Telegram Group & Telegram Channel
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#EthioTelecom

ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 ቢዝነስ እቅዱ ለደንበኞቹ ለማቅረብ ባቀዳቸው አዳዲስ እና የተሻሻሉ ምርት እና አገልግሎቶች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።

ተቋሙ በቀጣይ አመት 70 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት ያቀደ ሲሆን ይህም ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የ24 በመቶ ጭማሪ አለው።

ከነገ ጀምሮ በአጠቃላይ ጥቅል አገልግሎት ላይ የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉንም ያስታወቀ ሲሆን ጥቅል ሳይገዙ የድምጽ አገልግሎት ለሚጠቀሙ ደንበኞችም ከ20 እስከ 30 በመቶ የታሪፍ ቅናሽም ማድረጉን ገልጿል።

ማሻሻያው ከሶስት እስከ አስር ደቂቃ የድምጽ አገልግሎት ለሚጠቀሙ ደንበኞች ከመደበኛው ታሪፍ የ20 በመቶ ቅናሽ የተደረገበት ሲሆን ከአስር ደቂቃ በላይ ለሚጠቀሙ ደንበኞች ደግሞ የ30 በመቶ የታሪፍ ቅናሽ መደረጉን ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ ጠቁመዋል።

ኩባንያው በ2014 በጀት ዓመት 178 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱንም አስታውቋል።

አጠቃላይ የደምበኞችን ቁጥር 56 ነጥብ 2 ሚሊዮን ወደ 64 ሚሊዮን ፤የሞባይል ዳታ እና ኢንተርኔት ደንበኞች ከ24 ነጥብ 5 ሚሊዮን ወደ 28 ነጥብ 5 ሚሊዮን ለማሳደግ ታቅዷል።

በተጨማሪም የመደበኛ ስልክ ደንበኞችን ከ912 ሺህ ወደ አንድ ሚሊዮን የመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ደንበኞችን ከ374 ሺህ ወደ 554 ሺህ ፤ የቴሌ ብር ደንበኞች ከ6 ነጥብ 6 ሚሊዮን ወደ 21 ነጥብ 2 ሚሊዮን ለማሳደግ መታቀዱን ገልጸዋል፡፡

(Capital, ETIradioshow, Ethiopia insider)

@tikvahethiopia

group-telegram.com/selin_berri/7333
Create:
Last Update:

BY 👯SELIN&BERRI💜

Share with your friend now:
group-telegram.com/selin_berri/7333

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

On February 27th, Durov posted that Channels were becoming a source of unverified information and that the company lacks the ability to check on their veracity. He urged users to be mistrustful of the things shared on Channels, and initially threatened to block the feature in the countries involved for the length of the war, saying that he didn’t want Telegram to be used to aggravate conflict or incite ethnic hatred. He did, however, walk back this plan when it became clear that they had also become a vital communications tool for Ukrainian officials and citizens to help coordinate their resistance and evacuations. The original Telegram channel has expanded into a web of accounts for different locations, including specific pages made for individual Russian cities. There's also an English-language website, which states it is owned by the people who run the Telegram channels. As such, the SC would like to remind investors to always exercise caution when evaluating investment opportunities, especially those promising unrealistically high returns with little or no risk. Investors should also never deposit money into someone’s personal bank account if instructed. Telegram has gained a reputation as the “secure” communications app in the post-Soviet states, but whenever you make choices about your digital security, it’s important to start by asking yourself, “What exactly am I securing? And who am I securing it from?” These questions should inform your decisions about whether you are using the right tool or platform for your digital security needs. Telegram is certainly not the most secure messaging app on the market right now. Its security model requires users to place a great deal of trust in Telegram’s ability to protect user data. For some users, this may be good enough for now. For others, it may be wiser to move to a different platform for certain kinds of high-risk communications. "And that set off kind of a battle royale for control of the platform that Durov eventually lost," said Nathalie Maréchal of the Washington advocacy group Ranking Digital Rights.
from ar

Telegram 👯SELIN&BERRI💜
FROM American