Notice: file_put_contents(): Write of 3522 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 8192 of 11714 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube | Telegram Webview: seratebtkrstian/18613 -
Telegram Group & Telegram Channel
መልካም ዜና አለኝ!

ሠላም እንደምን አላችሁ?

እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በእግዚአብሔር ቸርነት እጅጉን ደህና ነኝ!

የምታስታውሱ ከሆነ ማክሰኞ ታህሳስ 1 3ተኛ ወራችንን ይዘን ወደ 4ተኛ ወራችን መሸጋገራችንን አስመልክቶ ምን ይጨመር ምን ይስተካከል ብዪ በጠየኩት መሠረት በinbox ብዙ ጥያቄዎች ሐሳቦች መተዋል! ከእነሱም መካከል! 

''በግል መማር እንፈልጋለን! ያስተምሩን?'' የሚል ነበር

እኔም ይሄንን ጥያቄ ተቀብዪ በግል ለማስተማር እነሆ ወስኛለሁ!

ልብ በሉ በግል ማስተማር ጀመርኩ ማለት በዚህ በጉሩፑ የሚሠጠው ትምህርት በtik tok በ YouTube የሚሠጠው ይቆማል ማለት አይደለም ይልቁንም ተጠናክሮ ይቀጥላል እንጂ!

በመሆኑም ለምን በግል መማር ፈለጋችሁ? ብዪ የተወሰነውን ለመጠየቅ ሞክሬ ነበር ከሰጡኝ አስተያየት መካከል
1 በትኩረት መማር እፈልጋለሁ
2 ቶሎ ቶሎ መማር እና መጨረስ እፈልጋለሁ
3 እያንዳንዷን ነገር በደንብ ልረዳው እና ልይዘው እፈልጋለሁ
4 ሥርዓቶቹን መማር እፈልጋለሁ
5 እርስዎ ሐሳብዎት እና ትኩረቶዎት እኔ ጋር ብቻ ሆኖ በሚገባ በጥራት መማር እፈልጋለሁ የሚል ነበር!
ወዘተ.... የሚል ነበር

እናንተ ከፈለጋችሁ እሺ ብዪ ላስተምራችሁ ወድጃለሁ!

በግል መማር ለምትፈልጉ የምንማረው በዚሁ በቴሌግራም ሲሆን የምታጠኑትን በሙሉ እኔ እልክላችዃለው!

እናንተም እያጠናችሁ  voice ትልካላችሁ!
የሚከብዳችሁ ቦታ ሲኖር voice call  በማድረግ በደንብ አስይዛችኋለሁ! ከእሱም በላይ ሲሆን video call በወደዋወል በlive የማሥረዳችሁ ይሆናል!

ቁጥጥር አደርጋለሁ ! አበረታታለሁ ! እመክራለሁ! ሥርዓት አስተምራለሁ! የምትጠይቁትን ጥያቄ በሙሉ እመልሳለሁ! 

ለዚህ ደግሞ በወንጌል፣ “ይደልዎ ዓስቡ ለዘይትቀነይ፤ ለሠራተኛ ደመወዙ ይገባዋል” (ማቴ.10፥10) እንደተባለው
በወር 1000 ብር ይከፍላሉ!

🛑 ማሳሰቢያ 🛑

እዚህ ጉሩፕ ላይ ግን #በነጻ መማር እንደምትችሉ ላሳውቃችሁ እወዳለሁ! በድጋሜ ልብ በሉ በግል ለማትማሩት በዚህ በጉሩፑ ውስጥ የሚሠጠው ትምህርት ፍጹም እንደማይቀየር በአጽኦት ላሳስባችሁ እወዳለሁ!

https://www.group-telegram.com/Kdasebet_Tube

ለመመዝገብ እንዲሁም ሐሳብ አስተያየት ጥያቄ 👇
@fekrAbe
@fekrAbe
@fekrAbe

group-telegram.com/seratebtkrstian/18613
Create:
Last Update:

BY ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/seratebtkrstian/18613

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

WhatsApp, a rival messaging platform, introduced some measures to counter disinformation when Covid-19 was first sweeping the world. Founder Pavel Durov says tech is meant to set you free The SC urges the public to refer to the SC’s I nvestor Alert List before investing. The list contains details of unauthorised websites, investment products, companies and individuals. Members of the public who suspect that they have been approached by unauthorised firms or individuals offering schemes that promise unrealistic returns Russians and Ukrainians are both prolific users of Telegram. They rely on the app for channels that act as newsfeeds, group chats (both public and private), and one-to-one communication. Since the Russian invasion of Ukraine, Telegram has remained an important lifeline for both Russians and Ukrainians, as a way of staying aware of the latest news and keeping in touch with loved ones. On Telegram’s website, it says that Pavel Durov “supports Telegram financially and ideologically while Nikolai (Duvov)’s input is technological.” Currently, the Telegram team is based in Dubai, having moved around from Berlin, London and Singapore after departing Russia. Meanwhile, the company which owns Telegram is registered in the British Virgin Islands.
from fr

Telegram ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
FROM American