Telegram Group & Telegram Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአላህ ልዩ ሰዎች

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«( إِنَّ لِلَّهِ أَهْلِينَ مِنْ النَّاسِ ) قَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، مَنْ هُمْ ؟ قَالَ :
( هُمْ أَهْلُ الْقُرْآنِ ، أَهْلُ اللَّهِ وَخَاصَّتُهُ )»
«ለአላህ ከሰዎች መካከል ቤተሰቦች አሉት። "እነርሱ እነማን ናቸው?» ተብለው ሲጠየቁ፤ እነርሱ የቁርኣን ባለቤቶች ናቸው። የአላህ ቤተሰቦች እና ልዩ ሰዎቹ ናቸው።»
(ኢብኑ ማጃህ: 215 ዘግበውታል። አሕመድ: 11870፣ አል-አልባኒም ሰሒሕ ብለውታል።)

وقال الشيخ ابن جبرين رحمه الله :
" الذين يقرؤون القرآن طوال عامهم ، هم أهل القرآن ، الذين هم أهل الله وخاصته 

💥 ዑለማዎች በዚህ ሐዲሥ ውስጥ የቁርኣን ሰዎችን የአላህ ወዳጆች እና ልዩ ሰዎች ያሰኛቸው ምንድን ነው? ስለሚለው ሲያብራሩ ቁርኣንን መሐፈዛቸው ወይም መሸምደዳቸው፣ በእርሱ መስራታቸው፣ ጠዋት ይሁን ማታ እሱን ማንበባቸው፣ ልባቸው ከተለያዩ በሽታዎች የጠራ እንዲሁም አላህን በመታዘዝ ህይወታቸው ያሸበረቀ መሆኑ ነው ብለዋል። በተጨማሪም "የአላህ ቤተሰቦች" የሚለው የአላህ ውዴታ እና ልዩ እንከብካቤን የሚያገኙ መሆናቸውን የሚጠቁም መሆኑን ገልፀዋል።

ረመዿን ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ ቁርኣን ለመቅራት ትልቅ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል።

ደጋግመን ለማኽተም እንሞክር። ሌላ ወር ላይ ከሚገኘው አጅር እጥፍ ድርብ የሆነ አጅር ነውና የሚገኝበት።

✒️📖  አላህ አላማቸውን አውቀው ለዚያ ኖረው ከርሱ ዘንድ የተዘጋጀላቸው ምንዳ ከሚቋደሱ ባሮቹ ያድርገን።
ኣሚን!🤲🤲🤲

Toleha Ahmed
https://www.group-telegram.com/br/tolehaahmed.com

group-telegram.com/tolehaahmed/2758
Create:
Last Update:

BY Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

Share with your friend now:
group-telegram.com/tolehaahmed/2758

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

As a result, the pandemic saw many newcomers to Telegram, including prominent anti-vaccine activists who used the app's hands-off approach to share false information on shots, a study from the Institute for Strategic Dialogue shows. This provided opportunity to their linked entities to offload their shares at higher prices and make significant profits at the cost of unsuspecting retail investors. The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform. "And that set off kind of a battle royale for control of the platform that Durov eventually lost," said Nathalie Maréchal of the Washington advocacy group Ranking Digital Rights. Andrey, a Russian entrepreneur living in Brazil who, fearing retaliation, asked that NPR not use his last name, said Telegram has become one of the few places Russians can access independent news about the war.
from br

Telegram Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
FROM American