Telegram Group & Telegram Channel
// #የስስታሙ__ነጋዴ___ታሪክ //

🌻በአንድ ወቅት አንድ ፈጣሪ በሰጠው ጸጋ አመስግኖ የማያውቅ ስስታም ነጋዴ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ለንግድ ስራ ከሄደበት ወደ ቤቱ ሲመለስ 100 የወርቅ ሳንቲም ይጠፋበታል።
ነጋዴው "100 የወርቅ ሳንቲም ያገኘ ካለ ወረታው ከፋይ
ነኝ" እያለ ቢለፈልፍም ሊያገኘው አልቻለም። አንድ ቀን ተስፋ ቆርጦ እቤት ቁጭ ብሎ እያለ አንድ ልብሱ የቆሸሸ ገጽታው የተጎሳቀለ ሰውዬ የነጋዴውን ቤት አንኳኳ።
በር ተከፍቶ ወደ ሳሎን ቤቱ ሲዘልቅ እንግዳው ሰውዬ የመጣበትን ጉዳይ እንዲህ ሲል አስረዳ ፦
ጌታዬ 100 የወርቅ ሳንቲም መንገድ ላይ
አግኝቼ ነበር። ባለቤቱም እርሶ እንደሆኑ ነው የተነገረኝ። ምንም የዕለት ጉርሻ የሌለኝ ድሀ ብሆንም የሰው ንብረት አልመኝም። ስለሆነም የወርቅ ሳንቲሞን ይዤሎት መጥቻለሁ አለ።
🌻የሚሰጠውን ጉርሻ ምን ሊሆን እንደሚችል በልቡ እያሰበ።
ነጋዴው ይህን ሲሰማ ወረታውን ላለመክፈል በአንዴ ፊቱ ተለዋወጠ።
አንተ እንዳልከው 100 የወርቅ ሳንቲም ብቻ አይደለም የጠፈብኝ። በአጠቃላይ የጠፋብኝ የወርቅ ሳንቲም መጠን 125 ነው።
ስለዚህ 25 የወርቅ ሳንቲም አስቀርተክብኛል። አሁን ሌላ ጣጣ ሳይከተልህ 25ቱን ሳንቲም መልስልኝ ሲል አስፈራራው።
ምስኪኑ ሰውዬ ከቅንነት ተነስቶ ያደረገው ነገር ያላሰበው ጣጣ ስለመጣበት እጅግ ተጨነቀ። "ጌታዬ እኔ ያገኘሁት ይሄ ብቻ ነው ምናልባት ሌላ ቦታ ወድቆ እንዳይሆን። በፈጣሪ እምልሎታለው እኔ አልወሰድኩም። በማለት ሊያስረዳው ሞከረ።
ይሁን እንጂ ሀብታሙ ነጋዴ አእምሮ በጥቅም ታውሮ ምንም አይነት የርህራሄ ስሜት ሊያሳይ አልቻለም በዚህም 25 የወርቅ ሳንቲም ወስዶብኛል በሚል #ፍርድ_ቤት_ከሰሰው። ድሀው ሰውዬ ከዳኛ ፊት ቀርቦ እንዲህ ሲል ተከራከረ።
ክቡር ዳኛ ከ 100 የወርቅ ሳንቲም ውጪ ሌላ ነገር አላገኘሁም። አግኝቷል የሚል ምስክር። ከተገኘ ግን የሚሰጠኝን ቅጣት በጸጋ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ሲል ተናገረ።

በዚህ ጊዜ ጉዳዩን ይመለከት የነበሩት ዳኛ ጠፋ የተባለው የወርቅ ሳንቲም መጠን ምን ያህል እንደሆነ ቀደም ብሎ መረጃ ደርሷቸው ስለነበር የሚከተለው ውሳኔ አስተላለፉ።
>>>>>>>
"ጠፋ የተባለው የወርቅ ሳንቲም 100 ብቻ እንደሆነ መረጃ አለን። እርስዎ የተከበሩ ከሳሽ ጠፋብኝ እያሉ ያሉት ደግሞ 125 ነው።
ስለዚህ 100 ው የወርቅ ሳንቲም የእርስዎ ሊሆን አይችልም። ምናልባት 125 የወርቅ ሳንቲም የወሰደ ሰው እስኪገኝ ድረስ ይጠብቁ።
አሁን የተገኘው ሳንቲም ግን ትክክለኛ ባለቤቱ እስካልተገኘ ድረስ ላገኘው ሰው እንዲሰጥ ወስነናል።"
የሚል ፍርድ ሰጡ በመጨረሻም ድሀው ሰውዬ ሀብት በሀብት ሆኖ ሲመለስ ስግብግቡ ነጋዴ ደግሞ ባዶ እጁን ለመመለስ ተገደደ።
መልካምነት ለራስ ነው። መልሶ ይከፍላልና!
ኢትዮጲያዊነት መልካምነት ነው።

መልካምነት እንደ ስሙ መልካም ነው ። 🔴

አስተማሪ ስለሆነ ለጓደኛወ ሼር ያድርጉ

group-telegram.com/theonlytruth1/47
Create:
Last Update:

BY እዉነት ብቻ

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/theonlytruth1/47

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Stocks closed in the red Friday as investors weighed upbeat remarks from Russian President Vladimir Putin about diplomatic discussions with Ukraine against a weaker-than-expected print on U.S. consumer sentiment. The Russian invasion of Ukraine has been a driving force in markets for the past few weeks. The gold standard of encryption, known as end-to-end encryption, where only the sender and person who receives the message are able to see it, is available on Telegram only when the Secret Chat function is enabled. Voice and video calls are also completely encrypted. "He has to start being more proactive and to find a real solution to this situation, not stay in standby without interfering. It's a very irresponsible position from the owner of Telegram," she said. Following this, Sebi, in an order passed in January 2022, established that the administrators of a Telegram channel having a large subscriber base enticed the subscribers to act upon recommendations that were circulated by those administrators on the channel, leading to significant price and volume impact in various scrips.
from id

Telegram እዉነት ብቻ
FROM American