Telegram Group & Telegram Channel
🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅

#አስገራሚዉ_የንስር_አሞራ_የተፈጥሮ_ትግል

ንስር አሞራ ከፍተኛ የሆነ #እርቀት #የማየት #አቅም ያለው ሲሆን ከአንድ ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ ሆኖ እስከ ሁለት ከግመሽ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነገሮችን የማየት አቅም አለው።

ንስር አሞራ ከአዕዋፋት ዘር 70 ዓመት መቆየት የሚችል የእድሜ ባለጸጋ ነዉ። ግን የእድሜው 40 ሲሆን ተፈጥሮ #ሁለት #አማራጮችን በፊቱ ታቀርብለታለች። #መሞት ወይም #እድሜውን #ቀጥሎ ወደ 70 አመት ለመገስገስ #ጠንካራ #መሰናክሎችንና #ስቃይ የተሞላበትን #አስቸጋሪ #የለውጥ ሂደቶችን #ማለፍ እና ሌላ 30 ዓመትን #መቀዳጀት፡፡

ንስር አሞራ ከውልደቱ/ ከተፈለፈለ/ ጀምሮ 40 ዓመት ከኖረ በኋላ ምግቡን ለማደን የሚገለገልበት #ጥፍሮቹ ከመጠን በላይ #ስለሚያድጉ ምግቡን ከመሬት ላይ ማንሳት ያቅተዋል፡፡

📍አጥንትን ሳይቀር መስበር አቅም ያለው አፉ (መንቁሩ) #ስለሚታጠፍና #ስለሚጣመም ምግቡን #እንደወትሮው #መመገብ #ይሳነዋል፡፡

📍ክንፉና በአካሉ ላይ ያሉ #ላባዎች #ስለሚከብዱት ፤ ያ ሰማየ ሰማያትን #እየሰነጠቀ ይበር የነበረው #ኃይሉ #ይክደዋል፡፡

📍በዚህ ወቅት ነው እንግዲህ ንስር አሞራ በሁለት ዉሳኔዎች #አጣብቂኝ ውስጥ የሚወድቀው፡፡ ይኸውም ከዚህ #ካረጀ አካሉ ጋር ዝም ብሎ #በመቀመጥ #ሞቱን #መጠበቅ ወይም #5_ወር የሚፈጅ #ስቃይና #መከራ ያለበት #መስዋእትነትን ከፍሎ ቀሪውን #30_ዓመቱን #መውለድ፡፡

📌ንስር አሞራ ከቀረበለት ሁለት ምርጫ ቀሪ 30 ዓመቱን መቀጠል ከሆነ ምርጫው የሚከተሉት #አስቸጋሪ #ሁኔታዎችን #ያልፋል፡፡

📍ይኸውም #ከፍተኛ #ተራራ ላይ በመዉጣት #የብቻውን #ጎጆ #ይቀልሳል። ጎጆ ከቀለሰ በኋላ የመጀመርያ ስራዉ #የአፉን #መንቁር #ከአለት ጋር #በማጋጨት #ነቅሎ #መጣል ነው፡፡ ይህን ካደረገ #በኋላ #አዲስ #መንቁር #ይወጣለታል።

📍መንቁሩ እስኪያድግ ድረስ #ታግሶ በጎጆው #ምንም አይነት #ምግብ #ሳይመገብ #መቆየት #ግዴታው ይሆናል፡፡ አዲስ መንቁር ከበቀለለት በኋላ #በአዲሱ #መንቁሩ የገዛ እግሩን #አሮጌ #ጥፍር #ነቃቅሎ #ይጥለዋል ።አዲሱ የእግር ጥፍር ከበቀለለት በኋላ ደግሞ ይህንን #አዲስ #ጥፍር #እንደ መሳርያ በመጠቀም #በሰዉነቱ የተጣበቁትን #እንዳይበር #እንቅፋት የሆኑትን #የገዘፉና #ያረጁ #ላባዎችን #ነቃቅሎ #ይጥላል።

💯በምትኩ #አዲስ ላባ #ያበቅላል። ይህን 5ወር በዚህ መልኩ #በጀግንነት ከተወጣ በኋላ እንደገና #ራሱን #በራሱ #ወልዶና #ወጣት ሆኖ ወደ ንስሮች መንደር ብቅ ይላል፡፡ በእድሜው ላይ 30 አመት #ጨምሮ በበረራው ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ከፍ ብሎ እየበረረ #ህይወትንና #ደስታን #በውሳኔው በቀጠለው 30 ዓመት ሙሉ በከፍታዎች ሁሉ ላይ #በድል ፣ #በግርማና #በሞገስ ይበራል።

የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1

group-telegram.com/theonlytruth1/36
Create:
Last Update:

BY እዉነት ብቻ

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/theonlytruth1/36

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Recently, Durav wrote on his Telegram channel that users' right to privacy, in light of the war in Ukraine, is "sacred, now more than ever." Again, in contrast to Facebook, Google and Twitter, Telegram's founder Pavel Durov runs his company in relative secrecy from Dubai. "For Telegram, accountability has always been a problem, which is why it was so popular even before the full-scale war with far-right extremists and terrorists from all over the world," she told AFP from her safe house outside the Ukrainian capital. Multiple pro-Kremlin media figures circulated the post's false claims, including prominent Russian journalist Vladimir Soloviev and the state-controlled Russian outlet RT, according to the DFR Lab's report. Two days after Russia invaded Ukraine, an account on the Telegram messaging platform posing as President Volodymyr Zelenskiy urged his armed forces to surrender.
from de

Telegram እዉነት ብቻ
FROM American