Telegram Group Search
Dalian Higher Dental Clinic
Address: bole medhanialem, Abyssinia Building 4th Floor
0912638003
Channel name was changed to «Dalian Specialty Dental Clinic/ ዳሊያን ልዩ የጥርስ ሕክምና ክሊኒክ»
ዛሬ የዓለም የአፍ ጤና ቀን ነው፡፡
የአፍ ጤና መንከባከብ ጠቅላላ ጤናን መጠበቅ ነው፡፡
የአፍን ጤና የሚጎዱ ነገሮችን ሁሉ በማስወገድ ጥሩ የአፍ ንፅህናን አጠባበቅ ልማድ ማዳበር የስፈልጋል፡፡
የአፍዎን ጤና ሲጠብቁ ሌሎች የሰውነትዎን ክፍል ጤና ይጠበቃል፡፡
የአፍ ጤንነትን ባለመጠበቅ ብቻ ለጎሮሮና ለአንጀት ካንሰር እንዲሁም ለጥርስ ህመም እና መበላሸት ብሎም ለሌሎች ችግሮች ያጋልጣል፡፡
Done in dalian speciality dental clinic orthognatic surgery by dr shimelis
2025/01/26 03:14:00
Back to Top
HTML Embed Code: