ዋ ያች አደዋ እንደገና መጣች!!
ኑ እንነሳ ጎበዝና ጎበዚት እከሌ ከእከሊት ሳንል እንደጀግኖቻችን
ታሪክ እንስራ ዳግማዊ አደዋን እንድገም ያፈሩብንንም አፍሪቃውያንን እንደገና አለን እኮ እንበላቸው!!
ለዚህ ለዳረጉን የአፍሪቃ ተቀራማቾችን ቂም እንደተያዘባቸው እንደአፄ ምኒሊክ ጥቁር ሰው እንደገና ቅስማቸውን እንስበር!!
ጦራችንና ሀይላችን ልዑል ፈጣሪ ፣
መልካምነትና በጎነት ፣ ዕሩህሩህነት ፣
ቅንነትና ትህትና ፣ ተስፋ ፣ ዕምነትና የመንፈስ ፅናታችን መሆኑን እናሳያቸው!!
ያላቸው ምላስ(ትርክት መፍጠር) ፣ ተቋማትና ጉልበት ብቻም እንደሆነ እናሳያቸው!!
ኑ እንነሳ!!
#መልካምነትንና_በጎነትን_እንዝራ
#ቫይራል_እናድርግ
#Lets_Go_VIRAL
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እጃችን_ላይነው
#መፍትሔው_እኛነን
#መፍትሔው_አሁንና_አሁንነው
በሀገርም ይሁን በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ፣ ኤርትራውያን ፣ ራስ ተፈሪያንና ሌሎች እንደኔው ጥቁር ሰው ቤተሰቤ እኛ አፍሪቃውያንን እየጎዳ ያለው እነሱ የሚያደርጉት ፣ የሚዘሩብን የመከፋፈልና የመጨራረስ ፣ የመናናቅና የመበቃቀልን ትርክት ፣ የራሳችንን ልጆች እራሳቸውን ፣ ማንነታቸውንና እኛን በቲክቶክ ተዋርደው ማዋረዳቸው ፣ እራሳችንና የራሳችንን ንቀን የነሱ ቁሳቁስ ፣ አልባሳት ፣ አኗኗር ፣ ባሕልና ዕምነት ናፋቂዎች ማድረጋቸው ፣ እንዳናመርትና እንዳንረጋጋ መሰረታችንና እሴቶቻችንን መነቅነቅና መገዝገዛቸው ፣ የምናመርተውን እንድንንቅና የማናመርተውን እንድንናፍቅ ያደረጉን ፣ ልጆቻችን ሲመረቁ የብሔር ብሔረሰብን ሹርባ ትተው የሞተ ሰው ፀጉር("ሁማን ሄር") እንዲያደጉ ፍላጎት እንዲኖረን ፣ የአንገት ልብሳችንን ትተን በከረባት እንድንታነቅ ፣ የተፈጥሮ ሳርን ትተን ፕላስቲክ ቀጤማ በዶላር እንድናመጣ ፣ የራሳችንን ባሕላዊ መጠጦችና ምግቦች ትተን የነሱ ናፋቂዎች እኛን ማድረጋቸው ፣ ግራ ተጋቢዎችና ግራ አጋቢዎች ተላላኪዎቻቸው ያደረጉን ሳይሆን እኛን በከፍተኛ ደረጃ እየጎዳን ያለው እኛ ለእኛ ከእኛ በእኛ የማናደርገው ብለን በልዩነታችን ውስጥ እንደአደዋ ጀግኖቻችን በመተባበርና በአንድነት ለጋራ መፍትሔ አለመቆማችንና በዋናነት ባሰመሩልን ቱቦና አደገኛ የዘርና የብሔር ፣ የቋንቋ ፣ የባሕልና የሀይማኖት እስር ቤት ውስጥ ከተውን እነሱና እኛ እንድንባባል ስላደረጉን ነው!!
እነሱ ምን ያድርጉ?!
ይህን የሚያደርጉት ለጥቅማቸው ሲሉ ነው!!
ችግሩ እነሱ ሳይሆኑ "ብልህ ከሆናችሁ ተባበሩ ፣ ተደራጁ ካልሆነም እንደሞኞቹ ትጠፋላችሁ" እንደተባለው እኛ ልዩነታችንን ወደጎን ትተን ለጋራ ህልምና ለጋራ ድል በአንድነት መቆም ያቃተን የትውልድና የታሪክ ማፈሪያዎች በተለይም ከ40 ዓመት በላይ የሆን ወንዶች ነን!!
ደግነቱ እኔ ገና የ23 ዓመት ጎልማሳ አዛውንት ነኝ!(:.:)!
እስቲ ይህንን መልዕክቴን የደረሳችሁ 100+ ለሚሆኑ ቤተሰባችሁና ወዳጆቻችሁ ዛሬውኑ ፣ አሁኑኑ!!
