Telegram Group & Telegram Channel
በሀድያ ዞን ሆሳዕናን ጨምሮ በርካታ የሚሽነሪ ት/ቤቶች አሉ። በዞኑ ያለው የሙስሊም ት/ቤት ግን አንድ ብቻ ነው። እሱም በሻሸጎ ወረዳ ቦኖሻ ከተማ የሚገኘው ኑር ት/ቤት ነው። በዚህ ት/ቤት በሚሽነሪ ት/ቤቶች ሊማሩ የነበሩ በርካታ ሙስሊም ልጆች ይማሩበታል።

ይህ ት/ቤት ግን በርካታ ወጭዎች ገጥመውት እየተንገዳገደ ይገኛል። ሁሉኑም ወጭዎች መሸፈን እንኳን ቢከብድ አሁን ላይ አንገብጋቢ ማነቆ የሆነባቸውን የመምህራን ደሞዝ ተባብረን እንድንሸፍንላቸው ለመማጸን ወደ እናንተ መጣሁ። የአንድ አመት የመምህራን ደሞዝ 600ሺ ብር ነው። ይህ በእርግጥ በአንድ ሰው ሊሸፈን ይገባው የነበረ ቢሆንም በአቅማችን ልክ ሁላችንም አኽለል ኸይር በመሆን እንድንሸፍነው እጠይቃችኃለው።

ከዚህ በታች የተቋሙን አካውንት አስቀምጣለሁ፣ ከ100 ብር ጀምሮ የአቅማችሁን በመነያት የኸይር ስራው ተጋሪ ይሁኑ፣ ከቻሉ ያስገቡበትን ደረሰኝ ኮሜንት ላይ በማስቀመጥ ለሌላውም መነሳሳት ይፍጠሩ፦

1000432023037
Bonosha Noor school

group-telegram.com/E_M_ahmoud/3107
Create:
Last Update:

BY Eliyah Mahmoud

Share with your friend now:
group-telegram.com/E_M_ahmoud/3107

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Stocks closed in the red Friday as investors weighed upbeat remarks from Russian President Vladimir Putin about diplomatic discussions with Ukraine against a weaker-than-expected print on U.S. consumer sentiment. "We're seeing really dramatic moves, and it's all really tied to Ukraine right now, and in a secondary way, in terms of interest rates," Octavio Marenzi, CEO of Opimas, told Yahoo Finance Live on Thursday. "This war in Ukraine is going to give the Fed the ammunition, the cover that it needs, to not raise interest rates too quickly. And I think Jay Powell is a very tepid sort of inflation fighter and he's not going to do as much as he needs to do to get that under control. And this seems like an excuse to kick the can further down the road still and not do too much too soon." Under the Sebi Act, the regulator has the power to carry out search and seizure of books, registers, documents including electronics and digital devices from any person associated with the securities market. The regulator said it has been undertaking several campaigns to educate the investors to be vigilant while taking investment decisions based on stock tips. The SC urges the public to refer to the SC’s I nvestor Alert List before investing. The list contains details of unauthorised websites, investment products, companies and individuals. Members of the public who suspect that they have been approached by unauthorised firms or individuals offering schemes that promise unrealistic returns
from fr

Telegram Eliyah Mahmoud
FROM American