Telegram Group & Telegram Channel
በቅንጅታዊ አተገባበር ላይ ድጋፍና ክትትል ተደረገ፡፡

(መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከከንቲባ ጽ/ቤት በመጡ የድጋፍና ክትትል ቡድን በ2017 የቅንጅታዊ አተገባበር ስራዎች ላይ ድጋፍና ክትትል ተደረገለት፡፡

የድጋፍና ክትትል ቡድኑ ባለስልጠኑ ከቅንጅታዊ ስራዎች አንጻር ያከናወነውን ተግባር ጥንካሬዎቹን እና ክፍተቶቹን በመለየት አስተያየት የሰጠ ሲሆን ሰፋ ያለ ውይይትም ተደርጎበታል፡፡

የክትትልና ድጋፍ ቡድኑ አባላት ባለስልጣኑ በዝግጅት ምዕራፍ በቅንጅታዊ ተግባራት ያከናወነው ተግባር መልካም መሆኑን ጠቅሰው የተሰጠውን አስተያየት መሰረት በማድረግ ለቀጣይ የበለጠ በርካታ ተግባራትን በማከናወን የበለጠ ሃላፊነቶችን መወጣት ይገባል ብለዋል፡፡

አቶ ዳኛው ገብሩ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ በክትትልና ድጋፉ ወቅት በሰጡት አስተያየት ድጋፍና ክትትል ራስን መልሶ ለማየትና ለማስተካከል የሚጠቅም ሲሆን ከትስስርም ጎን ለጎን ከተቋማት ጋር በመናበብ ተግባራትን ማከናወን ውጤታማ ያደርጋል ብለዋል፡፡በተጨማሪም የድጋፍና ክትትል ቡድኑ ድጋፍ የተሻለ ውጤታማ ለመሆን ያስችላል ብለዋል፡፡
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.group-telegram.com/fr/AAEQOCAA.com

group-telegram.com/AAEQOCAA/6488
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6488

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

WhatsApp, a rival messaging platform, introduced some measures to counter disinformation when Covid-19 was first sweeping the world. Telegram was co-founded by Pavel and Nikolai Durov, the brothers who had previously created VKontakte. VK is Russia’s equivalent of Facebook, a social network used for public and private messaging, audio and video sharing as well as online gaming. In January, SimpleWeb reported that VK was Russia’s fourth most-visited website, after Yandex, YouTube and Google’s Russian-language homepage. In 2016, Forbes’ Michael Solomon described Pavel Durov (pictured, below) as the “Mark Zuckerberg of Russia.” Telegram has become more interventionist over time, and has steadily increased its efforts to shut down these accounts. But this has also meant that the company has also engaged with lawmakers more generally, although it maintains that it doesn’t do so willingly. For instance, in September 2021, Telegram reportedly blocked a chat bot in support of (Putin critic) Alexei Navalny during Russia’s most recent parliamentary elections. Pavel Durov was quoted at the time saying that the company was obliged to follow a “legitimate” law of the land. He added that as Apple and Google both follow the law, to violate it would give both platforms a reason to boot the messenger from its stores. The message was not authentic, with the real Zelenskiy soon denying the claim on his official Telegram channel, but the incident highlighted a major problem: disinformation quickly spreads unchecked on the encrypted app. In addition, Telegram's architecture limits the ability to slow the spread of false information: the lack of a central public feed, and the fact that comments are easily disabled in channels, reduce the space for public pushback.
from fr

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American