Notice: file_put_contents(): Write of 11701 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 8192 of 19893 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
ፀረ ዝሙት | Telegram Webview: Tserezmut/345 -
Telegram Group & Telegram Channel
ያደርጋቸዋል፡፡
ወዳጆቼ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም
በአባታቸው፣በወንድማቸው፣በአጎታቸው፣በቅርብ ዘመዳቸው፣በሚያውቁትና
በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ
ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ
ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኃላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አላፍር ሲል ደግሞ
እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለሕልመ ሌሊት
ይዳርጋቸዋል፡፡
ሐ/ ሴት ዛር
ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን
ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ
ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለሕልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት
ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት ከባላቸው ጋር ሩካባቤ
እንዳይፈጽሙ፣በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ፣እንዲጠሉ፣ለሩካቤ ሥጋ መስእብ
እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ
ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ ይህም ወንዱ
እስኪቱ/ብልቱ/ ለግንኙነት ዝግጁ እንዳይሆንና እስኪቱ እየተሸበሸበ ወደ ፍሬው
ማህደር እንዲገባ ታደርጋለች፡፡ በቀላሉ እስኪቱን ታመነምናለች፡፡
መ/ ወንድ ዛር
ወንድ ዛር ያለባት ሴት ልክ እንደ ወንድ ዓይነ ጥላ ሁሉ ሴቷን ሌሊት እየመጣ
ይገናኛታል፡፡ አንድ ሴት ሌሊት እየመጣ የሚገናኛት ወንድ ዓይነ ጥላ ይሁን ሴት
ዓይነ ጥላ በምን ትለያለች ካልን ወንድ ዛር ከሆነ ሁሉም በሕልሟ ያለ ፈቃድዋ
በግድ እያስገደደ እያስፈራራ ነው የሚገናኛት፡፡ የማታውቀው ኃይለኛ ወንድ በግድ
ሲገናኛት ታያለች፡፡
የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ባል አድርጎ
ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ
ዛር ያለባቸው ሴቶችም እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም፣ትዳር ቢይዙም ዛሩ
ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል፡፡ ቢያረግዙም ጽንሱን
በደም በመምታት ሊያስቀርድ ይችላል፡፡ እንዲሁም ዛሩ አፍረታቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ
ያደርጋቸዋል፡፡ ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡
ወዳጆቼ በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ ሴት ዓይነ ጥላ፣ወንድ ዓይነ
ጥላ፣ሴት ዛር፣ወንድ ዛር ካለብን የሕልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ
አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት
መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለሕልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡ ወገኖቼ ሕልመ-ሌሊት
(ዝንየት) በተደጋጋሚ ሲፈትነን እግዚአብሔር እንደተወን ቤተ-ክርስትያን
እንዳንገባ፣ እንዳልተፈቀደልን መቁጠር የለብንም፡፡ ይልቁን ፈተና እንደሆነ
አውቀን አጋንንቱን ልንዋጋ ይገባናል፡፡
ተወዳጆች ሆይ ሱባኤ ስንገባ ወንድ ሴት ሳይል በሕልመ ሌሊት ምናልባት
የሚፈትነን አጋንንት ስለሚኖር እረሳችንን ለፈተና ዝግጁ አድርገን ልንጀምር እንጂ
በአጋንንት ፈተና ልንደናበር አይገባል፡፡
የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው?
1ኛ/ ጸሎት
ሕልመ ሌሊት የሚያስቸግረን ከሆነ ማታ የእለት ውዳሴ ማርያም ከበረታን
ከመዝሙር ዘጠና ጋር ጸልየን መተኛት፡፡ እመቤታችንን የዝንየት አጋንንቱን
እንድታስርልን እንድታርቅልን መማጸን፡፡ ያኔ በሌሊት በተቃራኒ ጾታ እየተመሰለ
የሚፈትነን የሕልመ ሌሊት አጋንንት (ዝንየት) ሲርቀን በሰላም መኖር
እንጀምራለን፡፡ ወዳጆቼ ብርቱ ጸሎት እንኳን ከሕልመ ሌሊት ከገሃነመ እሳት
ይታደገናልና በርትተን እንጸልይ፡፡ ማታ ማታ ውዳሴ ማርያም፣አርጋኖን የቻልነውን
ያህል ብንጸልይ የእመቤታችን ጥበቃ እናገኛለን፡፡
2ኛ/ ሕልመ ሌሊት እንደመታን ተመልሶ አለመተኛት
ብዙዎቻችን ሕልመ ሌሊት ሲመታን ተስፋ በመቁረጥ ተመልሰን በዛው
እንተኛለን፡፡ ይሄ ድርጊታችን አጋንንቱን ከማስደሰቱም በላይ ለነገ የልብ ልብ
ይሰጠዋል፡፡ እኛ በሕልመ ሌሊት ምክንያት ጸሎቱን ትተን ‹‹ጠዋት ታጥቤ
እጸልያለሁ›› በሚል ስንፍና ከተኛን አጋንንቱ እየደጋገመ እየመታን ሕልመ ሌሊቱን
ጸሎት ለማስታጎያ ያደርግብናል፡፡ ስለዚህ ሕልመ ሌሊት እንደ መታን ፈጥነን
በመነሳት ከቻልን ሰውነታችንን መታጠብ ካልቻልን አንቀጸ ሥጋችንን በመታጣብ
ጸሎታችንን መጸለይ፡፡ ወዳጆቼ ሕልመ ሌሊት እንደ መታን ተነስተን ታጥበን
በመጸለያችን የነገ የአጋንንቱን ውጊያ በር እንዘጋበታለን፡፡ አጋንንቱ በሕልመ
ሌሊት የሚመታን አንድም እንዳንጸልይ ስለሆነ እኛ ደግሞ በተቃራኒ ከጸለይን
አጋንንቱ ይርቀናል፡፡
3ኛ/ ማታ ውኃ አብዝቶ አለመጠጣት
ሕልመ ሌሊትን ለማስታገስ አንዱ መፍትሔ ማታ ውኃ አብዝቶ አለመጠጣት
ነው፡፡ ይህንን ከመጻሕፍተ መነኮሳት ሁለተኛው የሆነው ፊልክስዮስ ‹‹አካልን
የሚያደርቅ፤ከሕልመ ሌሊት፣ከዘር መፍሰስ የሚከለክል፤በመዓልት ኃልዮ
ኃጢአትን የሚያጠፋ እንደ ውኃ ጥም የለም፡፡ ምንም ቢጾሙ፣ምንም ከምግብ
ቢያከፍሉ አብዝቶ ውኃ ከጠጣ አይጠቅምም፡፡ ምነዋ ትለኝ እንደ ሆነ ሆዱ ቂብ
ትላለች›› /ፊልክ.ክፍል 3 ተስእ 38/
ውኃ ማታ አብዝቶ መጠጣት ዘር በቀላሉ እንዲፈስ ያደርጋል፡፡ አባቶቻችን በሕጋዊ
ጋብቻ ያሉትን ባለ ትዳሮች ‹‹ሩካቤ ሥጋ ከመፈጸማቸው ከ30 ደቂቃ በፊት ንጹህ
ውኃ ጠጡ›› የሚሉት በግንኙነት ጊዜ በሰውነት በቂ ውኃ ካላ የወንድ ዘር በቀላሉ
ወደ ሴቷ ማህፀን ስለሚደርስ ነው፡፡ ውኃ ለወንድ ዘር ተሸካሚ ነው፡፡ ውኃው ነው
የወንድን ዘር እንደ መርከብ በመሸከም ከማህፀን የሚያደርሰው፡፡ ስለዚህ ማታ
ማታ ውኃ አብዝቶ አለመጠጣት ትኩስ ነገርም አለማዘውተር ይመረጣል፡፡
4ኛ መስገድ
ሕልመ ሌሊት አዘውትሮ የሚፈታተነን ከሆነ ስግድት ላይ መበርታት፡፡ በተለይ
ማታ ከመተኛታችን በፊት እራሳችንን በስግደት ቀጥቅጠን መተኛት፡፡ በስግደት
የደከመ ሰውነት ላይ አጋንንት የበላይነት አይኖረውም፡፡ ስግደት ከእነዚህ ዓይነት
አጋንንታዊ ጾር የምንርቅበት እና መፍትሔ የምናገኝበት ስለሆነ መቼም ስግደት
ባይሆንልንም መስገድ መልመድ ይገባናል፡፡
5ኛ/ መጠንቀቅ እና ማማከር
ተወዳጆች ሆይ እራሳችንን ለፍትወት እና ለዝሙት ከሚያጋልጡን ነገሮች
የምንርቅ ከሆነ አጋንንቱ በእኛው ስህተት ለሕልመ ሌሊት አይዳርገንም፡፡
እንዲሁም ፈተናው ሲደጋገምብን ሲበረታብን አባቶችን በግል በመፍትሔው ዙርያ
ማመከርና የሚሉንን መስማት እና መተግበር፡፡
ወዳጆቼ አጋንንት ወንድ ሴት ሳይል በሕልመ ሌሊት መፈተኑን አይተውም፡፡
ስለዚህ እኛ በጾም፣በጸሎት በስግደት መዋጋቱን ልንተው አይገባም፡፡

