Telegram Group & Telegram Channel
ይፈራል!  ኸረ እንደሚስቴ አስቢና ባሰብሽበት ልዋል ይለኛል.... እንደ እናቱ እያሰብኩ ተቸግሮ እኮ ነው!

በልቶ ያልጠገበ፣ ተቀብቶ ያልወዛ  ያህል ይሰማኛል። 'ትክ' ብዬ ሳየው የከሳ ይመስለኛል። ለነገሩ ዐይኔ ነው ያከሳው ዐይን ዐይኑን እያየሁት። የገረጣም የጠቆረም መልክ በአንድ ጊዜ ሰው እንዴት ያያል? እሱ ላይ ግን ይታየኛል።

እንስፍስፍ አንጀቴ ከአጋር ለወላጅ ይቀርባል። አድራጎቴ የእናት ነው።  እንደሚስት እኮ ማሰብ እፈልጋለው። ግን እንዲህ አስብ እንዲህ በል አእምሮ አይባል። 
... አለ አይደል ሲያመሽ ቀሙት፣ መቱት፣ ደበደቡት፣ ገደሉት ከሚል ጭንቀት ወጥቼ ያመሸው እያመነዘረ ነው ብል እኮ ደስ ይለኛል።

አዎ እሱም ብቻ ሳይሆን እኔም እፈራለሁ! ...በቃ ከስስቴ ቅናቴ አይሎ እንደ እኔ ሳይሆን ሁኚልኝ እንደሚለኝ ሚስቱ ቢያውለው እላለው።

@yabsiratesfaye ለወዳጅ ለዘመዶ ያጋሩ

group-telegram.com/yabsiratesfaye/130
Create:
Last Update:

BY አርያም - ARYAM

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/yabsiratesfaye/130

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Just days after Russia invaded Ukraine, Durov wrote that Telegram was "increasingly becoming a source of unverified information," and he worried about the app being used to "incite ethnic hatred." A Russian Telegram channel with over 700,000 followers is spreading disinformation about Russia's invasion of Ukraine under the guise of providing "objective information" and fact-checking fake news. Its influence extends beyond the platform, with major Russian publications, government officials, and journalists citing the page's posts. Under the Sebi Act, the regulator has the power to carry out search and seizure of books, registers, documents including electronics and digital devices from any person associated with the securities market. Telegram does offer end-to-end encrypted communications through Secret Chats, but this is not the default setting. Standard conversations use the MTProto method, enabling server-client encryption but with them stored on the server for ease-of-access. This makes using Telegram across multiple devices simple, but also means that the regular Telegram chats you’re having with folks are not as secure as you may believe. Telegram boasts 500 million users, who share information individually and in groups in relative security. But Telegram's use as a one-way broadcast channel — which followers can join but not reply to — means content from inauthentic accounts can easily reach large, captive and eager audiences.
from ca

Telegram አርያም - ARYAM
FROM American