Telegram Group Search
የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ !

ሁሉም የሀገሪቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የሚቀበሉት ከ23/02/2013 ዓ/ም ጀምሮ ሲሆን የቅበላ መርሃ ግብር ከላይ የምትመለከቱን ይመስላል።

* ይህን መረጃ የኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉ ነጋ አረጋግጠውልናል።

@Silehuluum
በብዙ የኮምፒውተር ባለሞያዎች ዘንድ የአንድሮይድ ስልክን📲 ለመጥለፍ ተመራጭ የሆነ መተግበርያ "Androrat" ይባላል።

👨‍💻 Androrat (Android Remote Administration Tool) ፦ በjava programming language የተጻፈ መተግበርያ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ስልክችን Hack ለማድረግ ወይንም ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።

👨‍👩‍👧‍👦 ይህ መተግበርይ መጀመርያ የተሰራበት አላማ ወላጆች የልጆቻቸውን የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስልክ በቀላሉ ለመቆጣጠር ነበር ። እኔም ይህንን መተግበርያ አሁን ለጠቀስኩት አላማ እንድታውሉት አሳስባለው ።

👩‍💻 ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder ) የራሱ የሆነ የmalware program አለው። ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder .exe ) ታዋቂ ከሆነ አንድ የአንድሮይድ መተግበያ ጋር ( xender , Gallery .... ) የራሱን ማልዌር በማካተት ከዛ ታዋቂ መተግበሪያ ሃላ የራሱን ስራ ይሰራል።

"Androrat" በመጠቀም አንድ ሰው በዋነኝነት 9 ነገሮችን ማድረግ ይችላል ⤵️

1⃣. የአንድን ሰው ስልክ📲 የ Contact መዝገብ ማየት , ማስተካከል , ማጥፋት ..

2⃣. ስልኩ📲 #vibrate እንዲሆን ማድረግ ይችላል ..

3⃣. በሰውየው ስልክ ኢንተርኔት🌐 መጠቀም ...

4⃣. መልእክት (Message) መላክ📥 እንዲሁም መልእክቶችን ማንበብ..

5⃣. በ Gps አማካኝነት ስልኩ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ ( ባብዛኛው ሰዎች በሚሄዱባቸው ቦታዎች ሁሉ ስልካቸውን📲 ስለሚይዙት ስልኩን የያዘው ሰው ያለበትን ቦታ #ማወቅ🤔)

6⃣. ያለምንም ምልክት በስልኩ📲 ፊተኛ እና የኋላ #ካሜራዎች ቪድዬ መቅዳት እናም live መከታተል

7⃣ ፎቶ ማንሳት

8⃣ በሰውየው ስልክ መደወል📲

9⃣ በስልኩ ማይክራፎን ድምጽ መቅዳት እንዲሁም #live ማዳመጥ.....

@Silehuluum
@Silehuluum
🔆ቴሌግራምን እናስተዋውቅዎ #ፕሮግራም

⚠️ግሩፕ ወይም ቻናል ውስጥ ማንም ያለፍላጎታችን እንዳያስገባን‼️ እንዴት ማድረግ እንችላለን?

@Silehuluum
4⃣. My Contacts... Never allow የሚለው ላይ ሁሌ አድ የሚያደርጋችሁን ሰው አስገቡት።

@Silehuluum
ጃክ ማ (Jack Ma)

➡️ Jack Ma ለሶስት ጊዜ ያክል ኮሌጅ ውስጥ ውጤት አልመጣለትም 30 ግዜ ለስራ አመልክቶ አልተሳካልለትም KFC ቻይና ለመጀመሪያ ግዜ ሲከፍት ከእሱ ጋር 24 ሰዎች ለስራ ተወዳድረው እሱ ብቻ እድሉን አጣ ለፖሊስነት አመልክቶ ከአመልካቾች ሁሉ እሱ ብቻ ተቀባይነት አጣ አሜሪካ ለሚገኘው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ለመቀጠል ጠይቆ ተከለከለ። በህይወቱ ውስጥ በጣም ብዙ ውድቀቶችን አስተናግዶዋል:: ግን ተስፋ ቆርጦ እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም።

