#EOTC
በአዲስ አበባ ከተማ እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ኦርቶዶክሳዊ #ወጣት የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ዋዜማን በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል በዝማሬ እና በፀሎት አክብሮ ውሏል።
" ጃንደረባው ትውልድ " በተሰኘ ማህበር አዘጋጅነት በተዘጋጀ " የአእላፋት ዝማሬ " የሚል ስያሜ በተሰጠው መርሃ ግብር እጅግ በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ምእመን አብዛኛው #ወጣት በቤተክርስቲያን ተገኝቶ የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ዋዜማን በልዩ #በሃማኖታዊ ስነስርዓት ተቀብሏል።
በመርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፣ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ፣ የባሕር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ሌሎች ብፁዓን አባቶች ተገኝተው ነበር።
" የጃንደረባው ትውልድ ማኅበር " በቅርቡ በመንበረ ፓተርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የማኅበራት ምዝገባ ክትትልና ቁጥጥር መምሪያ የእውቅና ምሥክር ወረቀት ማግኘቱ ተነግሯል።
ፎቶ፦ TMC / ከማህበራዊ ሚዲያ
@tikvahethiopia

group-telegram.com/tikvahethiopia/84068
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/H1k0_DPQIRSVyn2ACeOTV1BdInkcUOePswAFmE9KGuN5DINyF41Fei-J_tem03yKszkFhymdKmcOZXAxeUphxfLGNu6hsm5jQCYUZxkJtqiGL5f-aRjBxBcP4iUdL3GsN9OXNru869j8JLJADukRg9_Cis0US_uSXPfJNN0BTSiXfIbtCMLOC5cPZuyLhLWF_nOdqnAix9fiamUqYGxNUFzRvZYyoadWrzTR2FO2XzTsgCYPIuE3hrUhKOnXhOTiIYma9EFU4wLqZtncQruGL4LzIw7pmBAg6Rq_YJ5EAcH7F7mJGPsS7zrnOQkgCm1xDO5Q11BPXbI0XAfzFoiQ4Q.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/iQtmLb517yBLZY43YEUF8BslB69uWUKpPqly8-ogyqoKXIX5Ze9RmeA5yya9565tu-EYSanjxkQPcrgfodXZdZm9kWCGKlBIe9E8SsoFsaqnYzbGTYbpzkLyzl7pncmTrzMxnYSWae-nZZg_SUYDEE_mkbtwMEh0D-TX0FKHOoyRP72LNo4F3uAWr6Jdsn4GqSql1p3t9TyXgU8mhT070FblcNjzUVE8_WhVwKsTLIJatspgX3YXQRDqbNwn3Djrn6xzo9w4tuNmZIzV51pfoco0q0WdLrboFcXzy6d_GWG09UCCDw4eUyd3o10v_dutCIJZTGNIiJSm3dfVg-IR6w.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/TfzETi5PG3mqgUIyR9G4dugV5K8E8UnPWuHbSFmF5wMdY3s33nsUnA9-F-4zduZZ40jmOjA6FovIuLeaw6Jsrd15hFGGWDSWJGQg_xcVxz7T03jyGgI4kHUWZoxb11Ur6x8iLHNafVqEuQd74x-opbiC1L1TxeYlxj8DdOnZwq2F-BC0pRNsvUn3uuUcV4Ph6EQcIYnGQlHhF29VSEACVYz4YZerD5NUWyFtilvpYrHLGCIBpoS61HxyOL2njoHRJTin6nj5ZA5kJWhx6ls-dKSo5l5KGPNzbsktxNqvFjq6Pw-C7cDO6-T9mV4YlOGuY3tPmwkmm9cRM9LWez1GOA.