Telegram Group Search
Let’s Think African(Ethiopian Africa’s Former Name), Eat, Drink, Wear and Live African(Ethiopian)
as Once The Name of Africa!!

ሀሳቡን ካሰርከው ሰውየውን አሰርከው ይባላል!!
If You Control His/Her Mind That Person Is Your Toy!!

👉 የትምርት ሥርዓቱን አፍሪቃዊና ሰዋዊ ካላደረግነው!!
Say It Brother Farrakhan Say It and Tell It as It Was, Is Will Be Unless We Think Our Own Thoughts!!
@https://youtu.be/AvVME6oWboA?si=GkPzZlfTSaXszwhQ

#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#እኔም_ለጎረቤቴ_ለሀገሬ_ለአፍሪቃ
#NoMoreAID
#DEBT_Cancelation
#AfricaUnite
#PeaceAndGreeningAfrica
#Made_InEthiopiaFirst
#Made_InAfricaFirst

UBUNTU!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID-A Renewed Vision Initiative of Global Collaboration and Partnership for Humanity, African Development by Africans for Africans from Africans and Friends Foundation Under Formation Way!!
#EconomicDevelopment
#Cooperation_Allainces
#African_Security
#Interdependence
#AntiRacism_SexismColonialism
#NoMore_Neocolonialism
“PanAfricanisም Was and Still Is a Civil Societies Moving Wave & Growing Worldwide!!”-PanAfricanist Thought Leader!!
Forwarded from Gashe Tamiru
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst)
ለትውልድ ትምህርት ቢሆንና የተኛውን ቢያነቃ ፣ ቂም በቀል ካንሰር መሆኑንና ይቅርታ እንደኔ የውስጥ ሰላምና ነፃነትን እንደሚያጎናፅፍ ለማሳየት!!
እድሜና ጤና ለስደት ለዳረገኝና የአሜሪካን ምንነትና ማንነት ላሳየኝ ለደርግ ሥርዓት ፣ እድሜና ጤና ለአሜሪካ በጎውንና የዘረኝነትን ጥግ ላሳየኝ ፣ እድሜና ጤና ገንዘብ ለምኜ ስሰጣቸው በኛ ስም እየነገደ ብለው ሥጋዬን በሀሜት የበሉኝ ሴት እህቶቼና እናቶቼ ፣ እድሜና ጤና ንግዴን(MerkatoUSA አሜሪካ) እና ንብረቴን ሸጬ ማህበረሰቤን ካለምንም ተቋም በነፃ እያገለገልኩበት 25 ዓመታት ከኖርኩበት ከCMC ግቢ ያፈናቀሉኝ ወገኖቼ(ቤተሰቤ) ሁሉንም ክፉ አይንካብኝ ምክንያቱም እኔን አሁን የሆንኩትን ሰው ያደረጉኝና በክፉም በበጎም የሞረዱኝ ደጋጎቹና ክፉዎቹም እነሱም ስለሆኑ ነው!!

መንገር ያለብኝን ልናገር!!
ምን ያመጣሉ?!
ያላቸው ምላስና ጉልበት ብቻ እንደሆነም ተረድቻለሁ!!

የሀይማኖትና የፖለቲካ ተቋም ባይኖረኝምና የጎደለ መፅሐፍ ቅዱስ ዕምነት ተከታይ ያልሆንኩ ፣ የአፍሪቃን መቀራመት በካቶሊክና በፕሮቴስታንት እምነት ተቋማት እምነት ተባርኮ የ"Berlin Conference of The Scramble of Africa” በመላው ኢትዮጵያውያን በልዩነታቸውና ጠባቸው መሀል በአፄ ሚኒሊክ ድባቅ በመታቱ በተያዘ ቂም በዘሩት የከፋፍለህና ለያይተው ባሪያ አድርገው ዘር ሰለባ ያልሆንኩ ፣ ሁሉም ዘር ፣ ብሔር ፣ ቋንቋ ፣ ባህል ፣ ሀይማኖትና ዘፈን ሳይቀር ያለብኝ ከዘርና ብሔር ፣ ከቋንቋና ባሕል ውጭ ሰው የዛሬ 23 ዓመት የመኖር ትርጉሙና ሚስጥሩን ጭላንጭል ያየሁ ሰው በመሆኔ ልዑል ፈጣሪንና መልካምና በጎ ሆነው በደጉም ይሁን በክፉ ደግፈው ሞርደው ሰው ያደረጉኝን ሁሉ መልካሙን እመኝላቸዋለሁ!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
የምንሰራውን ፣ የምናደርገውንና
የምንደራረገውን አላወቅንምና ይቅር በለን አንድ ለሁላችንም ፈጣሪያችን ልዑል ፈጣሪ የሆንክ እንዲሁም ይቅር በሉን መራባችሁና መጠማታችሁን ፣
መጨነቅ ፣ መታመማችሁንና የተሰደድችሁና በስደት ፣ በየእስር ቤቱና በየበረሀው ያላችሁ የረሳናችሁ
ወገኖቻችን(ቤተሰባችን) ፣ ግራ ተጋብተን ግራ የምናጋባችሁ ታዳጊ ህፃናትና የነገ መሪዎቻችን ፣
የበከልናችሁና አሁንም የምንበክላችሁ ወንዞቻችን ፣ ህይወታችን የነበራችሁን የጨፈጨፍናችሁና የምንጨፈጭፋችሁ ዛፎቻችን ፣ ደኖቻችን ፣ ያፈናቀልናችሁ ወፎቻችንና ያስቀየምንሽ ሁላችንም ቻይ እናት ምድራችን ፣
አፍሪቃችን/ኢትዮጵያችን!!
#EnvironmentFirst)

