Telegram Group & Telegram Channel
“ሃገራዊ መግባባት ለህብረ -ብሄራዊ አንድነት"
(ህዳር 5 ቀን 2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን 19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ህዝቦች ቀን “ሃገራዊ መግባባት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል የባለስልጣኑ ሰራተኞችና አመራሮች በተገኙበት የፓናል ውይይት ተደርጓል፡፡

የፓናል ውይይቱ በኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር የተጀመረ ሲሆን የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ በመክፈቻ ንግግራቸው የተለያየ መልክ ማንነት ያለን የተቀደሰች ውድ ሀገር ያለን የማንደራደር ህዝቦች ነን፤አባቶቻችን የተከበረች ሀገር አስረክበውናል ስለዚህ ሀገራችንን በመውደድ ልዩነታችንን በማክበር እና ምቹ ሀገርን በመፍጠር የልጆቻችን መብት እንዲከበር የኛ አስተዋጽኦ ያስፈልጋል ያሉ ሲሆን በልዩነታችን እንነጋገር ለሀገራችን ዘብ እንቁም የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

group-telegram.com/AAEQOCAA/6777
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6777

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram has gained a reputation as the “secure” communications app in the post-Soviet states, but whenever you make choices about your digital security, it’s important to start by asking yourself, “What exactly am I securing? And who am I securing it from?” These questions should inform your decisions about whether you are using the right tool or platform for your digital security needs. Telegram is certainly not the most secure messaging app on the market right now. Its security model requires users to place a great deal of trust in Telegram’s ability to protect user data. For some users, this may be good enough for now. For others, it may be wiser to move to a different platform for certain kinds of high-risk communications. So, uh, whenever I hear about Telegram, it’s always in relation to something bad. What gives? Stocks dropped on Friday afternoon, as gains made earlier in the day on hopes for diplomatic progress between Russia and Ukraine turned to losses. Technology stocks were hit particularly hard by higher bond yields. At this point, however, Durov had already been working on Telegram with his brother, and further planned a mobile-first social network with an explicit focus on anti-censorship. Later in April, he told TechCrunch that he had left Russia and had “no plans to go back,” saying that the nation was currently “incompatible with internet business at the moment.” He added later that he was looking for a country that matched his libertarian ideals to base his next startup. "There is a significant risk of insider threat or hacking of Telegram systems that could expose all of these chats to the Russian government," said Eva Galperin with the Electronic Frontier Foundation, which has called for Telegram to improve its privacy practices.
from es

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American