Telegram Group & Telegram Channel
የርዋንዳው መሪ እና አርሰናል ሽንፈት

የርዋንዳው ፕሬዝደንት እና የአርሰናል ክለብ ደጋፊ የሆኑት ፖል ካጋሜ የክለቡ የትናንት ሽንፈትን ተከትሎ ትዊተር ላይ ያሰፈሩት የብስጭት ፅሁፍ ብዙ አስተያየትን አስተናግዷል!

አርሰናል በዚህ የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር ሊግ በተቀላቀለው ብሬንትፎርድ ክለብ በፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ቀን 2 ለምንም ተሸንፎ ነበር። ብሬንትፎርድ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ዘንድሮ የተቀላቀለው ከ74 አመታት በሗላ ነው።

በነገራችን ላይ ርዋንዳ ከአርሰናል እና ሌሎች የአውሮፓ ክለቦች ጋር የማስታወቂያ ስምምነት አላት። የርዋንዳ መንግስት የሀገሪቱን ቱሪዝም ለማሳደግ "Visit Rwanda" የሚል ፅሁፍ የአርሰናል ማልያ ላይ ለማኖር ብዙ ሚልዮን ዶላሮችን ከፍሏል፣ ሰሞኑንም ይህን ውል ያደሰ ሲሆን The East African የተባለው የኬንያ ጋዜጣ ለሚቀጥለው ሁለት አመት ርዋንዳ 100 ሚልዮን ዶላር ትከፍላለች ብሏል።

Via Elias Meseret
@ETH724
@ETH724

group-telegram.com/ETH724/16
Create:
Last Update:

BY ኢትዮ 7/24 መረጃ

Share with your friend now:
group-telegram.com/ETH724/16

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Update March 8, 2022: EFF has clarified that Channels and Groups are not fully encrypted, end-to-end, updated our post to link to Telegram’s FAQ for Cloud and Secret chats, updated to clarify that auto-delete is available for group and channel admins, and added some additional links. "There is a significant risk of insider threat or hacking of Telegram systems that could expose all of these chats to the Russian government," said Eva Galperin with the Electronic Frontier Foundation, which has called for Telegram to improve its privacy practices. The next bit isn’t clear, but Durov reportedly claimed that his resignation, dated March 21st, was an April Fools’ prank. TechCrunch implies that it was a matter of principle, but it’s hard to be clear on the wheres, whos and whys. Similarly, on April 17th, the Moscow Times quoted Durov as saying that he quit the company after being pressured to reveal account details about Ukrainians protesting the then-president Viktor Yanukovych. Perpetrators of these scams will create a public group on Telegram to promote these investment packages that are usually accompanied by fake testimonies and sometimes advertised as being Shariah-compliant. Interested investors will be asked to directly message the representatives to begin investing in the various investment packages offered. In the past, it was noticed that through bulk SMSes, investors were induced to invest in or purchase the stocks of certain listed companies.
from de

Telegram ኢትዮ 7/24 መረጃ
FROM American