"ዴሞክራሲ" ምንና የት ነው ያለው?!
እሺ "ዴሞክራሲውና" ኮሚንዝሙ እንዴት እንዴት እያረጋቸው ፣ እያናገራቸውና የት አደረሳቸው?!
የሰው ሀገር ሄደው ሚሳይል ማዝነባቸው?!
እኒህ ህዝቦች የውስጥ ሰላምና እርካታ አላቸው ወይስ እራሳቸው በማጥፋት ፣ በብቸኝነት ፣ በድብርትና በካንሰር በሽታ በመያዝ ይታወቃሉ?!
እድርና እቁብ መረዳጃስ አላቸው ወይ?!
ኢንቨስትመንታቸው ሰው ፣ ማሕበረሰብ ፣ ትውልድ ላይና እናት ምድራችን ላይ ነው ወይስ በድንጋይ ላይ ድንጋይ የፎቅ ጫካ ላይ ነው?!
የውስጥ ሰላም ፣ እርካታ ፣ ደስታና ጤንነትስ ሰጣቸው ወይ ወይስ ወደፊት ያገኛሉ?!
እንዴትስ እንዴትስ እያደረጋቸውና
ምን ያህል ዓለምን አጥፍተውና በክለው ትውልዱንና እናት ምድራችንን ሊያጠፉ እንደተነሱ ሥልጣንና ጥቅም(GREED) ምን
ያህል ህሊናቸውንና ዕይታቸውን እንደጋረዳቸው?!
ምን ያህልስ እነሱ ታመው እኛንና የኛዎቹን እንዳሳመሙ?!
ደግነቱ ከ90 በላይ የሆነው አፍሪቃዊ አለመማሩ ፣ ማክያቶና ውስኪ አለመቅመሱ ፣ ለዲዛይነር ልብስና የሞተ ሰው ፀጉር አለመስገዱና ሸማውንና ፈትሉን ትቶ በከረባት አለመታነቁ!🤭!
እውነትም ጥቅም ፣ ፖለቲካና ሀይማኖት የአዕምሮ ፣ የልብና አልፎም አንደበትን የሚያቆሽሹ ካቲካላዎች ናቸው!🤭!
👉"ዴሞክራሲ"@ https://vm.tiktok.com/ZMSxerLAE/
እድሩስ ፣ እቁቡስ ፣ ሰፉስ ፣ ሴራውስ ፣ የገዳና የጋሞ አባቶች ዕሴትና የእርቅ ሥርዓቱስ ፣ የአፍሪቃውያን ኡቡንቱ "I AM BECAUSE WE ARE” አንዳችን ለሁላችን ጌጥና መከታና ሁላችን ለአንዳችን ምርኩዝና ሀይል እሳቤና ጥበብስ?!
የነሱን በማምለክ የራሳችንን ለመናገር የምንሽኮረመመውስ ነገር?!
የምናመርተውን መጠቀም ትተን የማናመርተውን የምንናፍቀውና የምንጠቀመውስ ነገር?!
ለውስኪ ሀውልት አቁመን በጠላና አረቄ የምናፍረውስ ነገር?!
ደህነታችንን የምንደግፈውና እራሳችን መርጠን ፋይናንስ በማድረግ የምናስፋፋውስ ነገር?!
የራሳችንን ጉዳይና ጉድ ለመርሳት ነብሳችንና ኪሳችንን "ለማንቼ ገብርኤልና አርሴና ማርያም" የምንሸጠውስ ነገር?!
የራሳችንን ሀሳብ ማሰብ ትተን በቲክ ቶክ ስንጃጃልና ስናጃጅል የምንውለው ነገርስ?!
ዛፎቻችንን(ህይወታችንን) እየጨፈጨፍን በሙቀት አለቅን የምንለው ነገርስ?!
ስለእፅዋቶቻችን በተለየም ስለቀርክሀ ወርቅነትና እንሰት የምግብ ዋስትናና ያለን ግንዛቤ ማነስና ትኩረት የማንሰጠውስ ነገር?!
ምንም ሳናዘጋጅ ትውልዱ አያነብም የምንለውስ ነገር?!
አያገባንም ፣ አይመለከተንም ፣ እያለን የለንም ፣ እየቻልን አንችልም የምንለውና ከተረጅነትና ከጠባቂነት ጋር መስማማታችንስ?!
በጭፍን የምንጠላውና ህሊናችንን ሸጠን የምናሽቃብጠውስ ነገር?!
ገንቢ ሀሳብ ወይም Constructive Criticism መስጠት የምንፈራውስ ነገር?!
ሁሌም ሌላው ዋጋ እንዲከፍልልን የምንፈልገውስ ነገር?!
በስማችን በየቲክ ቶኩ እኛን ሳይወክሉ ሲሳደቡ ፣ ሲሰዳደቡና ለፍርፋሬ ሳንቲም ለቀማ ሲባልጉ ገፅታችንን ሲያጎድፉ ዝምምምምም...
ማለታችንስ?!
ተንኮል ፣ ቅናት ፣ ምቀኝነትና ማስመሰላችንና ትውልዱን እንዳንበክል የማንወስዳቸው እርምጃዎችስ?!
ባንዋደድም ፣ ብንናናቅም ይሁን ባንግባባም እንደአደዋ ጀግኖቻችን በልዩነታችን ውስጥ በህብረትና በአንድነት ለጋራ ድል አብረን አለመቆማችንስ?!
