Telegram Group & Telegram Channel
ለልተደረሰላቸው . . . !

ማህበራችን ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር ከሠብዓዊ ድጋፍ ጥምረት ጋር በመተባበር በዛሬው ዕለት ግንቦት 25 ቀን 2012 ዓ.ም በየሺ ደበሌ አካባቢ ለሚገኙ ከ30 በላይ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የምግብ ፍጆታ እና ለንጽህና መጠበቂያ የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ቤት ለቤት በመሄድ የማካፈል ስራውን በተሳካ ሁኔታ ማካሄድ ችሏል፡፡

በዚህም በጎ ተግባር ላይ በቀናነት ያገዙንን #የሠብዓዊ_ድጋፍ_ጥምረት እና ትብብር ሲያደርጉልን የነበሩትን የኮ/ቀ/ክ/ከ/ወረዳ 8 ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊና ሰራተኞችን #በማህበራችን_ስም_ለማመስገን እንወዳለን፡፡

ተባብረን ይሄንን ጊዜ እናልፈዋለን!
#ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል !

#ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል!
#ኮሮና_ቀልድ_አይደለም_ራስዎን_ይጠብቁ!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር
1000293521801

የዳሽን ባንክ የሂሳብ ቁጥር
0026017157011

📞 0972102935
📞 099174 0321
አድራሻ፡- 6 ኪሎ ጃንሜዳ ግቢ የአ.አ ወጣቶች ፌዴሬሽን የሚገኝበት ህንፃ ቢሮ ቁጥር 4

group-telegram.com/cassiopeiacharity/122
Create:
Last Update:

BY ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር

Share with your friend now:
group-telegram.com/cassiopeiacharity/122

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Overall, extreme levels of fear in the market seems to have morphed into something more resembling concern. For example, the Cboe Volatility Index fell from its 2022 peak of 36, which it hit Monday, to around 30 on Friday, a sign of easing tensions. Meanwhile, while the price of WTI crude oil slipped from Sunday’s multiyear high $130 of barrel to $109 a pop. Markets have been expecting heavy restrictions on Russian oil, some of which the U.S. has already imposed, and that would reduce the global supply and bring about even more burdensome inflation. Elsewhere, version 8.6 of Telegram integrates the in-app camera option into the gallery, while a new navigation bar gives quick access to photos, files, location sharing, and more. The regulator said it has been undertaking several campaigns to educate the investors to be vigilant while taking investment decisions based on stock tips. "For Telegram, accountability has always been a problem, which is why it was so popular even before the full-scale war with far-right extremists and terrorists from all over the world," she told AFP from her safe house outside the Ukrainian capital. Asked about its stance on disinformation, Telegram spokesperson Remi Vaughn told AFP: "As noted by our CEO, the sheer volume of information being shared on channels makes it extremely difficult to verify, so it's important that users double-check what they read."
from hk

Telegram ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር
FROM American