ይህንን ማድረግ ካልቻላችሁ ማን ያድርግልን?!
1. ተመስገን ፣ ተመስገን ፣ ተመስገን!!
2. ዋናው መተንፈስ ነው!!
3. መልካምነት ፣ በጎነት ፣ ትሁትነት ፣ ቀናነት ፣ አካፋይነት ፣ ድንበርና ወሰን የለሽ አገልጋይነት ፣ አፍሪቃዊ ኡቡንቱነት-ለሰው ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን መኖር!!
4. የባሕል ልብሴ ፣ የባሕል ምግቤ ፣ የባሕል መጠጦቼ ፣ ማንነቴ ፣ ሰው መሆኔ ለዛውም የፍቅር ፣ የጥበብ ፣ የመልካምነት ፣ የበጎነት ፣ የትህትና ፣ የይሉንታ ፣ የደስታና የፈገግታ ምንጭ ኢትዮጵያዊነት ፣ አፍሪቃዊነት ፣ ጥቁር ብሔር(ሰው) መሆን)!!
ብላችሁ በስልካችሁና በሶሻል ሚዲያው ዓየሩን አጨናንቁ(VIRAL) አድርጉ/እናድርግ!!
ይህንን ለሚቀጥሉት 30 ቀናት በሚሊዮኖች ሥራዬ ብለን ብናደርግ ጨለማው በብርሐን ይሸነፋልና ውጤቱን አብረን እናያለን!!
ወደእኛ ስንመጣ ዋናው
መተንፈስ ነውና!!
#EnvironmentFirst
1. እንደቸርነቱ ነገ ቅዳሜ ሰኔ 14 ቀን ጠዋት የካ ተራራ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ያሉ 250 የሚሆኑ የKG ተመራቂ ህፃናት ልጆቻችን የነገ መሪዎቻችንን ከአስተማሪዎቻቸውና ከ20 ታዳጊ ህፃናት የፅዳትና ውበት አጋሮቻችን ጋር በመተባበር በድፎ ዳቦ ፣ በቄጤማ ፣ ሻይ ፣ ቡናና እንዲሁም እፅዋትና በቀርክሀ ችግኝ ተከላ በማድረግ ይመረቃሉ!!
በዚህ አጋጣሚ የሁል ጊዜም የማሕበራዊ ግዴታችንን መወጣት CSR-Corporate Social Responsibility ምርኩዛችንና አጋራችን ELDINA Clinic#1 ELDINA Clinic#2 እና የቀርክሀ ችግኝ አምራች Bamboo World Plc.,ን የቀርክሀ ችግኝ ለጋሻችንና የጏሮ አትክልት ችግኞች አቅራቢያችንን የሁልጊዜም ምርኩዛችን ከቦሌ ክ/ከተማ የአካባቢ ጥበቃ በጎ ፈቃደኛ አምባሳደር ወ/ሮ ዕሌኒ ከልብ እናመሰግናለን!!
2. እንደቸርነቱ እሁድ ሰኔ 15 ቀን "ለአርጋውያን እሮጣለሁ" ከፒያሳ ከአደዋ አደባባይ ወደቴዎድሮስ አደባባይ አቅጣጫ ድጋፋችንን ለማሳየት ከጧቱ 1 ሰዓት ተግኝተን ዋናው መተንፈስ ነው እያልን እሩጫው ቀርቶብን በዝግታ እሯጮቹን እናጅባለን!! ለመሳተፍ ቲሸርት መግዛት ለምትሹ በ0911813834 ወይም በ0995222214 ይደውሉ!!
3. እንደቸርነቱ ቅዳሜ ሰኔ 21 ቀን ደግሞ ለዓመታት የቦሌ መድሃኒአለም የሃያ አምስቱ ማሕበራት የጋራ ቤቶች ባለቤቶች ማህበር!!
The True Spirit of ዋናው መተንፈስ ነው በተግባር!! አመራሮች የደከሙበትና እኛም ማሕበረሰቡን በቆሻሻ ማንሳትና ችግኝ ተከላ እንዲሁም የተለያዩ ማሕበራዊና አካባቢ ጥበቃን ግንዛቤስ ስንሰጥበት የቆየው ዋናው መተንፈስ ነው!! #EnvironmentFirst የሰላምና አረንጏዴ ሚኒ ቀርክሀ ፓርክ ሞዴልን ከማሕበረሰቡ ጋር በመሆን ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ ስለምናስመርቅ ሁላችሁም ከመላው ቤተሰብ ጋር ተጋብዛችሗል!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_መሆን
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#UBUNTU*
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#PanAfricanAID-A Renewed Vision
of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!

Forwarded from Gashe Tamiru
“ሰው ሁን”!!
አንቺም ሰው ሁኝ!!
እርሶም ሰው ይሁኑ!!
እኛም እንደዚህ ጎዳና ጠባቂ ወንድማችን እሸቴ ሰው እንሁን!!
UBUNTU!!
Be a Being Human@
https://youtu.be/Xoc4zb4Ph9w?si=FUJ3KzHAKJ7tD-2U

YouTube
How an Ethiopian refugee built a life among stray cats in New York | Witness Documentary
The extraordinary story of Eshete, a refugee who escaped war in Ethiopia as a young man and is now a devoted caretaker of a feral cat colony in New York City.
Eshete has become the heart of a close-knit community while living on the streets. Together with…
Eshete has become the heart of a close-knit community while living on the streets. Together with…
Forwarded from Gashe Tamiru
ማን ሰምቶ?!
ማን አዳምጦ?!
ማንስ የራሱን የማሰቢያ ግዜ አግኝቶ?!
በዚህ በዘመነ ጡዘትና ዘመነ ጥቅም በፈሪሐ ዶላር ዘመን ሁሉ ጦዞና ሁሉ ባክኖ?!
ተመስገን!!
ተመስገን!!
ተመስገን ማለቱን ትቶ ሰግቶና ይሞላልኛል ብሎ ጏጉቶና ባክኖ?!
መፍራት ያለባቸውና መፍራት ያለብን PLO Lumumba ብቻ ሳይሆን ከአፍሪቃ መቀራመት(The Scramble of Africaን) ቅስም ከሰበረው ከአደዋ
ድልና የነሱ መዋረድ ቂም ከተያዘብን ጀምሮ ከቡርኪና ፋሶ እየተቀጣጠለው እየመጣ ካለው ማዕበልና እያንዳንዱ አፍሪቃዊ በአዕምሮው የተሸከመውን "ኑክሌር ፈንጂና" የመምረጥና የማድረግ ምርጫውን ነው!!
Can YOU Hear Truly This African Liberator, Menelik II PLO Lumumba, The Other Thomas Sankara and Brother Ibrahim Traore’ of Burkina Faso?!
እንደተባለውም ልብ ያለው ልብ
ይበል ጆሮ ያለውም ይስማ!!
Listen If You Have Ears!!
"ተደማመጡ ፣ ተስማሙ ፣ ተደራደሩ ፣ ተደራጁና ተደመጡ ፣ ተከበሩ ፣ ትረፉ ትውልዱንና ሀገራችሁንና አህጉራችሁን አትርፉ ወይም እንደሞኞቹ ልዩነታችሁና የግል ጥቅማችሁ ላይ አተኩሩ(በመጨረሻ ሁላችሁም ልታጡ) ፣ አትተማመኑ ፣ በታቀደላችሁ የምእራባውያን ክልል(Colonial Boundaries) ተከለሉ ፣ ተፈራሩ ፣ አትነጋገሩ ፣ አትደማመጡ ፣ አትከባበሩ ፣ አትተባበሩና እንደሞኞቹ ከምድር ገፅ ጥፉ"!!
"Unite to Survive or Disunite to Perish as Fools”!!
እሺ ታዲያ ከየት እንጀምር ለምትሉ?!
ሀቁ ቢመረንም እንዋጠው@
https://youtu.be/qRb1g99p0us?si=WE1r6towWN5rWp6-
እንደኔ ነፃነታችሁንና ክብራችሁን ከፈለጋችሁ ዛሬ ሙሉ ቀን ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋችሁ ትታችሁ ይህን መልዕክት ደጋግማችሁ አድምጡ ለሌሎችም አስደምጣችሁ ይህንን ብቻ ተወያዩ!!
ታዲያ እያንዳንዳችን ምን እናድርግ ለምትሉ?!
ይህን ሁሉ በረከትና ፀጋ ተሰጥቶን አዕምሯችንን አሳልፈን(ለአዕምሮ ሌባው) ሰጥተንና በመከፋፈልና በመባላት ትርክት ተሸውደን እራሳችንና የራሳችንን ንቀንና የውጭ ናፋቂዎች በመሆናችን በመጀመሪያ ልዑል ፈጣሪን ፣ ትውልዱን ፣ እናት ምድራችን ፣ አምራቾቻችንና እራሳችንን ይቅርታ ጠይቀን እንታረቅ ቀጥሎም ሁሌም የማንን ሀሳብ ነው የምናስበው ፣ የማንን ኑሮ ለመምሰል ነው የምንኖረው ፣ የማንን ምርት ነው የምንጠቀመው ብለን ቢያንስ ቢያንስ
የምናመርተውን መጠቀምና የማናመርተውን አለመጠቀም እንዲሁም የምንሰራውንና የምንሰራራውን እናስብ!!
እኛን እየጎዳን ያለው እነሱ የሚያደርጉትና የሚያሴሩት ሳይሆን እኛ ከእኛ በእኛ ከእኛ የማናደርገው ነው!!
እንደአደዋ ጀግኖቻችን በልዩነታችንና በመናናቃችን መሀል በመተባበርና በጥምረት ለጋራ ድል መቆም እንደሚቻል እንመን!!
እስቲ ዛሬ ምንድነው የምናስበው?!
የማንን ምርት ነው የምለብሰው ፣ የምበላው ፣ የምንጠጣው?!
በማንስ ዘረኛና ከፋፋይ ያልሆነ ሙዚቃ ነው የምንዝናናው?!
የራሳችንን ሀሳብ ማሰብ እንጀምር!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_መሆን
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#UBUNTU*
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#ONE_AfricanAID_Fund
#PanAfricanAID-A Renewed Vision
of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!
ማን አዳምጦ?!
ማንስ የራሱን የማሰቢያ ግዜ አግኝቶ?!
በዚህ በዘመነ ጡዘትና ዘመነ ጥቅም በፈሪሐ ዶላር ዘመን ሁሉ ጦዞና ሁሉ ባክኖ?!
ተመስገን!!
ተመስገን!!
ተመስገን ማለቱን ትቶ ሰግቶና ይሞላልኛል ብሎ ጏጉቶና ባክኖ?!
መፍራት ያለባቸውና መፍራት ያለብን PLO Lumumba ብቻ ሳይሆን ከአፍሪቃ መቀራመት(The Scramble of Africaን) ቅስም ከሰበረው ከአደዋ
ድልና የነሱ መዋረድ ቂም ከተያዘብን ጀምሮ ከቡርኪና ፋሶ እየተቀጣጠለው እየመጣ ካለው ማዕበልና እያንዳንዱ አፍሪቃዊ በአዕምሮው የተሸከመውን "ኑክሌር ፈንጂና" የመምረጥና የማድረግ ምርጫውን ነው!!
Can YOU Hear Truly This African Liberator, Menelik II PLO Lumumba, The Other Thomas Sankara and Brother Ibrahim Traore’ of Burkina Faso?!
እንደተባለውም ልብ ያለው ልብ
ይበል ጆሮ ያለውም ይስማ!!
Listen If You Have Ears!!
"ተደማመጡ ፣ ተስማሙ ፣ ተደራደሩ ፣ ተደራጁና ተደመጡ ፣ ተከበሩ ፣ ትረፉ ትውልዱንና ሀገራችሁንና አህጉራችሁን አትርፉ ወይም እንደሞኞቹ ልዩነታችሁና የግል ጥቅማችሁ ላይ አተኩሩ(በመጨረሻ ሁላችሁም ልታጡ) ፣ አትተማመኑ ፣ በታቀደላችሁ የምእራባውያን ክልል(Colonial Boundaries) ተከለሉ ፣ ተፈራሩ ፣ አትነጋገሩ ፣ አትደማመጡ ፣ አትከባበሩ ፣ አትተባበሩና እንደሞኞቹ ከምድር ገፅ ጥፉ"!!
"Unite to Survive or Disunite to Perish as Fools”!!
እሺ ታዲያ ከየት እንጀምር ለምትሉ?!
ሀቁ ቢመረንም እንዋጠው@
https://youtu.be/qRb1g99p0us?si=WE1r6towWN5rWp6-
እንደኔ ነፃነታችሁንና ክብራችሁን ከፈለጋችሁ ዛሬ ሙሉ ቀን ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋችሁ ትታችሁ ይህን መልዕክት ደጋግማችሁ አድምጡ ለሌሎችም አስደምጣችሁ ይህንን ብቻ ተወያዩ!!
ታዲያ እያንዳንዳችን ምን እናድርግ ለምትሉ?!
ይህን ሁሉ በረከትና ፀጋ ተሰጥቶን አዕምሯችንን አሳልፈን(ለአዕምሮ ሌባው) ሰጥተንና በመከፋፈልና በመባላት ትርክት ተሸውደን እራሳችንና የራሳችንን ንቀንና የውጭ ናፋቂዎች በመሆናችን በመጀመሪያ ልዑል ፈጣሪን ፣ ትውልዱን ፣ እናት ምድራችን ፣ አምራቾቻችንና እራሳችንን ይቅርታ ጠይቀን እንታረቅ ቀጥሎም ሁሌም የማንን ሀሳብ ነው የምናስበው ፣ የማንን ኑሮ ለመምሰል ነው የምንኖረው ፣ የማንን ምርት ነው የምንጠቀመው ብለን ቢያንስ ቢያንስ
የምናመርተውን መጠቀምና የማናመርተውን አለመጠቀም እንዲሁም የምንሰራውንና የምንሰራራውን እናስብ!!
