Telegram Group & Telegram Channel
#Update

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ መደቦች በ0 ዓመት ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት መቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል።

በዚህም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በጀማሪ ባለሙያ ዜሮ አመት የተመዘገባችሁ የፈተና ቀን መጋቢት 10/7/2014 ዓ.ም ቅዳሜ መሆኑ ተገልጿል።

አመልካቾች የተሰጣቸውን የምዝገባ ማረጋገጫ መለያ ቁጥር መግቢያ የሚለዉ ላይ አስገብተው እንዲሞክሩት የተጠቆመ ሲሆን በሚያስገቡበት ጊዜ ባዶ ሰንጠረዥ ከመጣልዎት አልተመረጡም ማለት እንደሆነ ተጠቁሟል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ከአንድ ሥራ መደብ በላይ ያመለከቱ አመልካቾቾ መፈተን የሚችሉት በአንዱ ብቻ መሆኑን ገልጿል።

በፈተና ሠዓት የተሠጥዎትን የምዝገባ መለያ ኮድ፣ የተፈተኑበትን የስራ መደብ መጠሪያ በፈተና አቴንዳንስ ወረቀት ላይ መፃፍ እንዲሁም እራስዎን የሚገልፅ መታወቂያ እንዳይረሱ ተብላችኋል።

ሆኖም መረጃዎን ለማየት የሚያገለግለው https://www.pshrdb.gov.et አሁን ላይ ይህንን አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑን አመልካቾች ጠቁመዋል።

group-telegram.com/JobCome/4787
Create:
Last Update:

BY Job Ethiopian

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/JobCome/4787

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Official government accounts have also spread fake fact checks. An official Twitter account for the Russia diplomatic mission in Geneva shared a fake debunking video claiming without evidence that "Western and Ukrainian media are creating thousands of fake news on Russia every day." The video, which has amassed almost 30,000 views, offered a "how-to" spot misinformation. Lastly, the web previews of t.me links have been given a new look, adding chat backgrounds and design elements from the fully-features Telegram Web client. What distinguishes the app from competitors is its use of what's known as channels: Public or private feeds of photos and videos that can be set up by one person or an organization. The channels have become popular with on-the-ground journalists, aid workers and Ukrainian President Volodymyr Zelenskyy, who broadcasts on a Telegram channel. The channels can be followed by an unlimited number of people. Unlike Facebook, Twitter and other popular social networks, there is no advertising on Telegram and the flow of information is not driven by an algorithm. Asked about its stance on disinformation, Telegram spokesperson Remi Vaughn told AFP: "As noted by our CEO, the sheer volume of information being shared on channels makes it extremely difficult to verify, so it's important that users double-check what they read." It is unclear who runs the account, although Russia's official Ministry of Foreign Affairs Twitter account promoted the Telegram channel on Saturday and claimed it was operated by "a group of experts & journalists."
from de

Telegram Job Ethiopian
FROM American