Telegram Group & Telegram Channel
OPEN PLATFORM
ኦፕን ፕላትፎርም - ተከፈተ ፤ ከግንቦት 14 ጀምሮ እስከ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም ድረስ ፤ በአካል በመገኘት ለተዋናይነት ምልመላ እንድታደርጉ እንጋብዛቹሃል ፤ ምልመላ ሚደረግበት ቦታ ፡ አዲስ አበባ ሜክሲኮ አዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ በሚገኝ የመመልመያ ስቱዲያችን ፤ ሰዓት ፡ ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት እስከ ቀኑ ስምንት ሰዓት ድረሰ ፤ ጽዎታ ፡ በሁለቱም ጽዎታ ፤ ዕድሜ ፡ ከ15 ዓመት…
እንዳልነው ይኸው በቀጣይ ዓመት (፳፼፲፮ ዓ.ም.) ወደ ህዝብ በሚደርሱ ስራዎች ላይ እንድታሳተፉ ባዘጋጀናቸው ስራዎች ላይ ምዘና የምታደርጉበትን ጽሑፈ-ተውኔት እንድንልክላችሁ እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጠይቃቹሃለን ፤
ከታች በተቀመጠው መስፈንጠሪያ በመጫን የተዘጋጀውን ቅጽ በትክክል ሙሉ ፡ በትክክል ከሞላችሁ ስማችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻችን ስማችሁን ጠቅሰን እናሳውቃለን ፡፡
የአልገባችሁ ነገር ወይም የገጠማችሁ ዕክል ካለ በውስጥ መስመር በድምጽ ብቻ አውሩን ፤ አብረውን እንዲሰሩ የምንፈለገው ብዙ ሰዎችን ነው እና እባካችሁ የቻላችሁትን ያክል መስራት የሚፈልጉ ሰዎችን እንዲሳተፉ ጋብዙዋቸው ፤
ለማንኛውም አገልግሎት ኦፕን ፕላትፎርም ምንም ዓይነት ክፍያ አይጠየቅም ፡ ጣዝማ ሁሉንም ወጪ ተሸፍኖአል፡፡

መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሃለን እንዲሁም ህልማችሁ እንዲሳካ ከወዲሁ እንመኝላቹሀለን፡፡

😍👇🏽👇🏽👇🏽😍
https://tazmaoptf.blogspot.com/2023/05/production.html

group-telegram.com/openplatforms/266
Create:
Last Update:

BY OPEN PLATFORM

Share with your friend now:
group-telegram.com/openplatforms/266

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Anastasia Vlasova/Getty Images "Your messages about the movement of the enemy through the official chatbot … bring new trophies every day," the government agency tweeted. The gold standard of encryption, known as end-to-end encryption, where only the sender and person who receives the message are able to see it, is available on Telegram only when the Secret Chat function is enabled. Voice and video calls are also completely encrypted. "For Telegram, accountability has always been a problem, which is why it was so popular even before the full-scale war with far-right extremists and terrorists from all over the world," she told AFP from her safe house outside the Ukrainian capital. In addition, Telegram now supports the use of third-party streaming tools like OBS Studio and XSplit to broadcast live video, allowing users to add overlays and multi-screen layouts for a more professional look.
from id

Telegram OPEN PLATFORM
FROM American