Telegram Group & Telegram Channel
~ስንፈተ-ጥምረት
*
ገመድ ነው ምላስሽ
ሁሉን ያነካካል ፣
አለንጋ ነው ጣትሽ
ያልበላውን ያካል ።
*
ወታደር ነው እግርሽ
ጠረፍ ይሰደዳል ፣
ደንበርን ተሻግሮ
ሀገሩን ይከዳል ።
*
ልቅ ነው እይታሽ
አይጠነቀቅም ፣
ከሳሽ ነው ልቦናሽ
የሰው ልክ አያውቅም ።
*
እኔ ሆደ ጠባብ
አንች ልብ አውላቂ ፣
እኔ ለዘብተኛ
አንች ወሬ አዋቂ ።
*
ሳቅሽ ጉራማይሌ
ደስታ አያመጣ ፣
ምኑን ረስቸ
ምን ፈልጌ ልምጣ ።
*
እናም ይቅር በይኝ
አልተገናኘንም ፣
አይደለም ጎረቤት
ሀገር አይዳኘንም ።
***
14/05/2011

#ሳሙኤል አዳነ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ

❤️🌿🌿❤️🌿❤️🌿❤️❤️🌿❤️
@TIBEBnegn
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni



group-telegram.com/TIBEBnegni/2543
Create:
Last Update:

~ስንፈተ-ጥምረት
*
ገመድ ነው ምላስሽ
ሁሉን ያነካካል ፣
አለንጋ ነው ጣትሽ
ያልበላውን ያካል ።
*
ወታደር ነው እግርሽ
ጠረፍ ይሰደዳል ፣
ደንበርን ተሻግሮ
ሀገሩን ይከዳል ።
*
ልቅ ነው እይታሽ
አይጠነቀቅም ፣
ከሳሽ ነው ልቦናሽ
የሰው ልክ አያውቅም ።
*
እኔ ሆደ ጠባብ
አንች ልብ አውላቂ ፣
እኔ ለዘብተኛ
አንች ወሬ አዋቂ ።
*
ሳቅሽ ጉራማይሌ
ደስታ አያመጣ ፣
ምኑን ረስቸ
ምን ፈልጌ ልምጣ ።
*
እናም ይቅር በይኝ
አልተገናኘንም ፣
አይደለም ጎረቤት
ሀገር አይዳኘንም ።
***
14/05/2011

#ሳሙኤል አዳነ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ

❤️🌿🌿❤️🌿❤️🌿❤️❤️🌿❤️
@TIBEBnegn
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni

BY ሰው መሆን...


Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/TIBEBnegni/2543

View MORE
Open in Telegram


Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The S&P 500 fell 1.3% to 4,204.36, and the Dow Jones Industrial Average was down 0.7% to 32,943.33. The Dow posted a fifth straight weekly loss — its longest losing streak since 2019. The Nasdaq Composite tumbled 2.2% to 12,843.81. Though all three indexes opened in the green, stocks took a turn after a new report showed U.S. consumer sentiment deteriorated more than expected in early March as consumers' inflation expectations soared to the highest since 1981. Two days after Russia invaded Ukraine, an account on the Telegram messaging platform posing as President Volodymyr Zelenskiy urged his armed forces to surrender. Official government accounts have also spread fake fact checks. An official Twitter account for the Russia diplomatic mission in Geneva shared a fake debunking video claiming without evidence that "Western and Ukrainian media are creating thousands of fake news on Russia every day." The video, which has amassed almost 30,000 views, offered a "how-to" spot misinformation. Russian President Vladimir Putin launched Russia's invasion of Ukraine in the early-morning hours of February 24, targeting several key cities with military strikes. Under the Sebi Act, the regulator has the power to carry out search and seizure of books, registers, documents including electronics and digital devices from any person associated with the securities market.
from ca


Telegram ሰው መሆን...
FROM American