Telegram Group & Telegram Channel
ይድረስ ለወዳጆች
ልደቴን በደግነታችሁ አድምቁት!
ሜሮን ማርዮ እባላለሁ፤ ላለፉት ስድስት ዓመታት የልደት ቀኔን በተለያዩ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች ውስጥ በማክበር አሳልፌያለሁ፡፡ በዚህ ዓመትም ራስ መኮንን ድልድይ ሰባ ደረጃ አካባቢ በሚገኘው ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ግቢ ውስጥ ልደቴን በማህበራዊ ግልጋሎት ከናንተ ከወዳጆቼ እና ቤተሰቦቼ ጋር ለማሳለፍ አስቤያለሁ፡፡ ቅዳሜ ሰኔ 12 ቀን ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ እዚያው እንገናኝ፡፡
ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት እድሜያቸው ከ0 ዓመት ጀምሮ እስከ 13 ዓመት ድረስ ያሉ የካንሰር ታማሚዎችን የሚደግፍ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡
እጃችሁ ከምን፦ ቴምር፣ ብስኩቶች፣ የዱቄት ወተት፣ የልጆች አልባሳት፣ የስዕል ደብተሮችና እርሳሶች፣ የህጻናት መጽሐፍት እና ሌሎች ለህጻናቱ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ይዛችሁ ጎራ በሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0925416141 ይደውሉ፡፡

group-telegram.com/YogawithMeron/72
Create:
Last Update:

BY Yoga with Meron Mario

Share with your friend now:
group-telegram.com/YogawithMeron/72

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

At this point, however, Durov had already been working on Telegram with his brother, and further planned a mobile-first social network with an explicit focus on anti-censorship. Later in April, he told TechCrunch that he had left Russia and had “no plans to go back,” saying that the nation was currently “incompatible with internet business at the moment.” He added later that he was looking for a country that matched his libertarian ideals to base his next startup. Ukrainian forces successfully attacked Russian vehicles in the capital city of Kyiv thanks to a public tip made through the encrypted messaging app Telegram, Ukraine's top law-enforcement agency said on Tuesday. Friday’s performance was part of a larger shift. For the week, the Dow, S&P 500 and Nasdaq fell 2%, 2.9%, and 3.5%, respectively. Oh no. There’s a certain degree of myth-making around what exactly went on, so take everything that follows lightly. Telegram was originally launched as a side project by the Durov brothers, with Nikolai handling the coding and Pavel as CEO, while both were at VK. If you initiate a Secret Chat, however, then these communications are end-to-end encrypted and are tied to the device you are using. That means it’s less convenient to access them across multiple platforms, but you are at far less risk of snooping. Back in the day, Secret Chats received some praise from the EFF, but the fact that its standard system isn’t as secure earned it some criticism. If you’re looking for something that is considered more reliable by privacy advocates, then Signal is the EFF’s preferred platform, although that too is not without some caveats.
from us

Telegram Yoga with Meron Mario
FROM American