Notice: file_put_contents(): Write of 3321 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 8192 of 11513 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
ፀረ ዝሙት | Telegram Webview: Tserezmut/854 -
Telegram Group & Telegram Channel
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
‼️‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️‼️

ነገ የልደተ ክርስቶስ (ገና) እለት ለመቁረብ የፈለገ ሰው ወይም ቀዳሽ ዲያቆናት ካህናት በሙሉ ዛሬ ያከፍላሉ! ማለትም ዕሮብ ማታ የበሉ ከቆረቡ በኋላ ነው የሚበሉት!

ለምን? ብላቹ ብጠይቁ ለፋሲካ ነው እንጂ ለልደት አለው እንዴ አክፍሎት ብትሉኝ?

ልክ ናቹ የለውም ነበር ግን አንድ ሕግ አለ ይህም ህግ ከመቁረብህ በፊት 18 ሰዓት ፁም የሚል ስለዚህ ይሄ ህግ እንድናከፍል ያስገድዳል!

ቅዳሴው ሌሊት ነው 6 ሰዓት ተገብቶ 8 ይወጣል ቁጠሩት እስኪ 18 ሰዓት የሚሞላው ስንት ሰዓት ቢበላ ነው? ቢያንስ 8 ሰዓትን ይዘን እንኳን ብንቆጥር! 8 1
7 2
6 3
5 4
4 5
3 6
2 7
1 8
12 9
11 10
10 11
9 12
8 13
7 14
6 15
5 16
4 17
3 18

ዛሬ ማለትም ሐሙስ ጠዋት 3 ሰዓት በልተን ነበር መቁረብ ያለብን! ግን ዛሬ ጾም ነው ኖርማሉ ፆም ማለት ነው ስለዚህ ዛሬን መፆም ስላለብን 3 ሰዓት አንበላም ስለዚህ ዕሮብ ማታ የበላ ነው መቀደስም መቁረብም የሚችለው!

ለምሳሌ ዛሬ ሐሙስ የቀደሰ ሰው የቆረበ ሰው ሊሊት አይቆርብም አይቀድስም!

ይህ ሥርዓት ቤተ ክርስቲያን ነው!

ሼር አድርጉት ለብዙ ሰው ያዳረስ ተሳስተው እንዳይቆርቡ ሳያከፍሉ!

ሼር ሼር ሼር

ጥያቄ ሃሳብ አስተያየት በዚህ ያድርሱን!
@seratbetkrestiyan_bot
@seratbetkrestiyan_bot
👆👆👆👆
ዲ/ን ፍቅረ አብ
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian

group-telegram.com/Tserezmut/854
Create:
Last Update:

BY ፀረ ዝሙት

Share with your friend now:
group-telegram.com/Tserezmut/854

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"There are several million Russians who can lift their head up from propaganda and try to look for other sources, and I'd say that most look for it on Telegram," he said. After fleeing Russia, the brothers founded Telegram as a way to communicate outside the Kremlin's orbit. They now run it from Dubai, and Pavel Durov says it has more than 500 million monthly active users. Since its launch in 2013, Telegram has grown from a simple messaging app to a broadcast network. Its user base isn’t as vast as WhatsApp’s, and its broadcast platform is a fraction the size of Twitter, but it’s nonetheless showing its use. While Telegram has been embroiled in controversy for much of its life, it has become a vital source of communication during the invasion of Ukraine. But, if all of this is new to you, let us explain, dear friends, what on Earth a Telegram is meant to be, and why you should, or should not, need to care. Ukrainian forces have since put up a strong resistance to the Russian troops amid the war that has left hundreds of Ukrainian civilians, including children, dead, according to the United Nations. Ukrainian and international officials have accused Russia of targeting civilian populations with shelling and bombardments. The perpetrators use various names to carry out the investment scams. They may also impersonate or clone licensed capital market intermediaries by using the names, logos, credentials, websites and other details of the legitimate entities to promote the illegal schemes.
from hk

Telegram ፀረ ዝሙት
FROM American