ዑለሞች የነብያት ወራሾች ናቸው። እነዚህን ዑለሞች መግደል እስልምናን የማጥቃት ምልክት ነው፣ ሰሜን ሸዋ ላይ የተገደሉት ዓሊምና ቤተሰባቸው የዚህ ተግባር ማሳያ ነው..!
ሪፐብሊካኖች ሙስሊሞችን ይጠላሉ፣ ዲሞክሮቶች ደግሞ እስልምናን ይጠላሉ። They are the same.
ሻውዚን ነፋሕነ
..
በነገራችን ላይ ይህንን ቃል በቪዲዮ ላይ ሲናገር የነበረው ሰባኪው የፈጠረው ቃል አይደለም። ሰባኪው ከሰሞኑ በቲክቶክ ሲጠይቁትም የእሱ ቃል አለመሆኑን ተናግሯል። ልክ ነው፣ አልተሳሳተም። ንግግሩ በተዓምረ ጽዮን ማርያም ድርሳን ውስጥ የሚገኝ ቃል ነው..! ድርሳኑ እስልምናን በመሳደብ የሚታወቅ ሲሆን በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ነብዩ ሙሐመድን "ﷺ" ዲያቢሎስ አዘዛቸው በሚል የቀረበ ቃል ነው። መጽሀፉ በቤተ ክርስቲያን ዘንድ ይታመንበታል ወይ? የሚል ጥያቄ ካላችሁ መልሱ "አዎ" ነው።
📎 https://www.group-telegram.com/Yahyanuhe.com

የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
የቀረው እድል የሁለት ተቋማት ብቻ ነው..! ቀሪው አራት ተሟልቷል። ከሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል የቀረበ የትምህርት እድል ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል በተለያዩ አካባቢዎች ከሚሰጣቸው የንጽጽራዊ ሀይማኖት ስልጠናዎች በተጨማሪ፣ በአዲስ አበባ እና በሸገር ሲቲ የሚገኙ የተለያዩ መርከዞችና ኢስላማዊ የትምህርት ተቋማትን አወዳድሮ ከፊል የትምህርት እድል ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል። የንጽጽር ትምህርት ስልጠናው…
እዚህ ላይ መርከዛችሁን ከሞላችሁ ውስጥ ስልክ ቁጥር የተሳሳታችሁ አላችሁ። በዚህ ምክንያት ልናገኛችሁ አልቻልንም። ስለዚህም በተቻለ መጠን በሁለት ቀናት ውስጥ ፎርሙን እንደ አዲስ አስተካክላችሁ ለመሙላት ሞክሩ።
እ.ኤ.አ. በ1962 የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አማኝ የሆኑ ወጣት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች አንድ ፍላጎት አሳደሩ። ይኸውም እንግሊዘኛ የሚያስተምር መምህር ፈልገው ወደ ዶ/ር ሮህሬር እሸልማን መጡ። ዶክተሩ ሚሽነሪ ነበረና እንግሊዝኛ ለማስተማር አንድ መስፈርት አስቀመጠላቸው። ይኸውም የዮሐንስ ወንጌልን እንደ መማሪያ መጽሐፋቸው/Text book/ እስከተጠቀሙ ድረስ እንግሊዝኛ ሊያስተምራቸው ተስማማ። ተማሪዎቹ ተስማሙ፣ ትምህርቱም ተጀመረ። እንደ አናባፕቲስት ገለጻ ከሆነ ብዙም ሳይቆይ ከእንግሊዝኛው ትምህርት ይልቅ ለወንጌል የበለጠ ፍላጎት ተፈጠረባቸው። ❝..ምንም እንኳን ቅዱሳት መጻሕፍት የመጨረሻ ሥልጣን እንዳላቸው ቢገነዘቡም፣ እነዚህ ተማሪዎች በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለመቆየት ይፈልጉ ነበር። ምክንያቱም በወቅቱ ወንጌላውያን ከውጭ አገር ሚስዮናውያን ጋር ተያይዞ በአሉታዊ መልኩ ይገለጹ ስለነበር እነሱን መቀላቀል ትክክል ነው ብለው አላመኑም❞
ተማሪዎቹ ይህን በማሰብ መሠረተ ክርስቶስን ሳይቀላቀሉ የራሳቸውን ቤተ ክርስቲያን መስርተው ሰማያዊ ብርሃን ወይም ሰማያዊ ፀሐይ” ብለው ሰየሙት። መሠረተ ክርስቶስ ግን ከእነዚህ ተማሪዎች ጋር ያለውን ግንኙነት ጠብቆ ነበር እና መርዳት በሚችልበት ጊዜ ረድቷቸዋል። በኃላም የሙሉ ወንጌል እንቅስቃሴ እንዲመሠረት መሠረት ጥለው እንቅስቃሴውን በዩንቨርሲቲ ደረጃ ጭምር እንዳሰፉት ይነገርላቸዋል።
.
.
እያለ ታሪኩ ይቀጥላል...
ምንጩ፦
Global Anabaptist Mennonite Encyclopedia Online. March 2010. Web.

