Notice: file_put_contents(): Write of 326 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 8192 of 8518 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
Yoga with Meron Mario | Telegram Webview: YogawithMeron/72 -
Telegram Group & Telegram Channel
ይድረስ ለወዳጆች
ልደቴን በደግነታችሁ አድምቁት!
ሜሮን ማርዮ እባላለሁ፤ ላለፉት ስድስት ዓመታት የልደት ቀኔን በተለያዩ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች ውስጥ በማክበር አሳልፌያለሁ፡፡ በዚህ ዓመትም ራስ መኮንን ድልድይ ሰባ ደረጃ አካባቢ በሚገኘው ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ግቢ ውስጥ ልደቴን በማህበራዊ ግልጋሎት ከናንተ ከወዳጆቼ እና ቤተሰቦቼ ጋር ለማሳለፍ አስቤያለሁ፡፡ ቅዳሜ ሰኔ 12 ቀን ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ እዚያው እንገናኝ፡፡
ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት እድሜያቸው ከ0 ዓመት ጀምሮ እስከ 13 ዓመት ድረስ ያሉ የካንሰር ታማሚዎችን የሚደግፍ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡
እጃችሁ ከምን፦ ቴምር፣ ብስኩቶች፣ የዱቄት ወተት፣ የልጆች አልባሳት፣ የስዕል ደብተሮችና እርሳሶች፣ የህጻናት መጽሐፍት እና ሌሎች ለህጻናቱ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ይዛችሁ ጎራ በሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0925416141 ይደውሉ፡፡

group-telegram.com/YogawithMeron/72
Create:
Last Update:

BY Yoga with Meron Mario

Share with your friend now:
group-telegram.com/YogawithMeron/72

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The gold standard of encryption, known as end-to-end encryption, where only the sender and person who receives the message are able to see it, is available on Telegram only when the Secret Chat function is enabled. Voice and video calls are also completely encrypted. 'Wild West' "And that set off kind of a battle royale for control of the platform that Durov eventually lost," said Nathalie Maréchal of the Washington advocacy group Ranking Digital Rights. Multiple pro-Kremlin media figures circulated the post's false claims, including prominent Russian journalist Vladimir Soloviev and the state-controlled Russian outlet RT, according to the DFR Lab's report. Russians and Ukrainians are both prolific users of Telegram. They rely on the app for channels that act as newsfeeds, group chats (both public and private), and one-to-one communication. Since the Russian invasion of Ukraine, Telegram has remained an important lifeline for both Russians and Ukrainians, as a way of staying aware of the latest news and keeping in touch with loved ones.
from es

Telegram Yoga with Meron Mario
FROM American