➡️በ1994 ስለ ኢንተርኔት ሰማ። በ1995 ከትውልድ አገሩ ቻይና ወደ አሜሪካ ባጋጣሚ ያቀናል በዚህም ጊዜ በጓደኛው እርዳታ ስለ ኢንተርኔ ምንነት ማወቅ ቻለ። ከዚያም ኢንተርኔትን ላይ መጀመርያ የፈለገው ቃል "beer" የሚል ነበር። በዚህም ስለ ቢራ የተለያዩ መረጃዎችን ከተለያዩ አገሮች ያገኘ ቢሆንም ከአገሩ ቻይና ግን ምንም አይነት መረጃ ማግኝት አልቻለም። በዚህም ተበሳጨና ስለ ቻይና አጠቃላይ መረጃ መፈለግ ተያያዘ
አሁንም ውጤቱ 0 ነበር። በዚህም ቁጭት ከጓደኛው ጋር ሆኖ ሰለ ቻይና መረጃ የሚሰጥ ድህረ ገጽ ፈጠሩ፡፡

➡️ ድህረ ገጽ በተከፈተ በአምስት ሰዓት ውስጥ ከተለያዩ ቻይናዊያን የአብረን እንስራና እንተዋወቅ ጥያቄዎች ቀረቡለት። በዚህም ኢንተርኔት ላይ የተለያዩ አይነት ስራዎችን መስራት እንደሚቻል ተገነዘበ፡፡ እንደዚህ እያለ የአለማችንን ግዙፍ የE-Commerce ተቋም የሆነውን ALIBABA Group ለማቋቋም በቃ፡፡

➡️ አሁን በባንክ አካውንቱ ውስጥ 38.8 ቢሊየን ዶላር የተጣራ ተቀማጭ ያለው የአለማችን 33ተኛ ቱጃር @Silehuluum
ያውቁ ኖሯል ?

💠በአለማችን ከ2 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ወደ አደገኛ ሀከሮች ኪስ በህገወጥ መንገድ በ Internet አማካኝነት ገብቷል !

💠ወደ ፊትም ይህን መሰል ጥቃቶች ለመከላከል የተማረ የሰው ሀይል ያስፈልጋል፡፡

💠በተደረጉ ጥናቶች በነጮች 2021 በመረጃ ደህንነት እና ጥበቃ (Cyber Security ) ዘርፍ ከ3.5 ሚሊዮን በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች ይኖራሉ ተብሎ ይታሰባል፡፡

💠እና ዝግጁ ናችሁ??
@Silehuluum
✳️ Alan Turing:

◽️ Alan Turing ወይም የኮምፒዩተር ሳይንስ አባት ነው የተባለው ሰው በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት Enigma የተሰኘ Encryption ኮድ በመስበር የሚሊዮኖችን ህይወት ከናዚ አስከፊ እልቂት ታድጓል።

◽️ ነገር ግን በሰአቱ ለ ደህንነት አስጊ ነው ተብሎ በአንዳንዶች ስለታሰበ በCyanide በተለወሰ Apple ተሰጥቶት የመጀመሪያዋን እንደገመጠ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። Apple ኩባንያ የተገመጠ Apple ሎጎ በማድረግ ይዘክረዋል! @Silehuluum
በአለም የመጀመሪው ኮምፒዩተር 2.5 ሜትር ቁመት እና 30,000 ኪ.ግ ክብደት ነበረው።

join 👇👇👇
@Silehuluum
💡የ Google አስገራሚ እውነታዎች ፡-
.
❖ Googleን ከቀኝ ወደ ግራ ገልብጠን ብንፅፍ elgooG ይሆናል፡፡ elgooG.im ብለን የገፀ ድር አድራሻ ላይ ብንፅፍ
የተገለበጠ የጎግል መፈለጊያን ማየት እንችላለን፡፡
❖ Zerg rush ብለን ጎግል ላይ ሰርች ብናደርግ አስገራሚ ነገር እናያለን፡፡
❖ አሁን የሚጠራበት ጎግል የሚለው ስያሜ በስህተት የቀረበ መሆኑን ያውቃሉ ካልሆነ ይህ መጠሪያው ትክክለኛው
ሳይሆን በአጋጣሚ የመጣ መጠሪያው ነው። ይህ የሆነው መስራቾቹ Googol ብለው ለመጻፍ በማሰብ በስህተት
Google ብለው ከሰየሙት በኋላ ነው፤ ይህ መጠሪያ ደግሞ በሂሳብ ከኋላው 1 መቶ ዜሮዎችን የሚያስከትል 1 ቁጥርን
ይወክላል።
❖ የጎግል ሰራተኞች Googlers የሚል መጠሪያ ሲኖራቸው አዲስ ተቀጣሪዎች ደግሞ Nooglers ይባላሉ።
❖ የጎግል የመጀመሪያው ትክክለኛ መጠሪያ Backrub ይባል ነበር፤ ይህ የሆነው ደግሞ በማፈላለጊያ ገጹ ላይ
ለሚፈለጉ አድራሻዎች በሚሰጠው አድራሻ እና ደረጃ አማካኝነት ነው።
❖ ወደ ገጹ ገብተው ምናልባት “ራሴን ማጥፋት እፈልጋለሁ" I want to commit suicide የሚል ቃልን ቢጽፉ ይህን
እንዳያደርጉ እና እርዳታ የሚያገኙባቸውን በሚገኙበት አካባቢ እርዳታን እንዲያገኙ የሚያስችሉ ቁጥሮችንና መርጃ
መንገዶች ያቀርብልዎታል።
❖ ዘና ማለት ካሰኘዎት ደግሞ በጎግል ምስል መፈለጊያ ላይ ገብተው atari breakout ብለው ይፈልጉና
በሚመጣልዎት ጨዋታ ዘና ማለት ይችላሉ።
❖ በመፈለጊያ አድራሻው ላይ የፈለጉትን ያክል ቁጥር እስከቻሉት ድረስ ይጻፉ ጎግል በፊደል እያስደገፈ ያቀርብልዎታል።
❖ ጎግል ለፈለጉት ነገር ትክክለኝነት ማረጋገጫ 28 የተለያዩ ማረጋገጫ እና አምስት ማስጠንቀቂያ መንገዶችን
ይከተላል።
❖ አይበለውና አንድ የድርጅቱ ሰራተኛ ከዚህ አለም በሞት ቢለይ የሟቹ የፍቅር ወይም የትዳር አጋር፥ በየወሩ ከደሞዙ 50
በመቶውን ለ10 አመት ያክል መውሰድ ይችላል። ምናልባት ሟቹ ልጅ ካለው ደግሞ ልጁ 19 አመት እስከሚሞላው/ላት
ድረስ በየወሩ 1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ይከፈላቸዋል።
❖ ከሚኖሩበት ምድር ወደ ላይ አልያም ወደ ላይ ከፍ ብለው ሰማየ ሰማያት ላይ ምን እንዳለ ማወቅ ከፈለጉ ደግሞ
www.google.com/sky . ከፍተው ይመልከቱ እና ጨረቃ፣ ከዋክብት አልያም የከዋክብት ስብስቦችን ይመልከቱ።
❖ Google Maps ደግሞ የሚኖሩባትን ምድር የተለየ ገጽታ ማየት ያስችልዎታል።
❖ ማወቅ አይከፋምና ወደ Google Mars ገብተው ስለ ቀይዋ ፕላኔት የፈለጉትን መረጃ ከየትኛውም ቦታ በተሻለ
መልኩ ማግኘትም ይችላሉ።
❖ እንዴት ነው የሚከፈላቸው የሚለው እንዳለ ሆኖ ግን፥ ይህ ኩባንያ ጎግል ማፕን ተጠቅሞ የበረሃን እይታ ለደንበኞቹ
ለማድረስ ለዚህ ስራ ብቻ የሚያገለግል, ግመልም ቀጥሯል። እናም ለተጠቃሚዎቹ እርካታ ጎግልም የበረሃዋን ግመል
ቀጥሮ ያሰራል፤ እርሷም ደሞዝ ተከፋይ የጎግል ሰራተኛ ናt.
@Silehuluum
Computer/Laptop💻 ስንተኛ #ጀነሬሽን (Generation) እንደሆነ እንዴት ማወቅ🤔 እንችላላን?

1⃣. This pc/Computer የሚለውን ላይ #Right_click መንካት

2⃣. #Property የሚለውን መንካት👆

3⃣. ከዛ ከላይ እንደሚታየው አይነት ይመጣላቹሃል በ ቀይ ከለር ምልክት ያረኩበት ቦታ #የመጀመሪያው_ቁጥር የኮምፒውተራችሁ💻 Generation ነው።

#share
@Silehuluum
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማንኛውም የአለም ቋንቋ በሴኮንዶች ውስጥ እንዴት ማንበብና መረዳት እንችላለን
@Silehuluum
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጠፋብንን ፎቶ,ቪዲዮ,ኦዲዮ,ሁሉንም መመለስ ተቻለ
@Silehuluum
የቴክኖሎጂ እውነታዎች እና ስታትስቲክስ



ከ 3.8 ቢሊዮን በላይ ሰዎች ዛሬ በይነመረብን ይጠቀማሉ, ይህም ከዓለም ህዝብ 40% ነው.


