Telegram Group & Telegram Channel
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
‼️‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️‼️

ነገ የልደተ ክርስቶስ (ገና) እለት ለመቁረብ የፈለገ ሰው ወይም ቀዳሽ ዲያቆናት ካህናት በሙሉ ዛሬ ያከፍላሉ! ማለትም ዕሮብ ማታ የበሉ ከቆረቡ በኋላ ነው የሚበሉት!

ለምን? ብላቹ ብጠይቁ ለፋሲካ ነው እንጂ ለልደት አለው እንዴ አክፍሎት ብትሉኝ?

ልክ ናቹ የለውም ነበር ግን አንድ ሕግ አለ ይህም ህግ ከመቁረብህ በፊት 18 ሰዓት ፁም የሚል ስለዚህ ይሄ ህግ እንድናከፍል ያስገድዳል!

ቅዳሴው ሌሊት ነው 6 ሰዓት ተገብቶ 8 ይወጣል ቁጠሩት እስኪ 18 ሰዓት የሚሞላው ስንት ሰዓት ቢበላ ነው? ቢያንስ 8 ሰዓትን ይዘን እንኳን ብንቆጥር! 8 1
7 2
6 3
5 4
4 5
3 6
2 7
1 8
12 9
11 10
10 11
9 12
8 13
7 14
6 15
5 16
4 17
3 18

ዛሬ ማለትም ሐሙስ ጠዋት 3 ሰዓት በልተን ነበር መቁረብ ያለብን! ግን ዛሬ ጾም ነው ኖርማሉ ፆም ማለት ነው ስለዚህ ዛሬን መፆም ስላለብን 3 ሰዓት አንበላም ስለዚህ ዕሮብ ማታ የበላ ነው መቀደስም መቁረብም የሚችለው!

ለምሳሌ ዛሬ ሐሙስ የቀደሰ ሰው የቆረበ ሰው ሊሊት አይቆርብም አይቀድስም!

ይህ ሥርዓት ቤተ ክርስቲያን ነው!

ሼር አድርጉት ለብዙ ሰው ያዳረስ ተሳስተው እንዳይቆርቡ ሳያከፍሉ!

ሼር ሼር ሼር

ጥያቄ ሃሳብ አስተያየት በዚህ ያድርሱን!
@seratbetkrestiyan_bot
@seratbetkrestiyan_bot
👆👆👆👆
ዲ/ን ፍቅረ አብ
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian

group-telegram.com/Tserezmut/854
Create:
Last Update:

BY ፀረ ዝሙት

Share with your friend now:
group-telegram.com/Tserezmut/854

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

One thing that Telegram now offers to all users is the ability to “disappear” messages or set remote deletion deadlines. That enables users to have much more control over how long people can access what you’re sending them. Given that Russian law enforcement officials are reportedly (via Insider) stopping people in the street and demanding to read their text messages, this could be vital to protect individuals from reprisals. If you initiate a Secret Chat, however, then these communications are end-to-end encrypted and are tied to the device you are using. That means it’s less convenient to access them across multiple platforms, but you are at far less risk of snooping. Back in the day, Secret Chats received some praise from the EFF, but the fact that its standard system isn’t as secure earned it some criticism. If you’re looking for something that is considered more reliable by privacy advocates, then Signal is the EFF’s preferred platform, although that too is not without some caveats. "There is a significant risk of insider threat or hacking of Telegram systems that could expose all of these chats to the Russian government," said Eva Galperin with the Electronic Frontier Foundation, which has called for Telegram to improve its privacy practices. Ukrainian President Volodymyr Zelensky said in a video message on Tuesday that Ukrainian forces "destroy the invaders wherever we can." In the past, it was noticed that through bulk SMSes, investors were induced to invest in or purchase the stocks of certain listed companies.
from us

Telegram ፀረ ዝሙት
FROM American