Telegram Group & Telegram Channel
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Tigray " በየመዋቅሩ ያሉ ም/ቤቶች ጊዚያቸው ያለፈ እና ህጋዊ መሰረታቸው ያበቃ በመሆኑ መሾምና መሻር አይችሉም " ብሎ የነበረው የትግራይ  ክልልጊዚያዊ  አስተዳደር ምክር ቤቶቹ ህጋዊ መሰረት እንዲኖራቸው የሚያደርግ ደንብ አፅድቀዋል።

የጊዚያዊ አስተዳደሩ ካቢኔ የወረዳ ምክር ቤቶች የሚያጠናክር እና ህጋዊ መሰረት እንዲኖራቸው የሚያደርግ ነው ያለውን ደንብ ከሰሞኑን አፅድቋል።

" የፀደቀው ደንብ የወረዳ ም/ቤቶች ተጠናክረው የህዝቡ ተሳትፎ እና ውክልና በሚያረጋግጥ መልኩ እንዲንቀሳቀሱ የሚያስችል የተፈጠረው አለመግባባት የሚቀርፍ ሁሉን በሚያግባባ መልኩ ስራቸው እንዲፈፅሙ የሚያስችላቸው ነው "  ብሏል።

ደንቡ ተፈፃሚነት እንዲኖረው ሁሉም የበኩሉ እንዲወጣ ያሳሰበው  የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደሩ ፤ አስከታች ድረስ ያለው መንግስታዊ እና አስተዳዳራዊ መዋቅር ተጠናክሮ ህዝቡ የሚገባውን አገልግሎት ማግኘት አለበት ብሏል።

@tikvahethiopia

group-telegram.com/tikvahethiopia/93993
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/93993

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

On Telegram’s website, it says that Pavel Durov “supports Telegram financially and ideologically while Nikolai (Duvov)’s input is technological.” Currently, the Telegram team is based in Dubai, having moved around from Berlin, London and Singapore after departing Russia. Meanwhile, the company which owns Telegram is registered in the British Virgin Islands. In December 2021, Sebi officials had conducted a search and seizure operation at the premises of certain persons carrying out similar manipulative activities through Telegram channels. Ukrainian forces successfully attacked Russian vehicles in the capital city of Kyiv thanks to a public tip made through the encrypted messaging app Telegram, Ukraine's top law-enforcement agency said on Tuesday. In addition, Telegram now supports the use of third-party streaming tools like OBS Studio and XSplit to broadcast live video, allowing users to add overlays and multi-screen layouts for a more professional look. Emerson Brooking, a disinformation expert at the Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, said: "Back in the Wild West period of content moderation, like 2014 or 2015, maybe they could have gotten away with it, but it stands in marked contrast with how other companies run themselves today."
from ar

Telegram TIKVAH-ETHIOPIA
FROM American