በምእራባውያንና አረቦች ትርክት ለምን እንኳ እንደምንጣላና በድንበርና በክልል መዋሰናችንና አንድ ሆነን እነሱና እኛ መባባላችን ነገራችንስ?!
ሀገር በቀል እውቀትና ለጥበብ የማንሰጠው ነገርስ?!
ላጋቡብን እኔ ለኔ ብቸኝነትና
ማግበስበስን(EGO & GREED) ፣ የዘረኝነትንና ብሔረተኝነት ፣ የሤራ የቂም በቀል የውስጥ ደዌ ካንሰርን መፍትሔ እራስን ፣ ልዑል አንድ ፈጣሪንና እናት
ምድራችንን ይቅርታ ጠይቆ
እርቀሰላም ማውረድስ?!
በንጉሱ ጊዜ ተገደው የራስን እውቀትና ጥበብ ትቶ በአስኳላው ንቅለ ተከላ በመኪያሄዱ የመጣውን ኪሳራ ለመቀልበስ እንደጃፓን ህዝብ በሀገር በቀል እውቀት ላይ "ሥልጣኔንና" ቴክኖሎጅውን በመትከል እራስን ፣ ትውልዱንና እናት ምድራችንን መታደግስ ፣ ማደግስ ፣ መልማትስ ፣ አዕምሮን ፣ ልብና አንደበትንና ሀገርን ማበልፀግስ?!
Peace and Greening One United Africa በየቀኑ ሰው መሆንን ፣ ለሰው ፣ለትውልድና ለእናት ምድራችን መኖርን ፣ መልካምነትን ፣ በጎነትን ፣ እኔን ለኔ ወይም እኛን ለኛ ትቶ እኛ ለእኛ በእኛ ከእኛ ምርጥ ዘር ለአፍሪቃና ለዓለም እንዲሁም የውስጥ ሰላምንና እርካታን Inner Peace ፣ STILLNESS & Greening One United Africa ዘር በዓየር ፣ በታዳጊ ህፃናት አዕምሮ ላይና እናት ምድራችን ላይ ሁላችንም ዛሬ አሁንና አሁን እንደኔ ሳይሰለቹና እንቅልፍ እየቀሰቀሱ መዝራትስ (VIRAL) ማድረግስ?!
መፍትሔው ሰው መሆን ፣ ኡቡንቷዊ ፣ ኢትዮጵያዊነት/አፍሪቃዊነት ፣ የውስጥ ሰላም ፣ አረንጏዴ ምድርና ፓንአፍሪቃዊነት ነው!!
👉 ለማንኛው እስቲ ማሕበረሰብ እራሱን በራሱ እንዴት የሀሳብ ፣ የእውቀት ፣ የሞያና የአቅም አክሲዮን አዋጥቶ ለኛ ለዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst ድንበርና ወሰን የለሽ በጎ ፈቃደኝነት ጥምረትና ቤተሰብ በተለይም ከ25 ከማሕበራቱ ከቦርዱ አመራር ሳሚ ልቡን ከፍቶልን በመተባበር ፣ አንዳንዶች ለምን ቆሻሻችንን ይለቅማሉ ፣ ችግኝስ ለምን ይተክላሉ እየተባልን የታማንበትን ማሕበራቱ ዋጋ የከፈሉበትን በተለይ ሳሚ እንደቸርነቱ ነገ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ እናስጎብኛችሁ!!
👉 አድራሻ:-ቦሌ መድሐኔዓለም
ቤ/ክርስቲያንና Gibson ት/ቤት ጀርባ ያሉ 3 የማሕበረሰብ መዝናኛ ፓርኮች!!
#አለን
#መቆምና_ማስቆምእንችላለን
#ፈገግ_እንበል
#መፍትሔው_እኛነን
#እንተጋገዝ_እንረዳዳ
#አንዳችን_ለሌላችን_ጌጥናሀይል
#መልካምነትና_በጎነትን_እንዝራ
#Lets_Go_VIRAL
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_እንሁን
#UBUNTU*
#ለሰው_ለትውልድናለእናትምድራችን_እንኑር
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#Amharic_International
#Swahili_International
#ሁሉም_በአፍመፍቻው
#ColonialEnglish_Communication
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#African_BambooParks
#Consume_What_WeProduce
#Made_InEthiopia
#Made_InAfrica
#Ethiopians_Produce
#African_Produce
#FreeDEBT_FreeAID
#ONE_AfricanAID_Fund
#ONE_AfricanVisa
#ONE_AfricanCurrency
#ONE_AfricanMarket
👉 #GashAyalneh_Foundation Under Formation Going Back to Our Foundation to Rebuild Our Being, Identity, Development and Prosperity-The Only Way Out!!
👉 #PanAfricanAID a Renewed Vision of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
የዋናው መተንፈስ ነው!!

TikTok
TikTok · African_Hannah
10.1K likes, 316 comments. “Who is a democratic president in the world, IbrahimTraore #BlackEmpowerment #AfricanEmpowerment #AfricanAndProud #BlackAndProud #BlackPride #BlackPower #BlackLives Matter #Amerikkka #UnapologeticallyBlack #Unapologetically African…
#EnvironmentFirst
#PeaceAndGreeningAfrica ድንበርና ወሰን የለሽ ቤተሰብ ለመሆንና ስለትብብርና ጥምረት ሥራዎቻችን መረጃ የምትሹ ይህን ቴሌግራም ገፃችንን ጎብኙ@https://www.group-telegram.com/+WSQPZMfJk1qtlJxQ
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!!