Notice: file_put_contents(): Write of 14100 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
ፀረ ዝሙት | Telegram Webview: Tserezmut/282 -
Telegram Group & Telegram Channel
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹ ባላችሁበት ሁሉ የዚህ channel ቤተሰብ ሃጥያታችንና በደላችን ሳይቆጥር በምህረቱ በቸርነቱ ለዚች ስኣት ያደርሰን ጌታችን መድሃኒታችን እዮሱስ ክርስቶስ የከበረና የተመሰገነ ይሁን ኣሜን(፫)።

ስሜ🤦‍♀ 👈 እባላለሁ ተወልጄ ያደግኩት ገጠር ነው እስከ 8ኛ ክፍል እዛው ነው የተማርኩት highschool& preparatory ግን ከኣንዲት ትንሽየ ከተማ ነው የጨረስኩት።ከዛ ቀጥየ ለuniversity ሚሄን ነጥብ ስላል ነበረኝ ኮለጅ ገባሁ ቀን እየሰራሁ ማታ እሰራለው ቤትክራይም ያዝኩ ከኣንዲት ጋደኛየ እኔ በተፈጥሮየ ከሰው ተቀላቅሎ ጭዋታ ቀልድ ኣይመቸኝም ኣፍራለውም በጣም ነገር ግን 👉ማን እንደሆንክ እንዳውቅህ ከማንጋ እንደምትሄድ ንገረኝ ሚሉት ኣባባል ኣለ ና ጋደኛየ በጣም ተጫዋችና ቀልደኛ ስለነበረች ጋዶኞችዋም ኣሉ እዛው ቤቱ ውስጥ ውስጥ ሚከራዩም ተሰብስቦ ስጫወቱ የብልግና ይጫወቱ ስለ ነበር እኔ በጣም እናደድ ነበር ኣልወድም እስከዛ ስኣት ደህና ነበርኩኝ
በሂደት ግን እንዴት እንደጀመረኝ ባላውቅም እነሱ ሚያወሩት እያስብኩ በሳምንት ኣንዴ እያልኩ በሳምንት ሁለቴ መጨረሻ ቀን በቀን ማስተርቤሽን እፈፅም ነበር እንደዛ እያልኩ ኣንድ ኣመት ጨረስኩ በሂደት ትምህርቱ ትቼ ወደ ስደት መጣሁኝ በቃ ያ እንደቀልድ የጀመርኩት ሱስ ኣይሉት ምን ኣይሉት ተከትሎኝ መጣ በቃ ይህን ድርጊት ስፈፅም ግን ሃጥያት መሆኑ ኣላውቅም ናበር የ የዝሙት ፊልሞችን ራሱ ኣይ ነበርኣስቡት ከ 2007-2009ምንም ሳላውቅ ስፍፅም ኑርያለው ውስጤ ግን ይረበሻል በጣም መጨረሻ ግን YouTubeገብቼ መንፈሳዊ ፍልም ስብከት መዝሙር መከታተል ስጀምር ስለዚ ነገር ሚያስተምር ስብከት ኣገኘሁ ካለተሳታትኩ የመምህር ኣቤል ተፈራ ይመስለኛል ኣርባ ደቂቃ ያህል ልብ ብየ ኣዳመጥኩት ከዛ ብሃላ መተው ኣለብኝ ብየ ለኣስር ወር ተውኩት በጣም ተፀፀትኩኝ ከኣስር ወር ቧሃላ ማ መልኩ ቀይሮ መጣ በቃ ወንድ ባወራሁት ቁጥር በተለይ ማታ ኣልጋየ ላይ ሁኜ ኣወራለው ኣድራለው ከኣንዱ ካኣንዱ እያልኩ fb&maesngerበጣም ነው ምጠቀመው እነሱ ባወራሁት ቁጥር ያ ነገር እፈፅማለው ሌተቀን ጨነቀኝ እወድቃለው እነሳለው በነፍስም በስጋም ተጎድቻለው
ለምሳሌ እንቅልፍ ተኝቼ ኣልጠግብም ሲነጋ እንኳን እግዚአብሔር ከማመስገን ይልቅ እያማረርኩ ነው ምነሳ ከረፈደ ደሞ ከኣሰርየ ጋ ነው ምንጣላ ለዛም ነጭናጫ ናት ቀኔ ሁሉ ይብላሻል
ሃይለኛ ድብርት ኣለኝ
እበሳጫለው
በራስ መተማማኔ የወረደ ነው