እኛን እየጎዳን ያለው እነሱ የሚያደርጉትና የሚያሴሩት ሳይሆን እኛ ከእኛ በእኛ ከእኛ የማናደርገው ነው!!
እንደአደዋ ጀግኖቻችን በልዩነታችንና በመናናቃችን መሀል በመተባበርና በጥምረት ለጋራ ድል መቆም እንደሚቻል እንመን!!
እስቲ ዛሬ ምንድነው የምናስበው?!
የማንን ምርት ነው የምለብሰው ፣ የምበላው ፣ የምንጠጣው?!
በማንስ ዘረኛና ከፋፋይ ያልሆነ ሙዚቃ ነው የምንዝናናው?!
የራሳችንን ሀሳብ ማሰብ እንጀምር!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_መሆን
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#UBUNTU*
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#ONE_AfricanAID_Fund
#PanAfricanAID-A Renewed Vision
of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!
YouTube
The Man America Fears the Most—PLO Lumumba, Exposes What No Leader Dares To!
Does Africa need a nuke to earn Western respect? Professor PLO Lumumba fearlessly exposes the West's hidden agenda in Africa.
Lumumba reveals how neo-colonialism still thrives through
Military Training: West Point & Sandhurst Influence.
Leader Disrespect:…
Lumumba reveals how neo-colonialism still thrives through
Military Training: West Point & Sandhurst Influence.
Leader Disrespect:…
Forwarded from Gashe Tamiru
ይች ዓለም የምትጠፋው ጥቅምና ስልጣን ባሳበዳቸው ጥቂት እብዶች ሳይሆን ዝምታን በመረጡ ብዙሀን ነው!!
ወጣት የአካባቢ ጥበቃ ጀግናችን መልካሙ ኦጎ የእናት ምድራችን ተቆርቋሪና የሕግ ባለሞያ "መንግስት አይከሰስ ሰማይ አይታረስ" አፍሪቃ ውስጥ
@https://youtu.be/Wy3affh_-9k
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_መሆን
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#UBUNTU*
#Amharic_International
#RespectLearn_ManyLanguages
#Pro_Blacks_Women_ThePoor
#Pro_Elders_Hundiccups
#Pro_Vendors_SmallBusinesses
#Pro_CSR
#Pro_Environment
#Swahili_International
#ColonialEnglish_Communication
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#ONE_AfricanAID_Fund
#LetsBeONEVOICE4Environment
#GashAyalneh_Foundation Formation Going Back to Our Foundation to Rebuild Our Being, Identity, Development and Prosperity!!
#PanAfricanAID-A Renewed Vision
of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!
Wake Up Africa!!
#NoMore_SleepAfrica
#ONE_VoiceAfrica
#ONE_ProActAfrica
👉 እኔ በገባኝ መጠን እንዳቅሚቲ ግዴታዬን እየተወጣሁና እዳዬን ለመክፈል ይህንን ብያለሁ!!
አንቺስ?!
አንተስ?!
እርሶስ?!
እናንተስ?!?
*"I AM BECAUSE WE ARE”!!

ከአካባቢ ጥበቃ ጋር በተያያዘ ሐላፊነታችዉን የማይወጡ የመንግስት ተቋማት ተበራክተዋል | ተምሳሌት | ሀገሬ ቴቪ
የተምሳሌት እንግዳችን የህግ አማካሪ እና ጠበቃ አቶ መልካሙ ኦጎ ሲሆን ከአካባቢ ብክለት ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ የማህበረሰቡን አቤቱታዎች ፍትህ እንዲያገኙ የሚስራ በጎ ፍቃደኛ ወጣት ነው፡፡
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: HTTPS://WWW.FACEBOOK.COM/HAGERIETV
ትዊተር: HTTPS://TWITTER.COM/HAGERIET
ኢንስታግራም: HTTPS://WWW.INSTAGRAM.COM/…
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: HTTPS://WWW.FACEBOOK.COM/HAGERIETV
ትዊተር: HTTPS://TWITTER.COM/HAGERIET
ኢንስታግራም: HTTPS://WWW.INSTAGRAM.COM/…
Forwarded from Gashe Tamiru
“አንድ ሰው ከሀሊል ጂብራልን እንዲህ ሲል ጠየቀው ከሰው ልጅ በጣም የሚገርመው ነገር ምንድነው?
እርሱም እንዲህ አለ፦"ሰዎች ልጅነት ይደብራቸዋል ለማደግ ይቸኩላሉ ከዛ እንደገና ልጅ መሆን ይናፍቃሉ…ገንዘብ ለመሰብሰብ ጤናቸውን ያባክናሉ ከዛ ጤናቸውን ለመመለስ ብዙ ገንዘብ ያወጣሉ.....ስለወደፊቱ ይጨነቃሉ የዛሬውን ይረሳሉ የዛሬውን አይኖሩም የወደፊቱን…..እንደማይሞቱ ሆነው ይኖራሉ እንዳልኖሩ ሆነው ይሞታሉ"
ከመሞታችን በፊት እንኑር ዛሬን አሁንና አሁንን!!
Let’s LIVE LIFE Before We DIE & Let’s Die of Empty of Anger, Fear, Vengeance, Hatred, Greed, Racism & Sexism!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
ከተነፈስን ዛሬ በተለየም አሁንና አሁን!!
If We Breath, Be STILL, Live a Purpose Driven Life of Goodness & Kindness and Give THANKS Only TODAY, NOW & NOW!!
መጥሀፉም "Be STILL and Know I Am GOD” ይላል!!
The Book Said, “Be STILL and KNOW THAT I AM GOD”-Psalm
የባነኑና የነቁትም "Living In The Now” ይሉናልና!!
The Awakened Tell and Remind Us That Life Is ONLY IN THE NOW!!
መተንፈሳችንና አለመተንፈሳችንን (ሞታችንና እረፍታችንን) ካሰብን ዛሬ ለዛውም አሁንና አሁን!!
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ካልን ዛሬ ፣ አሁንና አሁን!!
If We Breath NOW, Be STILL and Give THANKS ONLY TODAY NOW & NOW!!
የምናመርተውን ከተጠቀምና የማናመርተውን ካልተጠቀምንና ለደህነታችን ምንጭ ካላዋጣን ዛሬና ዛሬ!
If We Consume What We Produce and Do Not Consume What We Do Not Produce Financing Our AID & DEBTS ONLY Today & Today!!
ሰው መሆንና ለሰው ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን ከኖርን ዛሬ ፣ አሁንና አሁን!!
Being Human, Think and Live Like a Human for Others, The Generation and Mother Earth ONLY TODAY, NOW & NOW!!
መልካምነትንና በጎነትን ፣ እሩህሩህነትንና ለጋሽነትን በዓየር ላይ(VIRAL) ከዘራንና ቃላችንን ከኖርን ዛሬ ፣ አሁንና አሁን!!
If We Plant or Go Viral of Spreading Seeds of Being Human, Practice African Wisdoms EDIR, EQUB, SERA, GEDA SYSTEM, UBUNTU…,
Goodness, Kindness and Forgiveness to “BE FREE AT LAST”, Be Healthy & Happy Only TODAY, NOW & NOW!!
ደስተኛ ሆነን ደስታችንን ካካፈልን ፣ የውስጥ ሰላማችንን ፣ እርካታችንና ደስታችንን ለመሸመት ካካፈልን ፣ ከረዳን ፣ ካገዝንና ከደገፍን ዛሬ ፣ አሁንና አሁን!!
If We Are Happy and Share Our Happiness, Goodness & Kindness to Others to Be Happy, Healthy and Be “FREE AT LAST” Only TODAY, NOW & NOW!!
ከዚህ መማርና መተግበር ከቻልን ዛሬ ለዛውም አሁንና አሁን!!
መልዕክቱን ከተረዳን ለሌሎች ማካፈሉ("ሼር ሼር) ማድረጉ ዛሬ ፣ አሁንና አሁን ብቻ!!
If We Learn from This Wisdom and Share Our Knowledge Only TODAY, NOW & NOW!!
“አንዲት አበባ በምድረበዳ ውሃ ተጠምታ ሳለ ደመና ሲያልፍ ታየዋለች ቀና ብላመም ትንሽ ጠብታ ውሃ ስጠኝና ህይወቴን አድን ትለዋለች ደመናውም ብዙ ስራ ስለነበረበት ስመለስ ሰጥሻለሁ ብሏት ሄደ ቃሉን ጠብቆ ሲመለስ ብዙ ዝናብ አዘነበላት ነገር ግን ዘግይቶ ስለነበረ ሊያድናት አልቻለሞ”!!
“There Was a Flower on Earth Which Saw a Big Passing Cloud Above the Sky and The Flower Asked/Begged The Cloud for a Drop of Water So She Can Survive and The Cloud Told Her That It Will Give Her Plenty of Water When He Returns!!
Upon His Return The Flower Was Dead of Thrust”!!
The Moral of The Story Is If You Can Help Only Help, Share & Love ONLY TODAY, NOW & NOW!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_መሆን
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#UBUNTU*
#Amharic_International
#Swahili_International
#RespectLearn_ManyLanguages
#Pro_Blacks_Women_ThePoor
#Pro_Elders_Hundiccups
#Pro_Vendors_SmallBusinesses
#Pro_CSR
#Pro_Environment
#Swahili_International
#ColonialEnglish_Communication
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#ONE_AfricanAID_Fund
#GashAyalneh_Foundation Formation Going Back to Our Foundation to Rebuild Our Being, Identity, Development and Prosperity!!
#PanAfricanAID-A Renewed Vision
of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!
Wake Up Africa!!
#NoMore_SleepAfrica
#ONE_VoiceAfrica
#ONE_ProActAfrica
👉 ታሪካቸውንና ማንነታቸውን አስረሳቸው ከዚያም እንደፈለክ ተጫወትባቸው በአስተሳሰብ ባለባበስና በኗኗርና የአንተ አሻንጉሊት አድርጋቸው@https://youtu.be/g-ieax9IyQI?si=uyAgZX4tC3mftxvX
እኔ በገባኝ መጠን እንዳቅሚቲ ግዴታዬን እየተወጣሁና እዳዬን ለመክፈል ይህንን ብያለሁ!!

Dr. John Henrik Clarke: Africans and the Making of America 1619 - 1776 Lecture check1
Join Dr. John Henrik Clarke in his enlightening lecture titled "Africans and the Making of America 1619 - 1776," where he examines the critical role that Africans played in shaping the United States during its formative years. As a renowned historian and…
Forwarded from Gashe Tamiru
ተመስገን!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
ይቅር በይን አንቺ በሄድንበት አንዲት እናታችን ምድራችን!!
#EnvironmentFirst
እነሱ ታመው እኛን አሳመሙን!!
እኛ ኢትዮጵያውያን/አፍሪቃውያን ሰው ነበርንና ያልነበረብንና የማናውቀውን ህፃናትንና ሴቶችን መድፈር ፣ ተመሳሳይ ፆታን ለመቀበል መገደድን ፣ በድንበርና በወሰን መካለልን(Colonial Borders) ፣
በጭፍን ጥላቻና ለጥቅምና ለሆድ ማሽቃበጥን ፣ ብቸኝነትን ፣ ግለኝነትን ፣ እኔ ለኔ ብቻ ማለትን ፣ ሁሉንም አውቃለሁ "I KNOW I KNOW" ማለትን ፣ ሰውን የሚያክል ፍጡር መናቅን ፣ መፈረጅና ለገንዘብ
(ለፈሪሐ ዶላር) መስገድን ፣ ይሉንታ ቢስነትን ፣ ማገትን ፣ ዘረፋን ፣ ሌብነትንና ሙስናን(የHollywood Bandits & Corruption) ፣ ለጥቅም ብቻ መኖርን ፣ ዘረኝነትን ፣ ብሔረተኝነትን ፣ ደሀ ፣ ሴትና አካል ጉዳተኞች ጠልነትን("EUGENIC & THE UGLY LAW”) ፣ ወንዞች መበከልና ደኖችን መጨፍጨፍን አስተማሩን!!
ከፋፈሉን ፣ ነጣጠሉን እነሱና እኛ እንድንል አጥር ሰርተውልን ተመቻቸንላቸው!!
እራሳችንና የራሳችንን አስናቁን ፣ የምናመርተውን የምንንቅና የማናመርተውን የምንናፍቅ አደረጉን!!
እነሱ ምን ያድርጉን ችግሩ እኛ!?!
እቁባችንን ፣ እድራችንን ፣ ሴራችንን ፣
ገዳ ሥርዓትና የጋሞ አባቶቻችንን ጥበብ ፣ ቋንቋዎቻችንና ባሕላችንን አስንቀው ለነሱ እንድንሰግድ አደረጉን ፣ በትርክትና በድንበር ከፋፈሉን!!
እንደውም እንደው አስመሳዮች ነንና እኛም ተመቸናቸው!!
አሁን ደግሞ በየቲክ ቶኩ ተዋርደው የሚያዋርዱንን የራሳችን ልጆች ጋጠወጦች እንዲፈነጩ ሁኔታውን አመቻቹላቸው!!
እኛም ዝምምምምምም...አልን!!!
መታመማችንና የዚህ ቫይረስ ተጠቂ መሆናችንን ካመንን ይህ ያጋቡብንን ተስቦና ቫይረስ ወደትውልድ እንዳይሄድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማስቆም እንችላለን!!
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
ሀሳብ ትውልድን እንደሚያጠፋና ዓለምንም ማዳን ይችላል የምትሉ ጥቂት ሀሳባውያን ብትሆኑም አነጋግሩን!!
እያላችሁ የሌላችሁና እየቻላችሁ የማትችሉ ይህ ሰው ምን እያለን ነው
ብላችሁ እስቲ ተወያዩ ፣ ተማከሩ ፣
ተማማሩ ከፈለጋችሁም ሳቁ ተሳለቁ!!
አይቻልም ብላችሁ አትደምድሙ በትውልዱና በታሪክ ትጠየቃላችሁና!!
የማንም ልጆች ልጆቻችን ፣ በረከቶቻችን ፣ ፀጋዎቻችንና የነገ ደራሾቻችንና ምርኩዞቻችን ናቸው!!
It Takes a Village to Raise a Child!!
ልጅን የሚያሳድገው ማሕበረሰብ ነው ይላሉ ብልህ አፍሪቃውያን!!
ከምእራባውያን የወረስነው
ብቸኝነት ፣ ግለኝነት ፣ እኔ እኔ ፣ እኔ
ለኔ ብቻ ማለትና በከተማችን እንደሚታዩት በርካታ አደገኛ አጥር "እስር ቤቶች" ውስጥ መኖር ተጨባጭ መረጃ ባይኖረኝም ከማሕበረሰብ ተገልሎና ተነጥሎ መኖር ዋጋ ያስከፍላል!!
በሰላም ከተማ ውስጥስ ይህንን ማድረግ ምን አስባችሁ ነው ተብለውም ሊጠየቁ ይገባል!!
አደገኛ አጥር ከምትገነቡ ለሰው መድሐኒቱ ሰውና ማሕበረሰብ ነውና
ማሕበረሰባችሁ(ጠባቂያችሁ ላይ) ኢንቬስት አድርጉ ብሎ ሚስጥሩን እንዲያውቁ ማድረግ ይገባል!!
ባለፉት 25 ዓመታት ባደረግሁት ሰው ላይ ኢንቬስትመንት ባሁኑ ጊዜ ደሀ ልሁን ብዬ እንኳን ብነሳ ደሀ መሆን የማልችል የግል አውሮፕላንና የግል ደሴቶች ሳይኖረኝ የዓለማችን አንዱ ባለፀጋና የውስጥ ሰላምና እርካታ ያለኝ ነፃ ሰው ሆኛለሁ!!
ተመስገን ይኼን ማን አገኘው?!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
ነግ በኔ ፣ በቤተሰቤ ፣ በማሕበረሰቤና በወገኔ!!
ከሰውም ሰው ነንና የማንም በደልና በየቢሮው መጉላላት በደላችንና መጉላላታችን ፣ የማንም ጥቃት ህፃናት ይሁኑ ሴቶች ፣ ወጣቶች ይሁኑ አረጋውያን መደፈር ፣ የማንም ይሁን የትም ጥቃትና መደፈራችን ፣
የማንም ህመምና በደል ህመማችንና በደላችን ፣ የማንም ስደት ፣ እስራትና ሞት ስደታችን ፣ እስራታችንና ሞታችን ፣ የማንም መቸገር ችግራችን ፣ የማንም ደስታና ስኬት ደስታችንና ስኬታችን ፣ የማንም ከተማ መደፈርና በቦንብ መደብደብ የኛ መደፈርና መደብደባችን ሲሆን የማንም ልጆች ልጆቻችን ናቸውና ሞታቸው ሞታችንና ስኬታቸው ስኬታችን ነው!!
የማንም ልጅ ይሁን የማንም ሁሉም ልጆቻችን ናቸውና በጋራ እናሳድጋቸው በጋራም እንከባከባቸው!!
ይህንን ቪድዬ በጥሞና እንከታተል ላልሰሙም እናሰማ@https://youtu.be/QU9NlxaSeYM?si=12n8nvMCl8xANdb7
እስቲ ከዛሬ ጀምሮ ታዳጊ ህፃናትን(ትውልዱን) ፣ አረጋውያንና አካል ጉዳተኞችን በፈገግታ ሰላምታ በመስጠት ሌላው የውስጥ ሰላማችንና እርካታችንን ሚስጥር እንሸምት!!
#አለን
#እንችላለን
#ፈገግ_እንበል
#መፍትሔው_እኛነን
#እንተጋገዝ_እንረዳዳ
#አንዳችን_ለሌላችን_ጌጥናሀይል
#መልካምነትና_በጎነትን_እንዝራ
#Lets_Go_VIRAL
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_እንሁን
#UBUNTU*
#ለሰው_ለትውልድናለእናትምድራችን_እንኑር
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#Amharic_International
#Swahili_International
#ColonialEnglish_Communication
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#ONE_AfricanAID_Fund
👉 #GashAyalneh_Foundation
Under Formation Going Back to Our Foundation to Rebuild Our Being, Identity, Development and Prosperity!!
👉 #PanAfricanAID a Renewed Vision of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!!

ችግሩ የማይመለከተው አካል የለም። #ራስንማጥፋት #ethiopia #habesha
በሀገራችን ከዕለት ወደ ዕለት እጅግ ብዙ አስጨናቂ ነገሮችን እንሰማለን። በዚህ ቪዲዮ የተነሳው ራስን ማጥፋት እጅግ የከፋ ነው። ለምን? እንወያይበት
#ምሳሌየቤተሰብሽልማት
#ምሳሌየቤተሰብሽልማት