በአፍሪቃ የፖለቲካ ታሪክ ማንም ተነስቶ ህዝብ ሳይጠየቅ ጥቂት ሆኖ ተደራጅቶ ይህንን ብሔር ያንን ጎሳ እወክላለሁ ማለት የተለመደና አንዳንዶችም ተሳክቶላቸው ሥልጣን ሲይዙ ማየት የተለመደ ነው!!

የፖለቲካ ድርጅቶች እኛን ተራ ድርጅት የሌለን በጎ ፈቃደኞችም እንሁን ሲቪል ማሕበራትን እዚህም እዛም ሳንልና ለማንም ሳንወግን ድንበርና ወሰን ወይም ክልልና ልዩ ጥቅም ሳንል ለነብሳችን እሻት ማህበራዊና አካባቢ ጥበቃ ግዴታችንን የምንወጣውን በሀሳብ ደረጃ ምን ታስባላችሁ አይሉንም በስብሰባቸውም እኛ በጎ ፈቃደኞችን ፣ ሴቶችን ፣ ወጣቶችን ፣ አካል ጉዳተኞችን በብዛት ሲያሳትፉ አይታዩም!!

ሁሌም ግን ስለእኛ እጣ ፈንታችን ያወራሉ ፣ ይወስናሉም!!
ይባስ ብለውም አንዳንዶቹ እኛ ሰዎች ነን ስንላቸው የቆዳ ቀለም ፣ የትውልድ ቦታ ፣ ቋንቋ ፣ ዘር ፣ ብሔር ወይም ሀይማኖት ሊያደርጉንና ሊከፋፍሉንና አጥር ሊያበጁልን ይሞክራሉ!!

የአንድ ሀገር መሰረት ሀላፊነቱንና ግዴታውን የሚያውቅ የነቃ ፣ የሚኖረው ለትውልድና ለእናት
ምድራችን መሆኑንና ባለዕዳ መሆኑን የተረዳ ህዝብ ፣ አገልጋይና አቅጣጫ ሰጭ ሆደ ሰፊ መንግስት ፣ አክራሪ ያልሆኑ የዕምነት ተቋማት ፣ ጤነኛና ሀላፊነት የሚሰማው ትርፋማ የንግድ ማሕበረሰብ ፣ ተቃዋሚ ወይም ተፎካካሪ ገንቢ የፖለቲካ ድርጅቶች ፣ ያልወገኑ የሚድያና
የሲቪል ማሕበራት ፣ ድንበርና ወሰን የለሽ አገልጋዮች መሆናችንን መንግስትም ይሁን ተቃዋሚዎችም እንዲሁም የውጭዎቹ ይዘነጋሉ!!
በውጭ ሀገራትም በሚደረጉ ስብሰባዎችም ላይ ይህ ይስተዋላል!!

