Telegram Group & Telegram Channel
#የፈተና_ጥሪ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ታህሳስ 24/2014 አውጥቶ በነበረው የቅጥር ማስታወቂያ በሲስተም ሶፍትዌር፣ ሲግናል አናሊስት፣ ሃርድዌር ዴቨሎፐር፣ ቴክኖሎጂ አናሊስት ፣ አርኤፍ/ማይሮዌቭ፣ ቴሌኮም ኢንጂነር፣ ሲስተም ኢንጂነር፣ ኮሚዩኒኬሽን እና ሲግናል ፕሮሰሲንግ የስራ መደብ ለመቀጠር ካመለከቱ አመልካቾች መካከል ለፈተና ብቁ ሆናችሁ የተገኛችሁ እና የስም ዝርዝራችሁ በአስተዳደሩ ድረ-ገፅ https://www.insa.gov.et/ ያለ እና አጭር የፅሑፍ መልዕክት በተንቀሳቃሽ ስልኮቻችሁ የደረሳችሁ አመልካቾች ለፈተና በተቀመጠዉ ቀን እንድትገኙ እንገልጻለን።

#ማሳሰቢያ
ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ እና የኮቪድ ፕሮቶኮል በጠበቀ መልኩ እንድትገኙ እያሳሰብን በፈተና ሰአት ስልክ (ሞባይል) ይዞ መገኘት የማይቻል መሆኑን አንገልፃለን።

የአጭር የጽሁፍ መልእክት ያልደረሳችሁ ሆኖም ስም ዝርዝራቸሁ ባመለከታችሁት የስራ መደብ ላይ ያለ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀኑ እሁድ መጋቢት 11/2014 መሆኑን አዉቃችሁ በእለቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

group-telegram.com/JobCome/4786
Create:
Last Update:

BY Job Ethiopian

Share with your friend now:
group-telegram.com/JobCome/4786

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The perpetrators use various names to carry out the investment scams. They may also impersonate or clone licensed capital market intermediaries by using the names, logos, credentials, websites and other details of the legitimate entities to promote the illegal schemes. The Dow Jones Industrial Average fell 230 points, or 0.7%. Meanwhile, the S&P 500 and the Nasdaq Composite dropped 1.3% and 2.2%, respectively. All three indexes began the day with gains before selling off. Russians and Ukrainians are both prolific users of Telegram. They rely on the app for channels that act as newsfeeds, group chats (both public and private), and one-to-one communication. Since the Russian invasion of Ukraine, Telegram has remained an important lifeline for both Russians and Ukrainians, as a way of staying aware of the latest news and keeping in touch with loved ones. The War on Fakes channel has repeatedly attempted to push conspiracies that footage from Ukraine is somehow being falsified. One post on the channel from February 24 claimed without evidence that a widely viewed photo of a Ukrainian woman injured in an airstrike in the city of Chuhuiv was doctored and that the woman was seen in a different photo days later without injuries. The post, which has over 600,000 views, also baselessly claimed that the woman's blood was actually makeup or grape juice. Emerson Brooking, a disinformation expert at the Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, said: "Back in the Wild West period of content moderation, like 2014 or 2015, maybe they could have gotten away with it, but it stands in marked contrast with how other companies run themselves today."
from in

Telegram Job Ethiopian
FROM American