Telegram Group & Telegram Channel
نصائح تتعلق بشهر شعبان
ከ ሸዕባን ወር ጋር የተያያዙ አንዳንድ ምክሮች📜

أولا : يجـب قضـاء الصـــــوم لمن أفطر أياما من رمضان الماضي قبـل أن يدخل رمضان القادم.
አንደኛ፦ ከዚህ በፊት የረመዳን ቀዷዕ ያለበት አካል በዚሁ በሸዕባን ወር ውስጥ መጪው ረመዳን ሳይገባበት ቀዷዕ ሊያወጣ ግድ ይለዋል።

ثانيا : يجب تعلم أحكام الصيـــــــام قـبـل دخـــــــول  رمـضـــــــان القـــــــادم.
ሁለተኛ፦ መጪው ረመዳን ከመግባቱ በፊት  የፆም ህግጋቶችን መማር ግድ ይላል።

ثالثا : مـن السنة الإكثـار مـــن الصيــــام فـي شـعبـــــــان
ሶስተኛ በሸዕባን ወር ፆምን አብዝቶ መፆም ከነብያችን ሱና ይመደባል።

رابعا: من هدي السلف الإكثار من قـــراءة القرآن في شعبــان.
አራተኛ፦ ከቀደምት ሰለፎች ተግባር ውስጥ ቁርዓንን በዚህ በሸዕባን ወር ውስጥ አብዝቶ ማንበብ ነው።

خامسا : لايجـوز تخصيـص يوم أو ليلة النصف من شعبان بعبــادة خاصـة
አምስተኛ በሸዕባን አጋማሽ ላይ የዚያን ቀንንም ሆነ ሌሊትን ለየት ባለ ኢባዳ መለየት አይቻልም።

سادسا: لايـجــوز صيــام يــــوم الشـــــــك وهـو يـــــوم الثـلاثين من شعبان
ስድስተኛ፦ አጠራጣሪ ቀን የሸዕባን 30ኛ ቀንን መፆም አይቻልም።
👉(አንዳንድ ምክንያቶች ካሉ ግን የሚበቃ ይሆናል)

سابعا : الدعـاء بأن يبلغك الله رمضـــــــان وان يوفـقـك فيـه للعمـل الصالـح.
ሰባተኛ፦ አላህን ረመዳንን እንዲያደርስህ በረመዳን ውስጥም መልካም ስራ መስራትን እንዲያስችልክ መለመን።

ثامنا : ينبغي إنهاء الأشغال الدنيوية قبل رمضان للتفـرغ للعـبـــادة في رمضــــــــــان
ስምንተኛ በረመዳን ውስጥ በዒባዳ ለማሳለፍ ከረመዳን በፊት በዱንያ መወጠርን መተው ይገባል።

تاسعا : من عادة السلف إخـراج الزكاة في شعبان.
ዘጠነኛ፦ ከቀደምት ሰለፎች ልማድ: በዚህ በሸዕባን ወር ውስጥ ዘካን ማውጣት ነበር።

ጦለሃ አህመድ
https://www.group-telegram.com/ca/tolehaahmed.com

group-telegram.com/tolehaahmed/2701
Create:
Last Update:

BY Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

Share with your friend now:
group-telegram.com/tolehaahmed/2701

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

You may recall that, back when Facebook started changing WhatsApp’s terms of service, a number of news outlets reported on, and even recommended, switching to Telegram. Pavel Durov even said that users should delete WhatsApp “unless you are cool with all of your photos and messages becoming public one day.” But Telegram can’t be described as a more-secure version of WhatsApp. Founder Pavel Durov says tech is meant to set you free "And that set off kind of a battle royale for control of the platform that Durov eventually lost," said Nathalie Maréchal of the Washington advocacy group Ranking Digital Rights. Apparently upbeat developments in Russia's discussions with Ukraine helped at least temporarily send investors back into risk assets. Russian President Vladimir Putin said during a meeting with his Belarusian counterpart Alexander Lukashenko that there were "certain positive developments" occurring in the talks with Ukraine, according to a transcript of their meeting. Putin added that discussions were happening "almost on a daily basis." "We as Ukrainians believe that the truth is on our side, whether it's truth that you're proclaiming about the war and everything else, why would you want to hide it?," he said.
from ca

Telegram Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
FROM American