አዘጋጅ ፀሀፊ 👉ዲ/ን ፍቅረ አብ

💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💙💙 @Tserezmut 💙💙
💜💜 @Tserezmut 💜💜
❤️❤️ @Tserezmut ❤️❤️
💛💛💛💛💛💛💛💛💛
Join

group-telegram.com/Tserezmut/345
Create:
Last Update:

BY ፀረ ዝሙት

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/Tserezmut/345

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

In December 2021, Sebi officials had conducted a search and seizure operation at the premises of certain persons carrying out similar manipulative activities through Telegram channels. After fleeing Russia, the brothers founded Telegram as a way to communicate outside the Kremlin's orbit. They now run it from Dubai, and Pavel Durov says it has more than 500 million monthly active users. Meanwhile, a completely redesigned attachment menu appears when sending multiple photos or vides. Users can tap "X selected" (X being the number of items) at the top of the panel to preview how the album will look in the chat when it's sent, as well as rearrange or remove selected media. Now safely in France with his spouse and three of his children, Kliuchnikov scrolls through Telegram to learn about the devastation happening in his home country. But the Ukraine Crisis Media Center's Tsekhanovska points out that communications are often down in zones most affected by the war, making this sort of cross-referencing a luxury many cannot afford.
from es

Telegram ፀረ ዝሙት
FROM American