Notice: file_put_contents(): Write of 326 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 8192 of 8518 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
Yoga with Meron Mario | Telegram Webview: YogawithMeron/72 -
Telegram Group & Telegram Channel
ይድረስ ለወዳጆች
ልደቴን በደግነታችሁ አድምቁት!
ሜሮን ማርዮ እባላለሁ፤ ላለፉት ስድስት ዓመታት የልደት ቀኔን በተለያዩ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች ውስጥ በማክበር አሳልፌያለሁ፡፡ በዚህ ዓመትም ራስ መኮንን ድልድይ ሰባ ደረጃ አካባቢ በሚገኘው ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ግቢ ውስጥ ልደቴን በማህበራዊ ግልጋሎት ከናንተ ከወዳጆቼ እና ቤተሰቦቼ ጋር ለማሳለፍ አስቤያለሁ፡፡ ቅዳሜ ሰኔ 12 ቀን ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ እዚያው እንገናኝ፡፡
ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት እድሜያቸው ከ0 ዓመት ጀምሮ እስከ 13 ዓመት ድረስ ያሉ የካንሰር ታማሚዎችን የሚደግፍ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡
እጃችሁ ከምን፦ ቴምር፣ ብስኩቶች፣ የዱቄት ወተት፣ የልጆች አልባሳት፣ የስዕል ደብተሮችና እርሳሶች፣ የህጻናት መጽሐፍት እና ሌሎች ለህጻናቱ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ይዛችሁ ጎራ በሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0925416141 ይደውሉ፡፡

group-telegram.com/YogawithMeron/72
Create:
Last Update:

BY Yoga with Meron Mario

Share with your friend now:
group-telegram.com/YogawithMeron/72

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Ukrainian forces successfully attacked Russian vehicles in the capital city of Kyiv thanks to a public tip made through the encrypted messaging app Telegram, Ukraine's top law-enforcement agency said on Tuesday. Recently, Durav wrote on his Telegram channel that users' right to privacy, in light of the war in Ukraine, is "sacred, now more than ever." Overall, extreme levels of fear in the market seems to have morphed into something more resembling concern. For example, the Cboe Volatility Index fell from its 2022 peak of 36, which it hit Monday, to around 30 on Friday, a sign of easing tensions. Meanwhile, while the price of WTI crude oil slipped from Sunday’s multiyear high $130 of barrel to $109 a pop. Markets have been expecting heavy restrictions on Russian oil, some of which the U.S. has already imposed, and that would reduce the global supply and bring about even more burdensome inflation. Telegram Messenger Blocks Navalny Bot During Russian Election Also in the latest update is the ability for users to create a unique @username from the Settings page, providing others with an easy way to contact them via Search or their t.me/username link without sharing their phone number.
from cn

Telegram Yoga with Meron Mario
FROM American