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/ienweKKHWjEWfcM_WzArk8TjaZFqzo1C9bsWvigG-AqpCnOAdJ0xFm7-2-zcQqKqsL18U7b0doNT6eIn71Vh_TrqKDcSNObKq_hev9qUndXyza5RvS16gFSd0NqFvlPhY6QZYM9g5b_xQA0BocjGFsllcnA8ZIgsVh8uCo6GLeUjTW_l0TSfFbRhOz1HiTLoectolbFGFguKjwKzAKUQXLTkECcgzdzQbowWjtumBR9gJ286mYCQNFMpoTSPXzXsFVwh3RURjNiln2lfIoBfxEraTOwkX11iYg8qsJZF-Q2vuUH11YhWMixC1cn3QgRO6S97Jt-S-02yn_8kFY0lxA.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/GZeU3OBGnTa5RgRB6dTJKQ-N_t4uWfKtpiAM8OVRqI_zoKpalSfh3aadWJ_ujk9b_9vK-iwOFjqehkoNl7Zf7o_Sz8NWcRLprKI-Ic0ohPyM1cpP7KK_93g81v8VfO9SP2Znw5NYjKHkCkIZAKVhKHZ1hTAYLYTTCywZOxKGuyIpPvVi5zgTYJw2t4jSQHIiqKaJeqaOs_Bszy4bHrEOgyQghYEjKAfNj73SbuctE9_RHjoF8Q7swtJn4HXCipVIMI1gnQlcJMkgVnxjOCyrP3K71-jiv-w4PuxVaY7YqWIBvFqw8ZDLoxLl0mq6JNwL6234kJvCIdVQ8WS8mDxoZw.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/hQ-IOO5GQRjrhBVWfFt2ASGlnqN4Q9roozYpGIuc1QceuUY1FEsPDf8oY5rdBTYLXH2dqFYoeE2ZCZM2Lk_v6c9yh_x1W6tLdziEsTWTAAP_AaaxBeutpYZjDq2AO7oJWA2MOkyi_Hprt8vVolvKEC4lCb3lT8LdpVlxu3Y16hNz1tdAh5BNoy4tDrTDuusEsWFF764VE5fdQ7pKyZY6J5FbZsoK0Olo0mlSrG6od8SPhDqKiTTvjy-okciFT3a8suPg2BMtRwuTY3Tsqfb0rJp_c92h4AzBzWtwk4IbCATMM2q727K5KhJoT0hxF3p_H0al7NktWELjELjtpKYkkA.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/PRBjMDXp_CLjuzU-DIL9FvfzlOKijSkAm9DojEYGXl-SfMWoX3VqmtUrp9H4OM1-HKNzHZr3VZh3ay-uqLkEvUb6sIvKh_35PSQDvI4QCL1Of8u-sIxOrbqJrkmEuEYCtYILB8A_trpfyp_hXnwY7YlOCPxnMy-S6tUj4IsI6J43cEes_9MkuM6jUa64ZnxD6DKaKDofv-l_NE4inuWIXIsZvOqbDzJeH121TsqOPdwj6nIykrZuQuaT4nOGBlUipmO_XWMMYtaP6sFcrKLe0VuCqg1eRT4OSd6PezM2AZizs7NhKQPNRhHvMe-EbdCWIjd2L-ZunOmk2OH4ILHQaQ.jpg)
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/YvD7iuhVKDbc7SX-I1qv6ROYSyfD4oR93O9NbCBWyPCgEnhrF9W0tKGVnG06fE0HPMsX2apOlS3SF3Y6QKYdNVlbJMIf3pDGouaZqLSgb8rdwTFx70s44F_D1GiTNCQjn68hiUWPIRkxIwrSFFKTSGsSc77EEVc_8qYFiFS3hwO8uqB5L-crNMligzHGBY5HgBIBXOCYZBoxZwgEMW5aoOQD-RFsZPjMV2mmmOk0XzGAXnTWFCpdKjfhCg8Wa7PGb6npQ3TdjR0VpSYqNup5O73LYuix07y4uVFNEAd8lVIBAMVT87CqptrMVN9YSRscI8FlhVKQaIbdW-bIEA1mrQ.jpg)
Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/84068