Forwarded from አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ
መሳሳት የማይደክማቸው ሰዎች!
ቁርዓን 3:44
ይኸ ወደ አንተ የምናወርደው የኾነ ከሩቅ ወሬዎች ነው፡፡ መርየምንም ማን እንደሚያሳድግ ብርኦቻቸውን (ለዕጣ) በጣሉ ጊዜ እነሱ ዘንድ አልነበርክም፡፡ በሚከራከሩም ጊዜ እነሱ ዘንድ አልነበርክም፡፡
ذَٰلِكَ مِنْ أَنۢبَآءِ ٱلْغَيْبِ نُوحِيهِ إِلَيْكَۚ وَمَا كُنتَ لَدَيْهِمْ إِذْ يُلْقُونَ أَقْلَٰمَهُمْ أَيُّهُمْ يَكْفُلُ مَرْيَمَ وَمَا كُنتَ لَدَيْهِمْ إِذْ يَخْتَصِمُونَ
የኢየሱስ እናት መርየም (ዐ.ሰ) በቁርኣን ውስጥ በስሟ የተሰየመ ምእራፍ መኖሩን አስመልክቶ "ይሄ ምን ያስገርማል ታዲያ? ቁርኣን እኮ ብዙ አስገራሚ እና አስቂኝ የምእራፍ ስሞች የያዘ መፅሀፍ ነው" በማለት አንዳንድ ክርስቲያኖች ሲሳለቁ ከርመዋል።
ከዚህ በፊት የኢየሱስ (ዐ.ሰ) ስም ከነብዩ ሙሐመድ (ዐ.ሰ.ወ) ስም ይበልጥ በቁርኣናችሁ ተጠቅሷል፣ ነብያችሁ ግን በስም ከ 4 ግዜ በላይ አልተጠቀሰም እያሉ ሲያደርቁን የነበሩ ሰዎች ዛሬ ተገልብጠው የማርያምን ስም መጠቀስ ለማንቋሸሽ የሄዱበት ርቀት ይገርማል።
የኢየሱስ እናት ስሟ መጠቀሱ እንዲሁ ትርጉም አልባ ገለጻም አልነበረም። ከዚህ ጋ ተያይዞ ለየት የሚያደርገውን ሁለት ምክንያቶችን ልጥቀስ።
① በአረቦች እና በእስራኤላያውያን መካከል ያለው አለመግባባት ዘመናትን የዘለቀ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን። ነብዩ (አሰወ) በነበሩበት ዘመን ጥላቻውም በግልፅ ይንፀባረቅ ነበር። ታዲያ በዚሁ ነባራዊ ሁኔታ ውስጥ ነብዩ (ዐ.ሰ.ወ) በዚያ ዘመን ከምዕተ አመታት በፊት የነበረችውንና አይሁዳዊቷን ማርያምን እንዴት ሊያሞግሷት ቻሉ?
② ነብዩ (ዐ.ሰ.ወ) በአጠገባቸው ሚስቶቻቸው ወይንም ሴት ልጆቻቸው እያሉ እንዴት ቢያንስ አንድ ምእራፍ እንኳን በነሱ ስም አልሰየሙም? ከዚያም በተጨማሪ በቁርኣኑ ውስጥ ስማቸውን እንኳን ገልጸው ለማሞገስ እንዴት አልሞከሩም?
ዋናው ነጥብ በምእራፍ ስም መሰየሙ አለመሰየሙ አይደለም፣ መሠረታዊ መልዕክቱ ቁርኣን የሰጣት ክብር ነው። ይህ ደግሞ ከመለኮታዊ መልዕክት የወጣና የግል ዝንባሌ የተጨመረበት ቢሆን ፈጽሞ ሊደረግ የሚችል አልነበረም።
https://www.group-telegram.com/Abuyusra3

ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዩስራ በዋናነት የንጽጽር ትምህርቶችን የሚያቀርብበት ቻናል ይህ ነው። ጆይን በማድረግ ተጠቃሚ ሁኑ፦
https://www.group-telegram.com/Abuyusra3
https://www.group-telegram.com/Abuyusra3
መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በደርግ ዘመን በገጠማት ፈተና ከእስር ጀምሮ ከፍተኛ መስዋዕትነት በመክፈል ያስቀጠሏት መሪዎቿ 6 እንደሆኑ የመሠረተ ክርስቶስ ኢንሳይክሎፒዲያ ይገልጻል። ከነዚህ ውስጥ 2ቱ፣ ኸሊፋ ዓሊ እና ሸምሰዲን አብዶ የተሰኙ የከፈሩ ሰዎች ነበሩ።
ወንጌልና የኦሮሞ ህዝብ
የሚሽነሪው ታሪኮች
በዛሬው አጭር የኦዲዮ መልዕክታችን የኦሮሞ ህዝብን በተለይም የጅማን ሙስሊም ለማክፈር በማሰብ ጉዞ ጀምረው በመሀል ሀድያ ስለቀሩት ምዕራባውያን ሚሽነሪዎች ከታሪክ ምዕራፋቸው የተወሰነ እናወሳለን።
https://www.group-telegram.com/Yahyanuhe.com

ውሸት በከበበው በዚህ ሁሉ ምድር አንድ መጽናኛ እውነት አለን፣ ጌታችን ሆይ! ቃልህን ከልብ እንወዳለን፣ ዲንህን ከምንም አስበልጠን እንወዳለን። ደካሞች ነንና በስራ ግን የምንታበይበት አንድ ስንኳ የለንም..! ይህችኑ ውዴታችንን በእውነተኛው ቀን ለእዝነትህ መጠጊያ አድርግልን።
በተለያዩ ጊዜያት ቃሪኦችን ሳዳምጥ የሚማርኩኝን ለብቻ በአንድ ቻናል የመሰብሰብ ልምዱ አለኝ። እነዚያን ቂርአቶች የምሰበስበው ለራሴ ለማዳመጥ ስለሚያስደስቱኝ ብቻ ነበር። ከቀናት በአንዱ ቀን የአጎቴ ልጅ ሳዳምጥ አገኘኝና ብቻየን ያለሁበት ቻናል ውስጥ እንድጨምረው ጠየቀኝ። ችግር ስላልነበረው ሊንክ ልኬለት ጆይን አለ። ይህ ወንድሜ በቂርአቶች ተማርኮ በተደጋጋሚ ሳገኘው እያዳመጠ ነበር የማገኘውና ትልቅ ትምህርት ሰጠኝ። ይህንን ጉዳይ ለራሴ ብቻ ከማደርገው ለሌላም ሰው ሼር ባደርገው ለኔም ለቃሪኦችም ተጨማሪ አጅር የሚያስገኝ መልካም ስራ መሆኑ ገባኝ። አሏህ ﷻ ወስኖ ከዚህ አለም በሞት ስለይም ሰደቀቱል ጃሪያ ይሆንልኛልና ከመልካም ስራ መሳነፍ ልክ እንዳልሆነ ተረዳሁ። ስታዳምጡ ዱዓ ማድረግ አትርሱ፥ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
...
https://www.group-telegram.com/Qurantilawas

ኦክቶበር 6፣ 2006 የመሠረተ ክርስቶስ ቸርች አንድ ውሳኔ አሳለፈች። ይኸውም ከአንድ በላይ ሚስት ያገቡ ሰዎች ቸርቿን መቀላቀል ቢፈልጉ ሚስቶቻቸውን ሳይፈቱ የቸርቿ አባል እንዲሆኑ የሚያስችል ውሳኔ ነው። በቸርቿ የሀይማኖት መመሪያ መሠረት ከአንድ በላይ ማግባት ክልክል ነው። ነገር ግን አንድ ሰው ከአንድ በላይ ሚስት ኑሮት ቸርቿን መቀላቀል ቢፈልግ ሌሎች ሚስቶቹን ፈቶ በአንዷ ብቻ ይወሰን? ወይንስ ሁሉኑም ሚስቶች እንዳገባ ሳይፈታቸው ይጠመቅና የቸርቿ አባል ይሁን? የሚለው በሰፊው ካከራከረ በኃላ በስተመጨረሻ ከነሚስቶቹ ሳይፈታቸው አባል ይሁን በሚለው ተወሰነ። ትዳሩም ህጋዊ ተደርጎ እንዲወሰድ ተደረገ።
የዚህ ውሳኔ ዋነኛ ምክንያት ሙስሊሞች ወደ ቤተ ክርስቲያኗ እንዲመጡ መንገድ ለመክፈት ነበር። በዚህ ሒደት ውስጥ የእምነቱ "መመሪያ" አጣብቂኝ ውስጥ ቢገባም ሙስሊሙ ወደነሱ ከመምጣቱ አንጻር መመሪያው ኮምፕሮማይዝ ቢደረግም ችግር ስለሌለው ይህ ውሳኔ ተወሰነ። የሰውየውን ሌሎች ሚስቶች እና የነሱን ልጆች ከማጣትም ህጉን አላልቶ ሙስሊሙን መውሰድ የተሻለ ነው በሚል ታምኖበት ነው። ባይሆን ሰውየው ግን ቸርቿን ከተቀላቀለ በኃላ ያሉት ሚስቶች "በቂ ስለሆኑ" ሌላ ሚስት እንዳያገባ ይከለከላል።
Holly Blosser Yoder, "Landmark Decisions in Ethiopia,"Mennonite Weekly Review 84, no. 46 (November 2006)

