Telegram Group Search
Forwarded from Gashe Tamiru
መፍትሔው ኢትዮጵያዊ/አፍሪቃዊ የፓንአፍሪቃ ዓለም አቀፍ በኢትዮጵያንና ሌሎች አፍሪቃውያንና ወዳጆች ነው!!

ህዝብ እንደህዝብ ፣ ትውልድ እንደትውልድ ፣ ሀገር እንደሀገር ፣ ዓለም እንደዓለም እንዲቀጥሉ ከተፈለገ ከእንግዲህ አንዱ ካንዱ በልጦና አንዱ አንዱን ጭቁኖና እረግጦ ፣ ንቆ ፣ በዝብዞ ፣ አግልሎ ፣
አስተሳሰቡን ፣ ፍላጎቱንና እምነቱን በሌላው ሰው ፣ ህዝብና ሀገር ላይ
ጭኖ ሰላም ፣ ፍትሕና ልማትም
ይሁን ብልፅግና ሊመጣ አይችልም!!

በየአፍሪቃ ሀገራት የምንደራረገው ፣ በእስራኤልና በፍልስጤም ፣ በእስራኤልና በኢራን እንዲሁም ነጮች ጥቁሮች ላይና እኛ ጥቁሮች እርስ በራሳችን በያለንበት የምንደራረገው ፣ ታዳጊ ህፃናትን ፣ አረጋውያን ፣ ወንዞቻችን ፣ ደኖቻችንና እናት ምድራችንን የምንደፍረውና የምንንቀው እብደት መቆም አለበት!!

አንድ የአዳምና ሔዋን ኡቡንቱ* ቤተሰብ ፣ አንድ ልዑል ፈጣሪ ፣ ትውልድና አንድ በሄድንበት የሁላችንም እናት ምድራችን ትውልድ መፍጠር እንችላለን!!
ONE God, Diverse But ONE Human(Adam & Eve) Family, ONE United Peace & Green PanAfrican Africa!!

ዓለምን የሚያጠፉ በስልጣንና በጥቅም ያበዱ ጥቂት ወፈፌዎችና እብዶች ሳይሆኑ ዝምታን በመረጡ ብዙሀን በመሆኑና ይህ ጭለማ የሚሸነፈው በብርሀን ነውና እኔ ይህንን ብያለሁ በተለይም እናንተ በመላው አፍሪቃና ዳያስፖራ ያላችሁ የአፍሪቃ የመንግስትና የተቃዋሚ ሚድያዎች ፣ የማሕበራዊ ገፅ ባለቤቶችና ቲክ ቶከሮች ይህንን
ሀሳብ ፣ መልካምነትን ፣ በጎነትን ፣ ትሁትነትን ፣ መከባበርንና መቻቻልን ፣ ማካፈልንና ማገልገልን ፣ ፍትሐዊነትን ፣ ውብና አረንጏዴ ዓለምን ለመፍጠር በየቀኑ ፖስት ብታደርጉ ወይም ብትረጩልን (VIRAL) ብታደርጉልንስ?!?

#አለን
#መቆምና_ማስቆምእንችላለን
#ፈገግ_እንበል
#መፍትሔው_እኛነን
#እንተጋገዝ_እንረዳዳ
#አንዳችን_ለሌላችን_ጌጥናሀይል
#መልካምነትና_በጎነትን_እንዝራ
#Lets_Go_VIRAL

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_እንሁን
#UBUNTU*
#ለሰው_ለትውልድናለእናትምድራችን_እንኑር
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#Amharic_International
#Swahili_International
#ሁሉም_በአፍመፍቻው
#ColonialEnglish_Communication
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#Consume_What_WeProduce
#ONE_AfricanAID_Fund

👉 #GashAyalneh_Foundation Under Formation Going Back to Our Foundation to Rebuild Our Being, Identity, Development and Prosperity-The Only Way Out!!

👉 #PanAfricanAID a Renewed Vision of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!

የዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PeaceAndGreeningAfrica ድንበርና ወሰን የለሽ ቤተሰብ ለመሆንና ስለትብብርና ጥምረት ሥራዎቻችን መረጃ የምትሹ ይህን ቴሌግራም ገፃችንን ጎብኙ@https://www.group-telegram.com/+WSQPZMfJk1qtlJxQ

*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!!
Forwarded from Gashe Tamiru
እንደምን ሰነበታችሁ ፣ ልጆቹ ፣ ከብቶቹና እርሻው እንዴት ከረሙ አሁንስ እንዴት ናቸው?!
እንደቸርነቱ የነገው ሰው ይበለን ወይስ Just HOW ARE YOU?!
የጥበባችንና የአስኳላው ፣ “የተማሩትና” ያልተማርነው
ልዩነታችን!🤭!

