Telegram Group & Telegram Channel
የመሠረተ ክርስቶስ ዋና ጸሀፊ የነበረው በድሩ ሁሴን የምስራቅ ወለጋን ክርስቲያናዊ የማድረግ ሒደት በስፋት በገለጸበት የእንግሊዝኛ ጆርናሉ ቁልፍ ስኬት ብሎ የገለጸው አንድ እርምጃ ነበር። በመጀመሪያ አካባቢ ሚሽነሪ ወደቦታው በመላክ የተደረገው ሙከራ ብዙም ውጤት እንዳላመጣ ገልጾ ሁለተኛው ስራ ግን የቸርቿን አባል ከ2,500 ወደ 36,594 በአስራ ሁለት አመት ውስጥ እንዲመነድ ማድረጉን ይገልጻል። ይህም እድገት በፐርሰንት ሲገለጽ 144.2% እንደሆነ ጠቅሶታል።
...
መንገዱ ምንድን ነበር? ቀላል ስራ ነበር የተሰራው። ይኸውም የአካባቢውን ነቃ ያሉ ወጣቶች በመመልመል ወደ ከተሞች አምጥቶ እነሱን ካሰለጠኑ በኃላ ህዝባቸውን እንዲያስተምሩ እራሳቸውን ሚሽነሪ አድርጎ የመላክ ስራ ነበር። ተማሪዎቹ የአካባቢያቸውን ቋንቋ፣ ባህልና ማህበረሰባዊ ስሪት ጠንቅቀው ስለሚያውቁት ህዝቡን ወደ ሚፈልጉት ነገር ለማምጣት እጅግ በጣም ቀሏቸው ነበር። ይኸው መንገድ በሌሎች ቦታዎችም በሰፊው መተግበሩም ይወሳል።

ምንጭ፦ Contextualization of the gospel among th Oromo tribe of the eastern Wollega region: The Meserete Kirstos Church Experience - Bedru Hussein

Picture - Bedru Hussein

https://www.group-telegram.com/us/Yahyanuhe.com

group-telegram.com/Yahyanuhe/3692
Create:
Last Update:

BY የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

Share with your friend now:
group-telegram.com/Yahyanuhe/3692

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Pavel Durov, a billionaire who embraces an all-black wardrobe and is often compared to the character Neo from "the Matrix," funds Telegram through his personal wealth and debt financing. And despite being one of the world's most popular tech companies, Telegram reportedly has only about 30 employees who defer to Durov for most major decisions about the platform. It is unclear who runs the account, although Russia's official Ministry of Foreign Affairs Twitter account promoted the Telegram channel on Saturday and claimed it was operated by "a group of experts & journalists." Some privacy experts say Telegram is not secure enough Pavel Durov, Telegram's CEO, is known as "the Russian Mark Zuckerberg," for co-founding VKontakte, which is Russian for "in touch," a Facebook imitator that became the country's most popular social networking site. If you initiate a Secret Chat, however, then these communications are end-to-end encrypted and are tied to the device you are using. That means it’s less convenient to access them across multiple platforms, but you are at far less risk of snooping. Back in the day, Secret Chats received some praise from the EFF, but the fact that its standard system isn’t as secure earned it some criticism. If you’re looking for something that is considered more reliable by privacy advocates, then Signal is the EFF’s preferred platform, although that too is not without some caveats.
from us

Telegram የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
FROM American