Telegram Group Search
👭እውነተኛ👫 ጓደኛ👬


👬. እውነተኛ ጓደኛ የመጀመሪያውን የእንባ ዘለላ ያያል፣ ሁለተኛውን ያቆማል፣የተቀረውን ያብሳል።

👬. በቀን ለብቻ ከመጓዝ ይልቅ ከ እውነተኛ ጓደኛ ጋር በጨለማ መጓዝ ይመረጣል።

👬. እውነተኛ ጓደኛ በጓደኝነት ለመቆየት ብሎ የሚዋሽ ሳይሆን ጓደኝነቱን እስከማጣት ድረስም ቢሆን እውነታውን ከመናገር ወደኋላ የማይል ነው።

👬. እውነተኛ ጓደኛ ካፍህ አውጥተህ ባትነግረውም እንኳን የፈለከውን ከአይኖችህ የሚያነብ ነው።

Share
share
Join👇👇👇👇
@yegnavoicemusicye
@yegnavoicemusicye
as wr wb ለመላው ሙስሊም የነብያችንን መስጅድ ጠባቂ የሆኑት ሽክ አህመድ ናቸው ይህንን ደብዳቤ የፃፋት እና 1 ቀን ጁምአ ቀን ቁርአን ቀርቸ ተኛሁ በህልሜ ነብያችን መጡና እድህ አሉኘ በዛሬው እለት 6000 ሠወች ሙተዋል ግን አዱም ጀነት አልገባም እኒህ ሰወች የባላቸውን ፤የሚስታቸወን ሀቅ ያልጠበቁ ዘካ ያልሰጡ ሀብታሞች ህጅን በአግባቡ ያልሀጀጁ ሶላትን በወቅቱ የማይሰግዱ ናቸው አሉ ውሸቴን ከሆነ የነብያችንን ሽፈአ አላግኝ ነው ያሉት ሽህ አህመድ ይህንን ለመላው ሙስሊም ሽር አርጉ ወላሂ አይቶ ዝም ያለ እርዛኢል ይመጣና ይወስደዋል ነው ያሉት ሞት ማለት ነው እሳቸው ደግሞ ሽር ያረገ የነብያችንን ሸፈአ ያገኛል አላህ ጀዛውን ይከፍለዋል ነው ያሉት ቢየንስ ለ20 ሰው ወድሞቸ እህቶቸ አደራ as wr wb
@esamwn
Forwarded from የፍቅር መንደር 💞 (@Hayuni anita)
😂ለፈገግታ ለወንዶች ብቻ😂
----
👱ልጁ የሴት ጓደኛ የለውም ...ጥሎበት ሴቶች ደግሞ ብዙም አይቀርቡትም ! የሴት ጓደኛ ያላገኘሁት ተክለ ሰውነቴ ከሲታ በመሆኑ ነው ብሎ ያስብና ጂም ለመስራት እስፖርት👯‍♂ ቤት ይሄዳል... እንደደረሰም አንድ ከባድ ብረት ማሽን የሚያነሳ ሰውን ያገኝና እንዲህ ብሎ ይጠይቀዋል :-

🙋‍♂ልጁ:- " ይቅርታ የኔ ወንድም ሴቶችን ለመማረክ እና ወደኔ እንዲሳቡ የትኛውን ማሽን ብጠቀም ይሻላል ?"
ሰውየው ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው ???
.
.
.
💪እዛ በር ላይ ያለውን my ኤቲኤም (ATM) 💳 ማሽን ተጠቀም! "

የተመቸው👍

🤣 @Haneni🤣
🤣 @Haneni 🤣
Channel photo updated
Forwarded from Rental dress
@yegnavoicemusicye
Join 👆👆
❤️💔💔💔
@yegnavoicemusicye
@yegnavoicemusicye
💫💫Join & share💫💫💫
Good night famzzz😴😴😴😴😴
@yegnavoicemusicye
@yegnavoicemusicye
@yegnavoicemusicye
🌝🌝⚡️⚡️⚡️⚡️
Tefelegegnaleh ...🙈🙈🙈
@yegnavoicemusicye
💫💫 @yegnavoicemusicye
Join 👆👆
🌹 ❤️🌹
የኔ የወደፊት ባሌ👨‍⚖ የምሳሳልህ፣ የምወድህ ፣የምኖሮልህ በቃ አንተኮ ህይወቴ ነህ
😥ሁሉምነገር ቀርቶብኝ አንተን ለኔ በሰጠኝ፣
ያንተ ያንተ ባረገኝ አንተን ለኔ ባደለኝ፣
እፎይ ብዬ በኖርኩኝ😥
​​#​​ሚስትእያለህየለኝምአትበል እጮኛ እያለችህ ብቻየን ነኝ አትበል ለአዲስ ነገር ብለህ እራስክን አትካድ! ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረክ #ምክነያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲሱ ይተካሉና የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለንና
#ስለዚህ\ወዳጄ....
በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ:
የያዝከውን አጥብቅ ይሄው ነው ሚስጥሩ::
በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው
Forwarded from ኢትዮ ቴሌኮም®
እንኳን ደስ አለን ፣ አላችሁ
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
ኢትዮ ቴሌኮም በዚህ አመት በ2012 ከእናንተ ከደንበኞቹ ያገኘውን የ 47.7 ቢሊዮን🏆 ትርፍ በማስመልከት እስከ ነሀሴ 5 የሚቆይ የ1Gb Internet Package🏅 አዘጋጅቷል

ይህ የ1Gb ሽልማት በቴሌግራም ቦቱ ላይ የሚለቀቁ ቀላል ጥያቄወችን በመመለስ እስከ 10Gb Internet Package ለ500 መላሾች አሸናፊ የሚያደርግ ነው። 🏆🏆

ጥያቄዎቹን ለማግኘት ቦቱ ውስጥ በመግባት Ethio Telecom 1Gb ሽልማት🎁 ውስጥ በመግባት ማግኘት ትችላላቹ፤ እናም የርሶን ማስፈንጠሪያ ሊንክ ያግኙ።
ከዚህም በተጨማሪ ይሄንን መልክት ላልደረሳቸው እንዲደርስ በትንሹ ለ 25 ሰወች Forward ያደረገ ወይም ያስተላለፉ ደንበኞች ለእያንዳንዳቸው የ 50 ብር ካርድ የሚያገኙ ይሆናል እንዲሁም ውድድሩ ላይ በቀጥታ ተሳታፊ ይሆናሉ።

✳️ይህ እድል በአመት አንዴ ሚገኝ ነው የእርሶ ሊሆን ይችላል በፍጹም በቸልታ አይለፉት
የርሶ ማስፈንጠሪያ ሊንክ :- https://www.group-telegram.com/ethiotelecom_telegram_bot?start=r0824737605

የመወዳደርያ ቦት ያልተቀላቀሉ ደንበኞች ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ በመጠቀም መቀላቀል ይችላሉ
https://www.group-telegram.com/ethiotelecom_telegram_bot?start=r0824737605
Forwarded from HALAL_COUPLE_POST💑
👑ወንድ ልጅ በሴት ልጅ ራስ ላይ እንደ ዘውድ ነው‥ ዘውድን ደግሞ ንግስት እንጂ አታደርገውም 👸በልብህ ውስጥ አንግሳት በራሷ ላይ ዘውድ ታደርግሃለች🤴

@zebutinaislamicpost
Forwarded from የፍቅር መንደር 💞 (@Hayuni anita) via @like
ምርጥ እውነተኛ ና አስተማሪ ታሪክ

#be fekir mender ykerb
👉 ልብ አንጠልጣይ እዉነተኛ ታሪክ👈


።።።።።።።።።። ሲሀም።።።።።።።።።።።።


ክፍል አንድ



ከእንቅልፌ ላይ ሳለሁ ድምፅ ተሰማኝ በር ይንኳኳል ተነስ ቁርስ ደርሷል የሚል ነበር የተሰመኝ ድምፅ የእናቴ ነበረ
እሺ መጣሁ ብዬ ከ አልጋዬ ላይ ተነስቼ ወደ መታጠቢያ አመራሁ
ወጫው በጣም ይበርዳል ክረምትም ስለነበር ዳምኖ ገና የነጋም አይመስልም
ተጣጠብኩ ና ወደ ሳሎን ቁርሴን ለመብላት ገባሁ.....


ፋሪስ እባላለሁ የምኖረዉ አዲስ አበባ ሲሆን
ከቤተሰቦቼ ጋ ነዉ የምኖረዉ ቤት ዉስጥ ከ እኔ ጋ 7 ነን እናት ና አባቴ የቤቱ ታላቅ ዩሱፍ ይባላል ሁለተኛዉ ደግሞ ሙሀመድ ይባላል
ሶስተኛዋ ደግሞ ሪና ትባላለች የቤተሰቡ ተወዳጅና አዝናኝ ቀበጥም ነች
አራተኛ ደግሞ እኔ ነኝ
የመጨረሻዋ ሀያት ትባላለች በጣም ቆንጆ ናት በእናቴ ነዉ የወጣችዉ ከሁሉም በላይ ነዉ የምወዳት .
ያዉ ኑሮአችንም ቢሆን አባቴ የመርካቶ ነጋዴ ነዉ ምንጣፍ ነዉ የሚሸጠዉ
ታላቅ ወንድሜ ዩሱፍ ዶክተር ነው
ሙሀመድ የ ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የሁለተኛ አመት ተማሪ ነዉ ለረፍት መጥቶ ነዉ
ሪና ማለትም የቤቱ 3ተኛ ልጅ ከ11ኛ ክፍል ወደ 12ተኛ ተዘዋዉራለች
እኔ ደግሞ ማትሪክ ተፈታኝ ነበርኩ አሁን ዉጤት እየጠበኩኝ ነዉ ነጠር ግን አሁን ክረምት ስለሆነ አባቴን ስራ አግዘዋለሁ ዩሱፍ ግን ለምን ታሰራዋለህ የክረምት ትምህርት አታስገባዉም እያለ ከአባቴ ጋ ይጨቃጨቃሉ ...

ቁርሳችንን እየበላን ሳለ አባቴ ፋሪስ ዛሬ አንተ ነህ ሱቅ የምትከፍተዉ ከነጋ የሆነ ነገር ሸቶኝ አሞኛል ስለማልሄድ አንተ ሂድ ና ሱቅ ክፈት አለኝ
እኔም መርሀባ እሄዳለሁ አልኩ ..
ያዉ የእናት ና የአባትን ሀቅ መጠበቅ አለብን ቁርአኑም ቢሆን ከ አሏህ ሀቅ ቀጥሎ የእናትና የአባት ሀቅ ነዉ እንኳን እንቢ ኡፍ ! አትበሉአቸዉ አይደልየሚለዉ ..
እንደጨረስኩ ልብሴን ለብሼ ወደ መርካቶ ለመሄድ መንገዴን ጀመርኩ ግን ሳየዉ በጣም ዳምኖል ትንሽ እንደሄድኩኝ ዝናብ መዝነብ ጀመረ እኔ ግን ስለረፈደብኝ
መንገዴን ቀጠልኩ ድንገት ቀና ስል አንድ ልጅ ጥላ ይዛ አየሁኝ እየሮጥኩ እናት እናት
ስላት ዞር ብላ አቤት አለችኝ.... 😱 ያየሁትን ማመን አልቻልኩም ምላሴ ተሳሰረ ልቤ በጣም በፍጥነት ይመታ ጀመረ እራሴን እስከማላቅ ድረስ ምስጥ ብዬ ቀረሁ በጣም ዉብ ነበረች ፈገግተዋ ልብን ይስባል ...
እእእ ወንድም ምን ልርዳህ አለቺኝ
እእእ ... እእእ ዝናቡን ስላልቻልኩት ታስጠልይኛለሽ አልኩአት
እሺ ችግር የለዉም እንካ ጥላዉን ረጅም ስለሆንክ ያዘዉ ብላ ሰጠችኝ ተቀብዬ መራመዴን ቀጠኩ ስለሷ እያሰብኩኝ የት እንደደረስኩ ሳላቀዉ
ወዴት ነዉ የምትሄደዉ ብላ ስጠይቀኝ ከእንቅልፉ እንደነቃ እእእ እ መርካቶ ስላት የመርካቶ ታክሲ ኮ አለፍከዉ
እእ አለፍኩት እንዴ አመሰግናለሁ ብዬ ተሰናብቼአት ተመለስኩ
ታክሲ ዉስጥ እስክወርድ ድረስ ስለ እሷ ነበር የማስበዉ ወይ ጉድ ምን ነካኝ ምን ሆኜ ነዉ ሰዉ እንዴት በ አንድ ቀን በአንድ ቅፅበት ልብ ዉስጥ ገብቶ ሀሳብ ይሆናል ግራ ገባኝ ...
ወደ ሱቅ ደረስኩ እዛ ስዉል ቀኑን መሉ ስለሷ ነበር ማስበዉ ምንም ልረሳት አልቻልኩም አመሻሽ ላይ ሱቅ ዘግቼ ወደ ቤት አመራሁ ቤተሰቡን ዘይሬ እራት ቀማምሼ ወደ ክላሴ ገባሁ አሁንም ግን ከሀሳቤ ልጠፋ አልቻለችም እስከ እኩለ ለሊት እያሰብኩ በዛዉ ተኛሁ.......

