TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Tigray " በየመዋቅሩ ያሉ ም/ቤቶች ጊዚያቸው ያለፈ እና ህጋዊ መሰረታቸው ያበቃ በመሆኑ መሾምና መሻር አይችሉም " ብሎ የነበረው የትግራይ ክልልጊዚያዊ አስተዳደር ምክር ቤቶቹ ህጋዊ መሰረት እንዲኖራቸው የሚያደርግ ደንብ አፅድቀዋል።
የጊዚያዊ አስተዳደሩ ካቢኔ የወረዳ ምክር ቤቶች የሚያጠናክር እና ህጋዊ መሰረት እንዲኖራቸው የሚያደርግ ነው ያለውን ደንብ ከሰሞኑን አፅድቋል።
" የፀደቀው ደንብ የወረዳ ም/ቤቶች ተጠናክረው የህዝቡ ተሳትፎ እና ውክልና በሚያረጋግጥ መልኩ እንዲንቀሳቀሱ የሚያስችል የተፈጠረው አለመግባባት የሚቀርፍ ሁሉን በሚያግባባ መልኩ ስራቸው እንዲፈፅሙ የሚያስችላቸው ነው " ብሏል።
ደንቡ ተፈፃሚነት እንዲኖረው ሁሉም የበኩሉ እንዲወጣ ያሳሰበው የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደሩ ፤ አስከታች ድረስ ያለው መንግስታዊ እና አስተዳዳራዊ መዋቅር ተጠናክሮ ህዝቡ የሚገባውን አገልግሎት ማግኘት አለበት ብሏል።
@tikvahethiopia

group-telegram.com/tikvahethiopia/93993
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/e1SfbU7w6pLk6Lf9fctmRbkMz6X8FF4FhmZ5PRM2EIi88aZKajQu_RfM2axfV3WQlDODp8g2YizkDP3QBaSDrrZsQmXKNhU9HmcS5uL_ipuA3D5T5rtJeIB5ZV1YGK1XCzMxMMqqkEHBi9JypKCNqlpGUKvYVz7hmZ7z1XxxugPW_K6qbNF-7pNGInzRvavEyKQQaHTN3JMXqJU3QP0xqgaOg33tfP_XWQP3aFOdWtbtadb_kJj5HYntUnDl3dk5BpK1I-eAAjzgui2Bm_dewNZwmMkWMPLH8x4u8JbgAdrwxW0QmF4nglPa5KBqBMTOk1I9qXpVjQhR4b4Ktitz1Q.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/r4eCoCXqUArUVo9KHS3w5LUzj05ev1L6vC6HdDawXD9AwFkPltcPiNs6_ov0QyBK3B4-JkHAXoAzD_sndKGw4QCQjU7j3MidY0p1T9FPJtaczFanNSNdpZ6QuwQi6qD3HTJE97Ij3flP2B8-waz3fyuJWFxXD5HC_YC7C4bBamtn98m2A5eyxENkp-ioAAE_QTD1DIqXa0MwEItkBGCtDscil42Y_HuOzvnzTYmsLDmmmPnCBewcATjSh7Mr0f9vgm7TX7Gma89Ydtr2VIQtiRyN5f9q8LsGGvxFRUocJpCeRR_Vm7jtihfP_HsAkqv_coLK0-eLk5_OgDn-Ewu_rA.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/nXmmOYHjOEdbxuAkXTVPyHnX12Xs94069BqBHNju6aDWXZrntAQ0KXyVrdqHrJYI25Bk04zv3eWkMJEU3zjr-N5OI197maJPy4IaM3My8chFWJzssiNB_oqIIm_CyDmeSekwaJbO-mbn37mOAfW8Q92DeJVJG-vfOF79H7c9DOJEPIUKgT5PRTlA8Z_j8M1KH4x-XJggg8XQHOzbiJ8__nTOmnPn2kSE1mQSZVQCw-1muBmnQAuIQ9VLKJjmSJnC0uee1uM2-W6vq8CMWpj9pRE3Oc4BM_kvUCRI5elKKy18hzY5Fy64cGvmyhkgREUZrp9-9y4jUqgxcS4Rvph82w.jpg)
Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/93993