Telegram Group & Telegram Channel
አንድ እብድ መስጂድ ገብቶ ኹጥባ ካላደረግኹ ሞቼ እገኛለኹ አለ፡፡ ብዙ ካስቸገረ በኋላ የመስጂዱ አስተዳዳሪ እስኪ ያድረግና እንገላገል አላቸው፡፡
እብዱ ሚንበር ላይ ወጣና፡-
"السلام عليكم ورحمة الله.
إن الله خلقكم من اثنين، وقسمكم قسمين، وجعل منكم أغنياء لتشكروه، وجعل منكم فقراء لتصبروا.
لا أغنياؤكم شكروا، ولا فقراؤكم صبروا!
لعنة الله عليكم أجمعين... قوموا إلى صلاتكم

“አላህ ከኹለት ነገር ፈጠራችኹ፤
ለኹለትም ከፋላችኹ፤
ታመሰግኑ ዘንድ ሐብታም አደረጋችኹ ፤
ትታገሱም ዘንድ ድሓም አደረጋችኹ፤
ሓብታሞቻችኹ አላመሰገኑም፤
ድሓዎቻችኹም አልታገሱም፤
የአላህ እርግማን በእናንተ ላይ ይኹን፤
ወደ ሰላት ቁሙ!!!”

በቀን አምስት ጊዜ የሚበላው ሐብታም፣ስድስት ሰባት ፍንጃል ቡናና ሻይ እየጠጣ እነ እገሌ ተቸግረዋል ሲባል “ትዕግስት ማድረግ አለባቸው…” እያለ የሰብር ዓይነቶችን ለማውራት ሲዳዳው ስታይና በሌላ ጊዜ ደግሞ “መንግስት ዕቃ ያዘብን ስራ መስራት አልቻልንም ወዘተ…” እያለ ሲያማርር ስታይ፣ ይህ ኹጥባ በትክክል ለኛ ዘመን ሰው ይመጥናል ትላለኽ፡፡

እድሜ ልኩን በሩን ዘግቶ ውሎ የሚያድረው ሐብታም በራቸው ቢከፈት እንኳ ውል የሚል ነፋስ የማይገባባቸው ድሆችን ስለ ትዕግስት የሚያስተምርበት ዘመን ላይ መድረሳችን በጀርባቸው ዱቄት ተሸክመው ለሊት ከድሆዎች ደጃፍ ማንም ሳያውቅባቸው ያስቀምጡ የነበሩት ሰለፎችን እንድንናፍቅ ያደረገናል፡፡

"اللهم أحيني مسكينًا، وتوفني مسكينًا، واحشرني في زمرة المساكين يوم القيامة."

group-telegram.com/E_M_ahmoud/3232
Create:
Last Update:

BY Eliyah Mahmoud

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/E_M_ahmoud/3232

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The S&P 500 fell 1.3% to 4,204.36, and the Dow Jones Industrial Average was down 0.7% to 32,943.33. The Dow posted a fifth straight weekly loss — its longest losing streak since 2019. The Nasdaq Composite tumbled 2.2% to 12,843.81. Though all three indexes opened in the green, stocks took a turn after a new report showed U.S. consumer sentiment deteriorated more than expected in early March as consumers' inflation expectations soared to the highest since 1981. At the start of 2018, the company attempted to launch an Initial Coin Offering (ICO) which would enable it to enable payments (and earn the cash that comes from doing so). The initial signals were promising, especially given Telegram’s user base is already fairly crypto-savvy. It raised an initial tranche of cash – worth more than a billion dollars – to help develop the coin before opening sales to the public. Unfortunately, third-party sales of coins bought in those initial fundraising rounds raised the ire of the SEC, which brought the hammer down on the whole operation. In 2020, officials ordered Telegram to pay a fine of $18.5 million and hand back much of the cash that it had raised. Under the Sebi Act, the regulator has the power to carry out search and seizure of books, registers, documents including electronics and digital devices from any person associated with the securities market. This ability to mix the public and the private, as well as the ability to use bots to engage with users has proved to be problematic. In early 2021, a database selling phone numbers pulled from Facebook was selling numbers for $20 per lookup. Similarly, security researchers found a network of deepfake bots on the platform that were generating images of people submitted by users to create non-consensual imagery, some of which involved children. Emerson Brooking, a disinformation expert at the Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, said: "Back in the Wild West period of content moderation, like 2014 or 2015, maybe they could have gotten away with it, but it stands in marked contrast with how other companies run themselves today."
from us

Telegram Eliyah Mahmoud
FROM American