አገኛት ይሆን

💓 @Haneni💞

Join 👉 @Haneni
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💗💓💗💖💖💖💖💘💘💖💖💖💖💖💖💘💘💘💘💖💖💖💖💖💖💖💖💘💘💖


................... 2 ይቀጥል............
Forwarded from Deleted Account
የፍቅር መንደር 💞
Enaneten yastemeralu
yazenanalu yemenlachewn
👉 amorous history
👉 affection aphrism
👉 love statement
👉 love qautes
👉 amorons poem
👉 love sms
yzenlachu metenale
manegnawm astytachun @Hanenit
https://www.group-telegram.com/HANENI
Forwarded from የፍቅር መንደር 💞 (@Hayuni anita) via @like
​​🌹💞💞​​#ጣፋጭ_የፍቅር_ቃላት💞💞🌹

♥️ አንቺን ለመሳም💋 የመጨረሻው
እስከሆንኩ ድረስ መጀመሪያ ማንም
ቢስምሽ💋 ግድ የለኝም።

♥️ ከልባቸው ሚያፈቅሩ ቶሎ አያረጁም።

♥️ ምን አልባት አንድ ቀን ምን ያክል
አፈቅርሽ እንደነበር ትረጅ ይሆናል😔
ታዲያ አንቺም ተፀፅተሽ ልታፈቅሪኝ
ትሞክሪ ይሆናል😔 ያኔ ግን አንቺን
እየጠበኩ ላይሆን ይችላል😢

♥️ ከልብሽ የሚወድሽ ሰው
አይጎዳሽም።ም/ክ ከጎዳሽ ጉዳትሽ
አይኖችሽ ውስጥ ይመለከታልና።ይህ
ደሞ እሱንም ይጎዳዋል።

♥️ ላንቺ ሁሉንም ነገርሽ ለሆነ ለሱ ግን
ምንም እንዳልሆንሽ ከተረዳሽው ጎን
መቀመጥ በእርግጥ ያማል🙈

♥️ ያገኘሀትን ሴት በቀላሉ እንዳገኘሀት
ከማሰብ ይልቅ በፍቅር ልትይዛት
ይገባል ም/ክ ድንጋይ ስትሰበስብ
እንቁህን ልታጣ ትችላለህና።



━━🌹 @Haneni 🌹 ━━
━━🌹@HANENI ━━
━━🌹 @Haneni 🌹 ━━
Forwarded from የፍቅር መንደር 💞 (@Hayuni anita) via @like
Englizegna ድፈረት ነው ማንንም አልሰማም🙈
.
.
🎖ከመሬት ተነስቼ ልክልክህን ነው ምነግርህ =Standing from z earth i'll tell u equal,equal
🎖ሲያምርሽ ይቅር=wish it leave it
🎖አይቶ እንዳላየ=see no see
🎖አንጀቴን በላሽው=u eat my intestine
🎖ብለሽ ብለሽ በአይኔ መጣሽ ተክለ ሃይማኖት አይንሽን ያጥፋው-u say u say come 2 my eyes plant rilgon dismis ur eye
🎖ምን አባህ አገባህ=what the father u mary!
🎖ላሞቹን መልስ=answear the cow

Like አይታለፍ እስኪ ይነካ👍😂

🤣🤣 @Haneni 🤣🤣
🤣🤣 @Haneni🤣🤣
🤣🤣 @Haneni 🤣🤣
Forwarded from Tele birrSCAM (@Dûrã β๑รร)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from የፍቅር መንደር 💞 (@Hayuni anita) via @like
🧕-አሰላሙዐለይክ ሰሚራ ነኝ አወከኝ?

🧔-ወአለይኩምሰላም አወቄሻለሁ እንዴት ነሽ?

🧕-አልሀምዱሊላህ መንጃፍቃድ አወጣው እኮ ሰማህ?

🧔-ይህን ለኔ መናገር አይጠበቅብሽም የኔና ያንቺ ነገር አብቅቷል🤷‍♂

🧕-መንገድ ስትሻገር ግራና ቀኝ እያየህ ለማለት ነው በተረፈ አሏህ ይጠብቅህ🙄

😂😂😂😂😂😂😂

@Haneni
2025/06/28 19:21:25
Back to Top
HTML Embed Code: