Telegram Group & Telegram Channel
#የፈተና_ጥሪ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ታህሳስ 24/2014 አውጥቶ በነበረው የቅጥር ማስታወቂያ በሲስተም ሶፍትዌር፣ ሲግናል አናሊስት፣ ሃርድዌር ዴቨሎፐር፣ ቴክኖሎጂ አናሊስት ፣ አርኤፍ/ማይሮዌቭ፣ ቴሌኮም ኢንጂነር፣ ሲስተም ኢንጂነር፣ ኮሚዩኒኬሽን እና ሲግናል ፕሮሰሲንግ የስራ መደብ ለመቀጠር ካመለከቱ አመልካቾች መካከል ለፈተና ብቁ ሆናችሁ የተገኛችሁ እና የስም ዝርዝራችሁ በአስተዳደሩ ድረ-ገፅ https://www.insa.gov.et/ ያለ እና አጭር የፅሑፍ መልዕክት በተንቀሳቃሽ ስልኮቻችሁ የደረሳችሁ አመልካቾች ለፈተና በተቀመጠዉ ቀን እንድትገኙ እንገልጻለን።

#ማሳሰቢያ
ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ እና የኮቪድ ፕሮቶኮል በጠበቀ መልኩ እንድትገኙ እያሳሰብን በፈተና ሰአት ስልክ (ሞባይል) ይዞ መገኘት የማይቻል መሆኑን አንገልፃለን።

የአጭር የጽሁፍ መልእክት ያልደረሳችሁ ሆኖም ስም ዝርዝራቸሁ ባመለከታችሁት የስራ መደብ ላይ ያለ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀኑ እሁድ መጋቢት 11/2014 መሆኑን አዉቃችሁ በእለቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

group-telegram.com/JobCome/4786
Create:
Last Update:

BY Job Ethiopian

Share with your friend now:
group-telegram.com/JobCome/4786

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"Like the bombing of the maternity ward in Mariupol," he said, "Even before it hits the news, you see the videos on the Telegram channels." But the Ukraine Crisis Media Center's Tsekhanovska points out that communications are often down in zones most affected by the war, making this sort of cross-referencing a luxury many cannot afford. In addition, Telegram now supports the use of third-party streaming tools like OBS Studio and XSplit to broadcast live video, allowing users to add overlays and multi-screen layouts for a more professional look. Overall, extreme levels of fear in the market seems to have morphed into something more resembling concern. For example, the Cboe Volatility Index fell from its 2022 peak of 36, which it hit Monday, to around 30 on Friday, a sign of easing tensions. Meanwhile, while the price of WTI crude oil slipped from Sunday’s multiyear high $130 of barrel to $109 a pop. Markets have been expecting heavy restrictions on Russian oil, some of which the U.S. has already imposed, and that would reduce the global supply and bring about even more burdensome inflation. The S&P 500 fell 1.3% to 4,204.36, and the Dow Jones Industrial Average was down 0.7% to 32,943.33. The Dow posted a fifth straight weekly loss — its longest losing streak since 2019. The Nasdaq Composite tumbled 2.2% to 12,843.81. Though all three indexes opened in the green, stocks took a turn after a new report showed U.S. consumer sentiment deteriorated more than expected in early March as consumers' inflation expectations soared to the highest since 1981.
from fr

Telegram Job Ethiopian
FROM American