እንዲ እንዲ እያልኩ እስከ 2012 ደረስኩኝ መጨረሻ ማ ላብድ ትንሽ ነው የቀረኝ ኣሁን ግን ወደዛ ነገር ሚገፋፉኝ ትቼ ከስልኬ ሁሉ ኣጥፍቼ ስላም ሁኛለው ተላቂቃለው ይሀው ኣዲሱን ኣመት በኣዲሱ ሂወት ጀምረዋለው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለዚ እህት ወንድሞቼ ከዚ እርኩስ ነገር ተጠንቀቁ ኑ ተንፍሱ በዚህ ቻናል ፀረ ዝሙት 👌ልክ እኔን ኣይተው የከፈቱት እስኪመስለኝ ድረስ ለመጀመርያ ግዜ ችግሬን በድፍረት እንድናገር ያደረጉኝ ያፅናኑኝ በፆም በፆለት በንስሃ ----- ወደ ቅድስና እንደምመለስ ስለ ነገሩኝ ተስፋ ሰጡኝ በቁርጠኝነት ተነስቻለው ኣደራ ኑ ችግራቹ ተናገሩ። ለድሃ በምትሰጡት ገንዘብ ለቤተክርስቲያን በምታስገቡት ገንዘብ በሻማ ይተወኛል ብላቹ እንዳታስቡ በኔ ስላለፈ ነው ያልተሳልኩት የለም በጣም ከባድ ነው ለመውጣት ከብዙ ውጣውረድ ቧሃላ ነው እዚህ የደረስኩኝ ኣሁን ደስተኛ ነኝ ።

ኣመሰግናለው

አስተያየት ጥያቄ 👇👇

@Men_lerdawo_Bot
@Men_lerdawo_Bot
@Men_lerdawo_Bot

ዝሙት የኃጢአት ነው።
ዝሙት ከፈጣሪ ጋር መጣያ ነው።
ዝሙት ማንነትን የሚሸጥ ነው።
ዝሙት በሽታ ነው።
እባክዎ እራስዎን ይጠብቁ ።

https://www.group-telegram.com/joinchat-AAAAAFgp28OdrgPlpf4dag

group-telegram.com/Tserezmut/282
Create:
Last Update:

BY ፀረ ዝሙት

Share with your friend now:
group-telegram.com/Tserezmut/282

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

He adds: "Telegram has become my primary news source." WhatsApp, a rival messaging platform, introduced some measures to counter disinformation when Covid-19 was first sweeping the world. Pavel Durov, a billionaire who embraces an all-black wardrobe and is often compared to the character Neo from "the Matrix," funds Telegram through his personal wealth and debt financing. And despite being one of the world's most popular tech companies, Telegram reportedly has only about 30 employees who defer to Durov for most major decisions about the platform. At the start of 2018, the company attempted to launch an Initial Coin Offering (ICO) which would enable it to enable payments (and earn the cash that comes from doing so). The initial signals were promising, especially given Telegram’s user base is already fairly crypto-savvy. It raised an initial tranche of cash – worth more than a billion dollars – to help develop the coin before opening sales to the public. Unfortunately, third-party sales of coins bought in those initial fundraising rounds raised the ire of the SEC, which brought the hammer down on the whole operation. In 2020, officials ordered Telegram to pay a fine of $18.5 million and hand back much of the cash that it had raised. Sebi said data, emails and other documents are being retrieved from the seized devices and detailed investigation is in progress.
from id

Telegram ፀረ ዝሙት
FROM American