8 ቢሊዮን መሣሪያዎች እስከ 2020 ድረስ ከበይነመረቡ ጋር ይገናኛሉ ፡፡


በየደቂቃው ከ 570 በላይ አዳዲስ ድርጣቢያዎች ይፈጠራሉ ፡፡


በጉግል ላይ በየቀኑ ከ 3.5 ቢሊዮን በላይ ፍለጋዎች አሉ ፡፡


በየደቂቃው የ 24 ሰዓታት ቪዲዮ በ YouTube ላይ ይሰቀላል ፡፡


በየቀኑ 500 ሚሊዮን ትዊቶች ይላካሉ ፡፡


ፌስቡክ በአማካይ 155 ጓደኞች ያሏቸው ከ 2 ቢሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎች አሉት ፡፡


በየቀኑ ከ 300 ሚሊዮን በላይ ፎቶዎች ወደ ፌስቡክ የሚሰቀሉ ፎቶዎች በየቀኑ 800 ሚሊዮን መውደዶች እና በየቀኑ 175 ሚሊዮን የፍቅር ምላሾች አሉ ፡፡


250 ሚሊዮን ሰዓታት የቴሌቪዥን ትርዒቶች እና ፊልሞች በየቀኑ በ Netflix በኩል ይታያሉ
በየቀኑ ከ 56 ሚሊዮን ሰዓታት በላይ ሙዚቃ ይለቀቃል ፡፡


የጨዋታውን ሊግ ኦፍ Legends በመጫወት ከ 33 ሚሊዮን ሰዓታት በላይ እናጠፋለን
የቴክኒክ መረጃ መጠን በየ 2 ዓመቱ በእጥፍ ይጨምራል ፡፡


ከ 10 ዓመታት በፊት (2007) አፕል የመጀመሪያውን አይፎን ለቋል ፡፡ አሁን 2.3 ቢሊዮን ሰዎች የአይፎን ባለቤት ናቸው ፡፡


ካንዲ ክሩሽ በየቀኑ ከ 1.74 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያገኛል እንዲሁም በዓመት ከ 636 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያገኛል ፡፡


በነሐሴ ወር 2017 Bitcoin የ ‹Cryptocurrency› ዋጋዎች ወደ $ 4000 ምልክት ደርሰዋል ፡፡


10 ሚሊዮን ራስን የሚያሽከረክሩ መኪኖች እስከ 2020 ድረስ በመንገድ ላይ ይሆናሉ ፡፡

እ.ኤ.አ በ 2013 አማዞን በመጋዘኖቹ ውስጥ የሚሰሩ 1,000 ሮቦቶች ነበሯት ፡፡ አሁን አማዞን በ 20 መጋዘኖች ውስጥ የሚሰሩ 45,000 ሮቦቶች አሉት ፡፡

@Silehuluum
@Silehuluum
✳️ ግሪዝማን እና HUAWEI ተቆራርጠዋል!

💢 ፈረንሳዊው የባርሴሎና አጥቂ አንቶሀን ግሪዝማን ከቻይናው ግዙፉ የቴሌኮም ድርጅት HUAWEI ጋር የነበረውን የረጅም ጊዜ ስምምነት ማቋረጡን አስታውቋል።

💢 ግሪዝማን ውሉን ያቋረጠው የቻይናው ድርጅት ከፍተኛ ግፍ እና በደል እየደረሰባቸው የሚገኙት የሙስሊም ኡይጉሁር ጎሳ ላይ የቻይና መንግስት ለስለላ የሚጠቀምውን ኤሌክትሮኒክስ መስራቱን ተከትሎ መሆኑንም ታውቋል።

@Silehuluum
🆕Tech News

✳️ከ10:20 ጀምሮ ቴሌግራም / Telegram / ተቋርጦ እንደነበረ ተጠቃሚዎች ገልፀዋል።

💢ችግሩ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ አውሮፓ ሀገራት እና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ውስጥ ነው የተከሰተው።

💢ድርጅቱ ከተጠቀሰው ሰዓት አንስቶ ተጠቃሚዎች አገልግሎት ማግኘት እንዳልቻሉ አረጋግጧል ፤ የችግሩን ምክንያት ግን አላሳወቀም።

💢በአሁን ሰዓት የቴሌግራም አገልግሎት ተቋርጦ በነበረባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ መስራት ጀምሯል ፤ ድርጅቱም ይህንን አሳውቋል።

✔️Join Us ፦ @Silehuluum
2024/11/16 13:15:19
Back to Top
HTML Embed Code: