Telegram Group & Telegram Channel
ባለስልጣኑ በዛሬው ዕለት የማዕድ ማጋራት አደረገ፡፡
በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም የነገ ቀን በጋራ አክብረዋል፡፡በዕለቱም በባለስልጣኑ ዝቅተኛ ደሞዝ ተከፋዮች እና በጡረታ ከባለስልጣኑ ለተገለሉ ሰራተኞች የማዕድ ማጋራት ተካሂዷል::
ዕለቱን አስመልክቶ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ ባስተላለፉት መልዕክት በመስጠታችን እናተርፍበታለን በመስጠታችን እንጠቀማለን ከሰጠነው በላይ ይጨመርልናል ያሉ ሲሆን እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳቹህ አደረስን አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የአብሮነት ይሁንልን በማለት የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም የነገ ቀን
የዛሬ ትጋት ለነገ ትሩፋት!!
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.group-telegram.com/fr/AAEQOCAA.com

group-telegram.com/AAEQOCAA/6451
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6451

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram Messenger Blocks Navalny Bot During Russian Election He floated the idea of restricting the use of Telegram in Ukraine and Russia, a suggestion that was met with fierce opposition from users. Shortly after, Durov backed off the idea. These administrators had built substantial positions in these scrips prior to the circulation of recommendations and offloaded their positions subsequent to rise in price of these scrips, making significant profits at the expense of unsuspecting investors, Sebi noted. Meanwhile, a completely redesigned attachment menu appears when sending multiple photos or vides. Users can tap "X selected" (X being the number of items) at the top of the panel to preview how the album will look in the chat when it's sent, as well as rearrange or remove selected media. Telegram was co-founded by Pavel and Nikolai Durov, the brothers who had previously created VKontakte. VK is Russia’s equivalent of Facebook, a social network used for public and private messaging, audio and video sharing as well as online gaming. In January, SimpleWeb reported that VK was Russia’s fourth most-visited website, after Yandex, YouTube and Google’s Russian-language homepage. In 2016, Forbes’ Michael Solomon described Pavel Durov (pictured, below) as the “Mark Zuckerberg of Russia.”
from fr

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American