Telegram Group & Telegram Channel
#ለምን #ደስተኛ #አደለንም??

💥 ደስተኞች ያለመሆናችን አንዱና ዋንኛ ምክንያት ራዕይ አልባ ስለሆንን እና የምናየው ነገር ስለጠፋን ነው።

🏀 ልንደርስበት ያስቀመጥነው ግብ ወይም የምናየው ራዕይ ቢኖረን ግን ህይወት ትርጉም ትሰጠናለች።
ያን ግዜ አደለም ስኬታችን ወድቀታችን ራሱ የደስታችን ምንጭ ይሆናል።
ምክንያቱም ውድቀታችን በራሱ የስኬታችን መንገድና ዳግም ያለመውደቅ ግብዐታችን የነገም የብርታታችን ሚስጥር ነውና።

🤾‍♂ አባቶች ለህይት የሰጡት ትርጉም መገረፋዛቸውን እንንደ ታላቅ ደስታና አንደ እድለኝነት እንዲቆጥሩት ስደታቸውን እንደ ወንጌል ማሰራጫ በር እንዲያደርጉት አድርጋቸዎል።

🔐 ዋናው ችግር ችግሩ ሳይሆን ችግሩን የምንመለከትበት መንገድ ነው።

🔶 ራዕይ ከሌለን ግን ስኬታችንም ውድቀታችንም ሁለቱም ያውና የሀዘናችን ምክንያት ሊሆኑብን ይችላሉ።

♦️ ምክንያቱም የምናየውን ሆነ ምንድርስበትን ተምነን በርዕይ እየሮጥን ስላልሆነ ህይወት አሰልቺ ትሆናለች።
ውጤቱ የማይመዘን ህይወትም ሁልግዜም ቢሆን አሰልቺና ድግግሞሽ የበዛበት ነውና።

🎴ራዕይ ያላቸው ሰዎች ራዕይ ስላላቸው ብቻ ሌላ አንዳች ነገር ሳይጨመርላቸው ከራዕይ አልባ ሰዎች ይልቅ ደስተኞች😁🤣 ናቸው።

📌🔍 ስለዚ ራዕይ ይኑሩን ለሌሎች የሚተርፍ ባይሆን እንካን ለራሳችን ደስተኛና የተረጋጋ ሰው የመሆን ራዕይ ሊኖረን ይገባል ያን ግዜ ለሌሎች የሚተርፍ ታላቅ ራዕይ ሳንፈልገው ወደ እኛ ህይወት ፈልጎን ይመጣል።

group-telegram.com/proverbs_christians_tube/1062
Create:
Last Update:

BY ProVerbS_Tube

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/proverbs_christians_tube/1062

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Perpetrators of these scams will create a public group on Telegram to promote these investment packages that are usually accompanied by fake testimonies and sometimes advertised as being Shariah-compliant. Interested investors will be asked to directly message the representatives to begin investing in the various investment packages offered. Asked about its stance on disinformation, Telegram spokesperson Remi Vaughn told AFP: "As noted by our CEO, the sheer volume of information being shared on channels makes it extremely difficult to verify, so it's important that users double-check what they read." Since its launch in 2013, Telegram has grown from a simple messaging app to a broadcast network. Its user base isn’t as vast as WhatsApp’s, and its broadcast platform is a fraction the size of Twitter, but it’s nonetheless showing its use. While Telegram has been embroiled in controversy for much of its life, it has become a vital source of communication during the invasion of Ukraine. But, if all of this is new to you, let us explain, dear friends, what on Earth a Telegram is meant to be, and why you should, or should not, need to care. At its heart, Telegram is little more than a messaging app like WhatsApp or Signal. But it also offers open channels that enable a single user, or a group of users, to communicate with large numbers in a method similar to a Twitter account. This has proven to be both a blessing and a curse for Telegram and its users, since these channels can be used for both good and ill. Right now, as Wired reports, the app is a key way for Ukrainians to receive updates from the government during the invasion. The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform.
from ca

Telegram ProVerbS_Tube
FROM American