Telegram Group & Telegram Channel
የሐዋርያት የሃይማኖት መግለጫ (፬ ክ/ዘ አከባቢ)

የተጻፈው በሐዋርያት ሳይሆን ሐዋርያቱ ያመኑትን፣ ያስተማሩትን እና የተናዘዙትን ትምህርት ወይም ዕውነት ያቀፈ ማጠቃለያ ነው። ምንጩም ደግሞ ከጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን ምናልባትም ቀደም ብሎ ከሐዋርያት የጀመረው ነው። የተደራጀውም በጥምቀት ግዜ ከሚደረግ የዕምነት መግለጫ ወይም ምስክርነት ነው። እንዴት እንደሆነ ማየት ቀላል ነው። በጥምቀት ግዜ የሚባለው “በአብ እና በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ ስም አጠምቃችኋለሁ "፤ የተጠመቁት ሰዎችም ሶስቱንም የሥላሴ አካላት ማን ማን እንደሆኑ አጭር መግለጫ በመስጠት እምነታቸውን ይናዘዛሉ ፤ እንዲያ ቀጥሎም የሐዋርያት የሃይማኖት መግለጫ ተወለደ።

አይሬኒክ(Irenic) የሆነ የእምነት መግለጫ ነው ይባላል። አይሪኒክ የሚለው ቃል የመጣው “ሰላማዊ” ከሚለው የግሪክ ቃል ነው። ይህን የተባለበት ምክንያት በቀጥታ እና በሰላማዊ መንገድ የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ትምህርቶች በጣም በቀላሉ መንገድ ስለሚናገር፤ ስለሚመሰክር ነው።

group-telegram.com/ZenaKristos/83
Create:
Last Update:

BY ዜና ክርስቶስ || Christ Chronicles

Share with your friend now:
group-telegram.com/ZenaKristos/83

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Some privacy experts say Telegram is not secure enough Official government accounts have also spread fake fact checks. An official Twitter account for the Russia diplomatic mission in Geneva shared a fake debunking video claiming without evidence that "Western and Ukrainian media are creating thousands of fake news on Russia every day." The video, which has amassed almost 30,000 views, offered a "how-to" spot misinformation. NEWS Sebi said data, emails and other documents are being retrieved from the seized devices and detailed investigation is in progress. Recently, Durav wrote on his Telegram channel that users' right to privacy, in light of the war in Ukraine, is "sacred, now more than ever."
from us

Telegram ዜና ክርስቶስ || Christ Chronicles
FROM American