Telegram Group & Telegram Channel
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሁሉም ክፍት ከሆነው የአፍሪካ አካዳሚ አጫጭር ኮርሶች ማዕድ ውስጥ አዲስ ፕሮግራም

ፕሮግራሙ አጫጭር የቁርዐን ምዕራፎችን ቀለል ባለ መልኩ ሰፊ ትንታኔ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ነው። ተሳታፊዎቹ የእነዚህን ምዕራፎች ማብራሪያ ፣ አላማ እና የወረዱበትን ምክኒያት በመማር ከአላህ ንግግር ጋር ይቆራኛሉ።

ፕሮግራሙን ልዩ የሚያደርገው
- ነፃ ነው : ፕሮግራሙን ለመከታተል ይሁን የምስክር ወረቀት ለማግኘት ክፍያ አይጠይቅሞ።
- ትምህርቱ የርቀት ነው : በስልክዎ አልያም በላፕቶፓ መከታተል ይችላሉ።
- መማሪያ : የሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን የተፍሲር ኪታብ
- ጊዜው አጭር ነው : ፕሮግራሙ የአስራ አምስት ቀን ብቻ ነው።
- ዝቅተኛ የቀን ኮታ : በቀን ከበዛ ሁለት ገፅ ብቻ ይማራሉ።
- የምስክር ወረቀት : ፕሮግራሙን ሲጨርሱ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
- የመማሪያ ብዙ አማራጮች፡ ፕሮግራሙን በቴሌግራም ፣ በዋትስአፕና በአፍሪካ አካዳሚ ድህረገጽ መከታተል ይችላሉ።

ምዝገባ ክፍት ነው።
ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ
https://africaacademy.com/am/?courses=hizb-al-alalah&lang=am

#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ

group-telegram.com/Jemal89/351
Create:
Last Update:

BY BURHAAN BINUURIL QUR'AANA

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/Jemal89/351

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The account, "War on Fakes," was created on February 24, the same day Russian President Vladimir Putin announced a "special military operation" and troops began invading Ukraine. The page is rife with disinformation, according to The Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, which studies digital extremism and published a report examining the channel. "Someone posing as a Ukrainian citizen just joins the chat and starts spreading misinformation, or gathers data, like the location of shelters," Tsekhanovska said, noting how false messages have urged Ukrainians to turn off their phones at a specific time of night, citing cybersafety. Artem Kliuchnikov and his family fled Ukraine just days before the Russian invasion. Since January 2022, the SC has received a total of 47 complaints and enquiries on illegal investment schemes promoted through Telegram. These fraudulent schemes offer non-existent investment opportunities, promising very attractive and risk-free returns within a short span of time. They commonly offer unrealistic returns of as high as 1,000% within 24 hours or even within a few hours. On Telegram’s website, it says that Pavel Durov “supports Telegram financially and ideologically while Nikolai (Duvov)’s input is technological.” Currently, the Telegram team is based in Dubai, having moved around from Berlin, London and Singapore after departing Russia. Meanwhile, the company which owns Telegram is registered in the British Virgin Islands.
from fr

Telegram BURHAAN BINUURIL QUR'AANA
FROM American