Telegram Group Search
ኢትዮጵያና ቻይና የንግድ ግንኙነታቸውን ማጠናክር የሚያስችል ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የንግድ እና ኢንቨስትመንት ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያስችል የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከቻይና የዓለመ አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት የተመራን ልዑክ ጋር ነው በአዲስ አበባ ያካሄዱት፡፡ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከልዑኩ…

https://www.fanabc.com/archives/283915
ፆምና የጤና ጠቀሜታው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚፆመው የዐቢይ ፆም የተጀመረ ሲሆን የእስልምና እምነት ተከታዮችም ከቀናት በኋላ የረመዳን ፆምን ይጀምራሉ፡፡ በሁለቱም እምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት ከሚሰጣቸው የጾም ወቅቶች ጋር ተያይዞም የፆም ጠቀሜታዎች ለማንሳት ወደናል። ፆም በበርካታ ህዝቦች የሚከወን እና በተለይም በሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ላይ ከፍተኛ…

https://www.fanabc.com/archives/283918
Live stream finished (1 hour)
ሕብረ ብሔራዊነትን ይበልጥ ለማጠናከር የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረ ብሔራዊነትን ይበልጥ ለማጠናከር የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ ፍቃዱ ተሰማ በዚሁ ወቅት÷ሕብረ ብሔራዊ እና ጠንካራ ኢትዮጵያን ለመመስረት የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ገልፀዋል። ሕብረተሰቡ በሰላም፣…

https://www.fanabc.com/archives/283922
የአማራ ክልል መስተዳድር ም/ቤት 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። መስተዳድር ም/ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/283929
ከ254 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከየካቲት 7 እስከ 13 ቀን 2017 ዓ.ም 254 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የገቢ እና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 17 ተጠርጣሪ ግለሰቦች እና ስምንት ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገልጿል፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መካከል፤ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣…

https://www.fanabc.com/archives/283932
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ ለጨረታ የሚቀርበው የውጭ ምንዛሪ መጠን 60 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ሲሆን÷ጨረታው ለሁሉም ባንኮች ክፍት እንደሚሆን ተመላክቷል፡፡ ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መረጃ÷የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራምን ተከትሎ የኢትዮጵያ የውጭ ክፍያ ሚዛን በተለይም የወጪ…

https://www.fanabc.com/archives/283941
83 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 83 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ገለጹ፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም ጋር በመተባበር ፍልሰተኞቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጋቸውን አምባሳደሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ መርሆችን በማክበር ድንበር ዘለል ወንጀሎችን እንደምትከላከል ጠቅሰው፤ ፍልሰተኞች ሕጋዊ…

https://www.fanabc.com/archives/283948
የአዋሽ ተፋሰስን ደህንነት በማስጠበቅ የአረንጓዴ ልማትን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአዋሽ ተፋሰስን ደህንነት በማስጠበቅ የአረንጓዴ ልማትን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ከኔዘርላድስ የውሃ ባለስልጣን ጋር አድርጓል፡፡ በአዋሽ ተፋሰስ ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኦሮሚያ፣ ከአማራና አፋር ክልሎች ጋር በውሃ ጥራት፣ በውሃ ምደባና በጎርፍ መከላከል ዙሪያ የትብብር ማዕቀፍ በማዘጋጀትና ስምምነት በመውሰድ ሲሰሩ እንደቆዩ ተመላክቷል፡፡ የኔዘርላንድስ መንግስት…

https://www.fanabc.com/archives/283952
የብልጽግና እና ኤኬ ፓርቲ ግንኙነት ተጠናክሮ ቀጥሏል- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልፅግና ፓርቲ እና በቱርኩ ኤኬ ፓርቲዎች መካከል ያለው ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠሉን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ኤኬ ፓርቲ ባካሄደው 8ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ በመገኘት በብልፅግና ፓርቲ እና በኤኬ ፓርቲ መካከል ባሳለፍነው…

https://www.fanabc.com/archives/283951
ሚኒስቴሩ በሕገ-ወጥ ነዳጅ ንግድ የተሰማሩ አካላትን እንደማይታገስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በሕገ-ወጥ ተግባር የተሰማሩ የነዳጅ ኩባንያዎችና በሥራቸው የሚገኙ ማደያዎች በፍጥነት ወደ ሕጋዊነት እንዲገቡ አሳሰበ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከነዳጅ ኩባንያ ባለቤቶችና ሃላፊዎች ጋር በነዳጅ አቅርቦትና ሥርጭት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በነዳጅ ኩባንያዎች፣ በነዳጅ ማደያዎችና እና በየደረጃው በሚገኙ የመንግስት አደረጃጀቶች በኩል…

https://www.fanabc.com/archives/283956
ኢትዮጵያና ቻይና የኢንቨስትመንት ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ- ቻይና የ2025 የኢኮኖሚ እና ንግድ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት የተመቸ እምቅ አቅም አላት፡፡ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርሙ የኢንዱስትሪ መስፋፋትና ልማትን በማፋጠን ተጨባጭ ውጤት እያመጣ መሆኑን ገልጸው÷በለውጡ አካታችና ምቹ የኢንቨስትመንት ምህዳር መፈጠሩን…

https://www.fanabc.com/archives/283966
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉የውጭ ምንዛሪ ጨረታ
👉የኢትዮጵያ እና ኢራን ትብብር
👉በነዳጅ ጉዳይ ጥብቅ ማሳሰቢያ
ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ እያሳየች ያለው ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው – የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ እያሳየች ያለው ቁርጠኝነት የሚደነቅና ሊደገፍ የሚገባው ነው ሲሉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ተናገሩ። በኢትዮጵያ የካናዳ፣ ጀርመን፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጅዬም፣ ኖርዌይ፣ ፊንላንድ እና ሉክዘምበርግ አምባሳደሮች በጋምቤላ ክልል የሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አምባሳደሮቹ በዚህ ወቅት÷ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ስደተኞችን ተቀብላ…

https://www.fanabc.com/archives/283973
Live stream finished (1 hour)
መቻል 21 ሚሊየን ብር እንዲሁም ሲዳማ ቡና 18 ሚሊየን ብር ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ተሳታፊ የሆነው መቻል እግር ኳስ ክለብ የ21 ሚሊየን ብር እንዲሁም ሲዳማ ቡና የ18 ሚሊየን ብር ቅጣት የተላለፈባቸው መሆኑን የሊጉ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ኮሚቴው ባወጣው መግለጫ÷በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች የክፍያ ሥርዓት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 1/2016 አንቀጽ 7 በተሰጠው ሃላፊነት መሰረት በ4 ክለቦች…

https://www.fanabc.com/archives/283977
2025/02/25 02:51:36
Back to Top
HTML Embed Code: