በርዕደ መሬቱ ዙሪያ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎችና ተግባራት ላይ አቅጣጫ አስቀምጠናል - ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የርዕደ- መሬት ክስተቶችና የተሰጡ ምላሾችን በመገምገም ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎችና ተግባራት ላይ አቅጣጫ አስቀምጠናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
በኦሮሚያና በአፋር ክልሎች በስምጥ ሸለቆ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ወረዳዎች የርዕደ-መሬት ክስተት በተመለከተ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ፥ በስብሰባው የሳይንስ ማህበረሰቡ አካላትና የሁለቱ ክልሎች አመራሮችም እንዲሳተፉ መደረጉን ጠቁመዋል።
ከመስከረም 2017 ዓ/ም ጀምሮ ... https://www.fanabc.com/archives/278352

ትናንት ምሽት በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍሎች በሰማይ ላይ የታየው ክስተት...
የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ በትናንትናው ዕለት ከምሽቱ 1፡30 ገደማ በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍሎች በሰማይ ላይ እየተቀጣጠሉ በከፍተኛ ፍጥነት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቁስ አካላት ስብስብ መታየታቸውን አስታውቋል።
ተቋሙ በታዩት ተንቀሳቃሽ ምስሎች ለመመልከት እንደቻለውም የእነዚህ አካላት ስብስብ የጠፈር ፍርስራሾች አሊያም የሚቲዮር አለቶች እንደሚመስሉ ይፋ አድርጓል።
ስብስቡ ወደ ደቡባዊ የሃገሪቱ አቅጣጫ በከፍተኛ ፍጥነት በሰማይ ላይ ሲምዘገዘግ እንደነበረም ነው የተመላከተው።
የክስተቱን ተፈጥሮ በእርግጠኝነት ለማብራራት ያስችል ዘንድ ሁኔታውን በቅርበት እያጣራ እንደሚገኝ ተቋሙ ገልጿል።
የተጣራ መረጃ ሲደርስ ለህብረተሰቡ ይፋ እንደሚደረግም ተጠቁሟል።
የማጣራት ሥራው እስኪጠናቀቅ ድረስ ሁሉም ሰው በተረጋጋ መንፈስ እንዲጠባበቅ ተቋሙ አሳስቧል።

ኢትዮጵያና ብራዚል በግብርና ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ከብራዚል የማህበራዊ እድገት፣ የቤተሰብ ድጋፍና የድህነት ቅነሳ ሚኒስትር ዌሊንግተን ዲያስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያና ብራዚል በግብርና እና በምግብ ዋስትና መስኮች ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ አምባሳደር ልዑልሰገድ÷በኢትዮጵያ ግብርናን የማዘመን፣ የምግብ ሉዓላዊነትና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎችን…
https://www.fanabc.com/archives/278364

በአማራ ክልል ከሩዝ ሰብል ልማት 1 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 ምርት ዘመን በመኸር ወቅት ከለማው የሩዝ ሰብል እስካሁን 1 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የሰብል ልማት ባለሙያ እንዬ አሰፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ የሩዝ ምርት ፍላጎትን በሀገር ውስጥ ለማሟላት የሚደረገውን ጥረት እውን ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡ በዚህ መሰረት ለሩዝ…
https://www.fanabc.com/archives/278370

በካሊፎርኒያ በተከሰተው ሰደድ እሳት የሟቾች ቁጥር 10 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከካሊፎርኒያ ጫካ ተነስቶ እስከ ሎስ አንጀለስ በዘለቀው ሰደድ እሳት ሕይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 10 መድረሱ ተሰምቷል፡፡ በአካባቢው ያለው ከፍተኛ ነፋስ ሰደድ እሳቱ እንዲባባስ ማድረጉም ተገልጿል፡፡ አንድ የሎስ አንጀለስ ባለስልጣን እንዳሉት÷ ሰደድ እሳቱ ወደ ሌሎች አካባቢዎች የመዛመት እድሉ ከፍተኛ ነው፤ የሟቾች ቁጥርም ሊያሻቅብ ይችላል፡፡ በሰደድ እሳቱ…
https://www.fanabc.com/archives/278368

በክልሉ ለወጣቶች ከ100 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ተፈጠረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ለወጣቶች 125 ሺህ 212 የሥራ ዕድል ለመፍጠር አቅዶ 100 ሺህ 682 ማሳካቱን የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ሰለሞን አየለ እንደተናገሩት፤ በግማሽ ዓመቱ ለወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል 18 ሺህ 944 ቋሚ እንዲሁም 81…
https://www.fanabc.com/archives/278381

ሀሰተኛ መረጃ
ሩሲያ ለኢትዮጵያ የስንዴ ድጋፍ አደረገች የሚለዉ መረጃ የተሳሳተ ነዉ። አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ ከተለያዩ ሀገራት ተሰባስበው ኢትዮጵያ ውስጥ በጋምቤላ ክልል ተጠልለው ለሚገኙ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች እንዲውል ዓለም ምግብ ፕሮግራም (ደብሊውኤፍፒ) ያደረገችውን ድጋፍ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ተደረገ በሚል የተዛባ መረጃ በመሰራጨት ላይ ይገኛል። የሩሲያ መንግስት እንዳስታወቀው ለዓለም ምግብ ፕሮግራም ያደረገው…
https://www.fanabc.com/archives/278384

ኢትዮጵያን ለዓለም በማስተዋወቅ በጎ ገጽታዋን መገንባት እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን በሚገባ በማወቅና ለሌላው ዓለም በማስተዋወቅ የሀገሪቱን በጎ ገጽታ መገንባት ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡ በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት ስልጠና የወሰዱ ካዴቶች በብሔራዊ ቤተ-መንግስት፣ አንድነት ፓርክ፣ ሳይንስ ሙዚዬም እና በወዳጅነት ፓርክ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ አምባሳደር ብርቱካን…
https://www.fanabc.com/archives/278387

በአፋር ክልል የሱልጣን አሊሚራህ ሀንፈሬ ቤተ-መንግሥት ዕድሣት እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገንዘብ በአፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ የሚገኘው የሱልጣን አሊሚራህ ሀንፈሬ ጥንታዊ ቤተ-መንግሥት እየታደሠ ነው፡፡ ለእድሣቱ ከሚያስፈልገው 174 ሚሊየን 585 ሺህ 826 ብር እስከ አሁን 134 ሚሊየን 804 ሺህ 391 ብር ከመጽሐፉ ሽያጭ መሰብሰቡን የአፋር ክልል ቱሪዝም ቢሮ…
https://www.fanabc.com/archives/278380