Telegram Group & Telegram Channel
“ሃገራዊ መግባባት ለህብረ -ብሄራዊ አንድነት"
(ህዳር 5 ቀን 2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን 19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ህዝቦች ቀን “ሃገራዊ መግባባት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል የባለስልጣኑ ሰራተኞችና አመራሮች በተገኙበት የፓናል ውይይት ተደርጓል፡፡

የፓናል ውይይቱ በኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር የተጀመረ ሲሆን የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ በመክፈቻ ንግግራቸው የተለያየ መልክ ማንነት ያለን የተቀደሰች ውድ ሀገር ያለን የማንደራደር ህዝቦች ነን፤አባቶቻችን የተከበረች ሀገር አስረክበውናል ስለዚህ ሀገራችንን በመውደድ ልዩነታችንን በማክበር እና ምቹ ሀገርን በመፍጠር የልጆቻችን መብት እንዲከበር የኛ አስተዋጽኦ ያስፈልጋል ያሉ ሲሆን በልዩነታችን እንነጋገር ለሀገራችን ዘብ እንቁም የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

group-telegram.com/AAEQOCAA/6777
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6777

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram has become more interventionist over time, and has steadily increased its efforts to shut down these accounts. But this has also meant that the company has also engaged with lawmakers more generally, although it maintains that it doesn’t do so willingly. For instance, in September 2021, Telegram reportedly blocked a chat bot in support of (Putin critic) Alexei Navalny during Russia’s most recent parliamentary elections. Pavel Durov was quoted at the time saying that the company was obliged to follow a “legitimate” law of the land. He added that as Apple and Google both follow the law, to violate it would give both platforms a reason to boot the messenger from its stores. Individual messages can be fully encrypted. But the user has to turn on that function. It's not automatic, as it is on Signal and WhatsApp. Right now the digital security needs of Russians and Ukrainians are very different, and they lead to very different caveats about how to mitigate the risks associated with using Telegram. For Ukrainians in Ukraine, whose physical safety is at risk because they are in a war zone, digital security is probably not their highest priority. They may value access to news and communication with their loved ones over making sure that all of their communications are encrypted in such a manner that they are indecipherable to Telegram, its employees, or governments with court orders. "He has to start being more proactive and to find a real solution to this situation, not stay in standby without interfering. It's a very irresponsible position from the owner of Telegram," she said. He adds: "Telegram has become my primary news source."
from us

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American