👉 መፍትሔው ዋናው መተንፈስና ወደራስ መመለስ ሀ ሁ ሂ ሃ...ሆ ብለን የራሳችንን ተቋማት መገንባት ነው!!
#EnvironmentFirst

መልካምነትና በጎነት ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን መኖር ሰዋዊ (ኡቡንቷዊ*) ፣ በቃሉና በቃላችን የምንኖር ፣ የማናስመስል ፣ ሀቀኞች ፣
ይቅር ባዮች ፣ እሩህሩህና ይሉንታ
ያለን ፣ ረጅና አጋዥ ፣ የዘረኝነትንና የሔረተኝነትን ካንሰርና ትውልድንና ሀገር ገዳይ ሌብነትንና ሙሰኝነትን የምንፀየፍ ፣ የምናመርተውን የምንጠቀምና የማናመርተውን ምርት የማንናፍቅና የማንጠቀም ፣ ሰላምና አረንጏዴ ኢትዮጵያዊነት/
አፍሪቃዊነት ፣ ድንበርና ወሰን የለሽ አገልጋይነት ፣ ከጎጥ ፣ ከዘር ፣ ከብሔር ፣ ከቋንቋና ከሀይማኖት አጥር መውጣትና ለትውልድና ለእናት ምድራችን ስንል ዓለም አቀፋዊነትና ፓንአፍሪቃዊነት ነው!!

አለመተባበር ፣ እንደአደዋ ጀግኖቻችን በልዩነታችንና በመናናቃችን መሀል ለጋራ ድል አብረን አለመቆማችን፣ ብቸኝነት ፣ መከፋፈልና መነጣጠል ዋጋ እንደሚያስከፍሉን እንወቅ!!

👉 ግብዣ!!
ታዳጊ ህፃናት አረጋውያንና መላው የተፈጥሮ አድናቂ ቤተሰባችን ተጋብዛችኋል!!
ቢቻል በአካል ካልሆነም በመንፈስ መቅረት አይቻልም!!

የመሐበረሰብ(Civil Society) በህብረትና በጥምረት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03 በቦሌ ኗሪዎች 25 ማሕበራት ጠንካራ የቦርድ አመራርና አጋሮች የተገነባ ዋናው መተንፈስ ነው የሰላምና አረንጏዴ ኮሚኒቲ ፓርክ ምረቃ!!
👉 አድራሻ:-ቦሌ መድሐኔዓለምና Gibson ት/ቤት ጀርባ 3 የተዋበና የለመለመ የአካባቢው ኗሪ መዝናኛ(መተንፈሻ)!!
👉 ቀን:-ቅዳሜ ሰኔ 21 ቀን!!
👉 ሰዓት:-ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ!!
👉 መግቢያ:-መልካምነት ፣ በጎነት ፣ ትሁትነት ፣ ቅንነት ፣ ታዛዥነት ፣ አገልጋይነትና ፈገግታ!!

ስለበጎ ፈቃደኝነት ስራችን የበለጠ መረጃ ዛሬ ሐሙስ በፈገግታ 97.1 FM ራድዮ ከቀኑ 11-12 ሰዓት መሀልና እሁድ ምሽት ደግሞ ከ1-3 ሰዓት በሚተላለፈው በፋና 96.3 FM ራድዮ ፌርማታ ፕሮግራም ላይ እሰጣለሁ!!

#አለን
#እንችላለን
#ፈገግ_እንበል
#መፍትሔው_እኛነን
#እንተጋገዝ_እንረዳዳ
#አንዳችን_ለሌላችን_ጌጥናሀይል
#መልካምነትና_በጎነትን_እንዝራ
#ሲቪል_ማሕበራት
#Connecting_TheDisconnected
#LetsGo_GoodnessKindnessVIRAL

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_እንሁን
#UBUNTU*
#ለሰው_ለትውልድናለእናትምድራችን_እንኑር
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#Amharic_International
#Swahili_International
#ሁሉም_በአፍመፍቻው
#ColonialEnglish_Communication
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#Consume_What_WeProduce
#ONE_AfricanAID_Fund

👉 #GashAyalneh_Foundation Under Formation Going Back to Our Foundation to Rebuild Our Being, Identity, Development and Prosperity-The Only Way Out!!

👉 #PanAfricanAID a Renewed Vision of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!

የዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PeaceAndGreeningAfrica ድንበርና ወሰን የለሽ ቤተሰብ ለመሆንና ስለትብብርና ጥምረት ሥራዎቻችን መረጃ የምትሹ ይህን ቴሌግራም ገፃችንን ጎብኙ@https://www.group-telegram.com/+WSQPZMfJk1qtlJxQ

*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!!
2025/06/27 00:24:34
Back to Top
HTML Embed Code: