Telegram Group & Telegram Channel
ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች አቀባበል መርሐ-ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔና ለ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ የእንግዶች አቀባበል ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡

መርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በተገኙበት በማርች ባንድና በሌሎች የጎዳና ላይ ትርዒትቶች ነው በድምቀት የተጀመረው፡፡

በዛሬው ዕለትም በስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ የሚካፈሉ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ሌሎች እንግዶች መግባት እንደሚጀምሩ ለፋና ዲጂታል የተላከው መረጃ ያመላክታል።

በዛሬው ዕለትም በስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ የሚካፈሉ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ሌሎች እንግዶች መግባት እንደሚጀምሩ ለፋና ዲጂታል የተላከው መረጃ ያመላክታል።

group-telegram.com/fanatelevision/89571
Create:
Last Update:

BY FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/89571

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

At its heart, Telegram is little more than a messaging app like WhatsApp or Signal. But it also offers open channels that enable a single user, or a group of users, to communicate with large numbers in a method similar to a Twitter account. This has proven to be both a blessing and a curse for Telegram and its users, since these channels can be used for both good and ill. Right now, as Wired reports, the app is a key way for Ukrainians to receive updates from the government during the invasion. "He has to start being more proactive and to find a real solution to this situation, not stay in standby without interfering. It's a very irresponsible position from the owner of Telegram," she said. Artem Kliuchnikov and his family fled Ukraine just days before the Russian invasion. Ukrainian President Volodymyr Zelensky said in a video message on Tuesday that Ukrainian forces "destroy the invaders wherever we can." The perpetrators use various names to carry out the investment scams. They may also impersonate or clone licensed capital market intermediaries by using the names, logos, credentials, websites and other details of the legitimate entities to promote the illegal schemes.
from de

Telegram FBC (Fana Broadcasting Corporate)
FROM American