Telegram Group Search
Forwarded from Yoni Teachings (ʍɨҡѧ ️️️️)
Rest in peace!😫
Forwarded from Fashionincenter
በክርስቶስ

የማይለካ ፍቅር ..ዮሐ3፥16
የማይሞት ህይወት...ዮሐ 5፥24
የማይደመሰስ ፅድቅ.. ገላ 2፡16፥1ቆሮ
የማይረበሽ ሰላም..ፊል 4፥7
የማይታወክ እረፍት..ዮሐ 14፥1
የማይጠፋ ደስታ ..ዮሐ15፡11
የማያሳዝን ተስፋ...1ተሰ.4፡13
የማይቀንስ ክብር..2ቆሮ4፡6
የማይደክም ብርታት 2ቆሮ 4:7፥12
የማይጨልም ብርሀን ዮሐ8:12
የማይረክስ ቅድስና1ጴጥ 1፡16፥1ቆሮ
የማያልቅ በረከት ኤፌ1፡3
የማይሻር ጥበብ ኤፌ1፡8


አግኝተናል!🍂
2025/02/11 17:44:48
Back to Top
HTML Embed Code: