Telegram Group & Telegram Channel
የቱርኪዬ ኤኬ ፓርቲ ምክትል ሊቀ መንበር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርኪዬ ኤኬ ፓርቲ ምክትል ሊቀ መንበር ዛፈር ሲራካያ በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ምክትል ሊቀ መንበሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

ቀደም ሲል የሞሮኮ ብሔራዊ ነፃነት ሰልፍ ፓርቲ ተወካይ ሞሀመድ ሲዲቅ እና የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል፡፡

በጉባዔው ላይ ከ15 ሀገራት የተውጣጡ የጎረቤት ሀገራት እህት ፓርቲዎች እና የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች 43 ከፍተኛ አመራሮች እደሚታደሙ ይጠበቃል፡፡

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ከጥር 23 እስከ ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡

በአለምሰገድ አሳዬ

group-telegram.com/fanatelevision/88642
Create:
Last Update:

BY FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/88642

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Now safely in France with his spouse and three of his children, Kliuchnikov scrolls through Telegram to learn about the devastation happening in his home country. Channels are not fully encrypted, end-to-end. All communications on a Telegram channel can be seen by anyone on the channel and are also visible to Telegram. Telegram may be asked by a government to hand over the communications from a channel. Telegram has a history of standing up to Russian government requests for data, but how comfortable you are relying on that history to predict future behavior is up to you. Because Telegram has this data, it may also be stolen by hackers or leaked by an internal employee. These administrators had built substantial positions in these scrips prior to the circulation of recommendations and offloaded their positions subsequent to rise in price of these scrips, making significant profits at the expense of unsuspecting investors, Sebi noted. The S&P 500 fell 1.3% to 4,204.36, and the Dow Jones Industrial Average was down 0.7% to 32,943.33. The Dow posted a fifth straight weekly loss — its longest losing streak since 2019. The Nasdaq Composite tumbled 2.2% to 12,843.81. Though all three indexes opened in the green, stocks took a turn after a new report showed U.S. consumer sentiment deteriorated more than expected in early March as consumers' inflation expectations soared to the highest since 1981. The regulator said it had received information that messages containing stock tips and other investment advice with respect to selected listed companies are being widely circulated through websites and social media platforms such as Telegram, Facebook, WhatsApp and Instagram.
from cn

Telegram FBC (Fana Broadcasting Corporate)
FROM American