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የምስራች ከቁርአን ቀጥሎ ትልቁን ኪታብ ሶሂሁ አልቡኻሪን መቅራት ለምትፈልጉ ሁሉ
ለመመዝገብ
አኅት ዘሃራ ሙስጠፍን፦ https://www.group-telegram.com/Zhara_mustefa
እኅት ዝሃራ ኢማምን ፦ @Zehar678
ያናግሩ

የመሠረተ ክርስቶስ ዋና ጸሀፊ የነበረው በድሩ ሁሴን የምስራቅ ወለጋን ክርስቲያናዊ የማድረግ ሒደት በስፋት በገለጸበት የእንግሊዝኛ ጆርናሉ ቁልፍ ስኬት ብሎ የገለጸው አንድ እርምጃ ነበር። በመጀመሪያ አካባቢ ሚሽነሪ ወደቦታው በመላክ የተደረገው ሙከራ ብዙም ውጤት እንዳላመጣ ገልጾ ሁለተኛው ስራ ግን የቸርቿን አባል ከ2,500 ወደ 36,594 በአስራ ሁለት አመት ውስጥ እንዲመነድ ማድረጉን ይገልጻል። ይህም እድገት በፐርሰንት ሲገለጽ 144.2% እንደሆነ ጠቅሶታል።
...
መንገዱ ምንድን ነበር? ቀላል ስራ ነበር የተሰራው። ይኸውም የአካባቢውን ነቃ ያሉ ወጣቶች በመመልመል ወደ ከተሞች አምጥቶ እነሱን ካሰለጠኑ በኃላ ህዝባቸውን እንዲያስተምሩ እራሳቸውን ሚሽነሪ አድርጎ የመላክ ስራ ነበር። ተማሪዎቹ የአካባቢያቸውን ቋንቋ፣ ባህልና ማህበረሰባዊ ስሪት ጠንቅቀው ስለሚያውቁት ህዝቡን ወደ ሚፈልጉት ነገር ለማምጣት እጅግ በጣም ቀሏቸው ነበር። ይኸው መንገድ በሌሎች ቦታዎችም በሰፊው መተግበሩም ይወሳል።
ምንጭ፦ Contextualization of the gospel among th Oromo tribe of the eastern Wollega region: The Meserete Kirstos Church Experience - Bedru Hussein
Picture - Bedru Hussein

በጃንዋሪ 20/2000 እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር አንድ በአይነቱ የተለየ ወርክሾፕ በመሠረተ ክርስቶስ ቸርች አማካኝነት በአዲስ አበባ ተካሒዶ ነበር። የዚህ ወሳኝ ወርክሾፕ ዋነኛ አላማ ሁለት ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ነበሩ። አንደኛው የቸርቿ አባላት ያላቸውን ተሰጥኦ ለሀይማኖታቸው እንዴት ማዋል አለባቸው? የሚል ሲሆን ሁለተኛው አላማ ደግሞ በኢትዮጵያ ያለውን የእስልምና መስፋፋት እንዴት መግታት ይቻላል? የሚል ነበር።
ምንጭ፦ የመሠረተ ክርስቶስ የ2005 Global Gift Sharing Report
ምስል - 1 / በቦረና ገጠራማ አካባቢ የሚገኙ ሰዎች ተጠምቀው ቸርች ሲሰበኩ
ምስል - 2 / በቦረና ድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የመሠረተ ክርስቶስ ያደረገችው ድጋፍ
⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.group-telegram.com/Yahyanuhe.com
ምንጭ፦ የመሠረተ ክርስቶስ የ2005 Global Gift Sharing Report
ምስል - 1 / በቦረና ገጠራማ አካባቢ የሚገኙ ሰዎች ተጠምቀው ቸርች ሲሰበኩ
ምስል - 2 / በቦረና ድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የመሠረተ ክርስቶስ ያደረገችው ድጋፍ
⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.group-telegram.com/Yahyanuhe.com
በይ/ጨፌ ከተማ የሚገኘው የሙስሊም መካነመቃብር ለኮሪደር ልማት እንዲፈርስ ከታዘዘው በተጨማሪ ሌላ 10 ሜትር "ለመዝናኛ አገልግሎት" በሚል እንዲፈርስ ታዟል። አጽም በክብር እንዲያነሱም አልፈቀዱላቸውም..!
በወቅቱ ይህንን የተቃወሙ ሰዎችን አስረው የነበረ ሲሆን "የእናንተ ምን ሲባል ነው የማይፈርሰው?" የሚሉ የሌላ እምነት ተከታዮችም ከንቲባውን አጅበው ብጥብጥ መፍጠራቸው ተሰምቷል።