Telegram Group & Telegram Channel
ባለስልጣኑ በዛሬው ዕለት የማዕድ ማጋራት አደረገ፡፡
በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም የነገ ቀን በጋራ አክብረዋል፡፡በዕለቱም በባለስልጣኑ ዝቅተኛ ደሞዝ ተከፋዮች እና በጡረታ ከባለስልጣኑ ለተገለሉ ሰራተኞች የማዕድ ማጋራት ተካሂዷል::
ዕለቱን አስመልክቶ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ ባስተላለፉት መልዕክት በመስጠታችን እናተርፍበታለን በመስጠታችን እንጠቀማለን ከሰጠነው በላይ ይጨመርልናል ያሉ ሲሆን እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳቹህ አደረስን አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የአብሮነት ይሁንልን በማለት የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም የነገ ቀን
የዛሬ ትጋት ለነገ ትሩፋት!!
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.group-telegram.com/us/AAEQOCAA.com

group-telegram.com/AAEQOCAA/6451
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6451

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Update March 8, 2022: EFF has clarified that Channels and Groups are not fully encrypted, end-to-end, updated our post to link to Telegram’s FAQ for Cloud and Secret chats, updated to clarify that auto-delete is available for group and channel admins, and added some additional links. Apparently upbeat developments in Russia's discussions with Ukraine helped at least temporarily send investors back into risk assets. Russian President Vladimir Putin said during a meeting with his Belarusian counterpart Alexander Lukashenko that there were "certain positive developments" occurring in the talks with Ukraine, according to a transcript of their meeting. Putin added that discussions were happening "almost on a daily basis." Some privacy experts say Telegram is not secure enough "Markets were cheering this economic recovery and return to strong economic growth, but the cheers will turn to tears if the inflation outbreak pushes businesses and consumers to the brink of recession," he added. The regulator said it had received information that messages containing stock tips and other investment advice with respect to selected listed companies are being widely circulated through websites and social media platforms such as Telegram, Facebook, WhatsApp and Instagram.
from us

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American