Telegram Group & Telegram Channel
ትናንት ምንም ይሁን ዛሬ አዲስ ጅምር ነው። ዛሬ እምወዳቸውን የመረጥኩዋቸውን ነገሮቼን ለማሳካት የምጓጓበት ቀን ነው ። ከጌታየ የተሰጠኝን ውድ ስጦታ ዛሬየን ተቀብየ በመጠቀም እስካሁን ድረስ ካሳለፍኩት የበለጠ እና የተሻለ የእኔ ምርጥ ቀን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። ቀኔን ምርጥ የሚያደርጉልኝ መልካም እሳቤዎቼን እመርጣለሁ።
ዋናው እና ትልቁ እሳቤ ……አላህን ማላቅም ማጥራት ማመስገንም ይሆናል… ብቻ በንጋት ራስን መምከር ደግ ነው ብየ ራሴን መከርኩት ።

ለራሳችሁ መልካሙን ነገር አትንፈጉ ጥሩ ጥሩ ንገሩት ስጡት ገንቡት የባዶነት ስሜቱ ይጥፋ ተስፋችሁም ይለምልም የተሰጣችሁን ብርሀንም እዩበት… ……ሰባህል ኸይር

🌻🌻🌻 ራሀቱል ቀልብ ትወዳችሁዋለች

group-telegram.com/Rahatul_Qelb/13808
Create:
Last Update:

BY 🌻ራሀቱል ቀልብ ኢምርዐቱ ሷሊሀ 🌻

Share with your friend now:
group-telegram.com/Rahatul_Qelb/13808

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

False news often spreads via public groups, or chats, with potentially fatal effects. Russians and Ukrainians are both prolific users of Telegram. They rely on the app for channels that act as newsfeeds, group chats (both public and private), and one-to-one communication. Since the Russian invasion of Ukraine, Telegram has remained an important lifeline for both Russians and Ukrainians, as a way of staying aware of the latest news and keeping in touch with loved ones. Crude oil prices edged higher after tumbling on Thursday, when U.S. West Texas intermediate slid back below $110 per barrel after topping as much as $130 a barrel in recent sessions. Still, gas prices at the pump rose to fresh highs. Lastly, the web previews of t.me links have been given a new look, adding chat backgrounds and design elements from the fully-features Telegram Web client. "The inflation fire was already hot and now with war-driven inflation added to the mix, it will grow even hotter, setting off a scramble by the world’s central banks to pull back their stimulus earlier than expected," Chris Rupkey, chief economist at FWDBONDS, wrote in an email. "A spike in inflation rates has preceded economic recessions historically and this time prices have soared to levels that once again pose a threat to growth."
from us

Telegram 🌻ራሀቱል ቀልብ ኢምርዐቱ ሷሊሀ 🌻
FROM American