#አንድ_ልዑል_ፈጣሪ
#አንድ_የአዳምናሔዋን_ቤተሰብ
#አንድ_የጋራ_ሀገር
#አንድ_እናት_ምድራችን
#በልዩነትውስጥ_ህብረትናአንድነት
#Collaboration_Alliances
#ZeroEnemy_Policy
#BorderlessAfrica
#Peace_GreeningAfrica

የበጎ ፈቃደኞችና የሲቪል ማህበራት አባላት እንደዚህ የኔን ስሜት የሚጋሩ ይመስለኛል!!
ደቡብኛውን ፣ ትግሬኛውን ፣ ጎንደርኛውን ፣ ጎጃምኛውን ፣ ወሎኛውን ፣ ኦሮምኛውን ፣ ጉራጌኛውን ፣ አፋርኛውን ፣ ሶማሌኛውን ፣
ራስታኛውና አፍሪቃዊኛውን ዘፈን ስሰማ ልቤ በፍቅር ካልተሞላና ነብሴ ፣ አጥንቴና ሰውነቴ ካልተንቀጠቀጠ ምኑን ሰው ፣ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ለዛውም ፓንአፍሪቃዊ ሆንኩ?!

ይብላኝ ለከፋፋዮቹ ፣ ላከፋፋዮቹና በነሱ ትርክትና ሴራ ተከፋፍላችሁ ግራ የገባችሁና ግራ የምታጋቡን የምትሰሩትን አታውቁምና ልዑል ፈጣሪ ትውልዱና እናትምድራችን ይቅር ይበላችሁ!!

ሰው ባልሆን ለዛውም ኢትዮጵያዊ/አፍሪቃዊ የአደዋ የኢትዮጵያውያን ቤተሰቤ ፣ የሰፉ የኦሮሞ ቤተሰቤን ቅንነት ፣ ሤራ የጉራጌ ቤተሰቤ
ማሕበራዊነት ፣ የዕምነትና የፅናት ተምሳሌት የትግራይ ህዝብ ቤተሰቤን ፣ ታማኝነት ፣ ሀቅና ግልፅነት የአፋርና የሶማሌ ቤተሰቤ መገለጫ ፣
የጋምቤላ ቤተሰቤ ተፈጥሯዊነት ፣ የደቡብ ህዝብ ፍቅርና መንፈሳዊነት ፣ የራስ ተፈሪያን ቤተሰቤ "ONE LOVE” መንፈስና የአፍሪቃውያን ቤተሰቤ ኡቡቱነት ስብዕና ባይኖርብኝ ለመሆኑ እኔ ሰው ለዛውም ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ባልሆን በአማርኛ ፉከራ ፣ በኦሮምኛ ፣ በትግሪኛና በጉራጌኛ ዘፈን ነብሴና አጥንቴ የማይቀሳቀስ ቢሆን ኖሮ እኔ ምን እሆን ነበር?!
እንኳንም ኢትዮጵያዊ/ጥቁርና ቡኒ ቀዮኖ ባርች ቆዳ ቀለም ሆንኩኝ!!

እኔ ተገድጄም ይሁን ወድጄ የምእራባውያን ትርክት ሰለባ ያልሆንኩ ሰው ነኝ ለዛውም ኢትዮጵያዊ/አደዋዊ/ራስታዊ/ሄሽያዊ/ባርባዶሲያዊ/ፖንአፍሪቃዊ/ፍትሐዊ/ዓለምአቀፋዊ/ቡርኪናፋስዋዊ/ቀለም/ድንበር/ክልል የለሽ ባለእዳና በጎ ፈቃድ ነፃ ሰው ከሰውም ሰው ኢትዮጵያዊ/አፍሪቃው!!

#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#እኔም_ለጎረቤቴ_ለሀገሬ_ለአፍሪቃ
#NoMoreAID
#DEBT_Cancelation
#AfricaUnite
#PeaceAndGreeningAfrica
#Made_InEthiopiaFirst
#Made_InAfricaFirst

UBUNTU!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID-A Renewed Vision Initiative of Global Collaboration and Partnership for Humanity, African Development by Africans for Africans from Africans and Friends Foundation Under Formation Way!!
#EconomicDevelopment
#Cooperation_Allainces
#African_Security
#Interdependence
#AntiRacism_SexismColonialism
“PanAfricanisም Was and Still Is
a Civil Societies Moving Wave & Growing Worldwide!!”-PanAfricanist Thought Leader!!
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
ግን እኔ ምን አገባኝ?!
ለምን እኛ አፍሪቃውያን ባለፀጎች ሆነን ደኸየን?!
ለምንስ ብድር ለመክፈል ሌላ ብድር በነሱ ፍላጎት(TERM) እንበደራለን?!
እራሳችንና ትውልዱን ምን እያደረግነው ነው?!

ምክንያቱም የውጭ ናፋቂዎችና የማናመርተውን የምንጠቀምና የምናመርተውን የማንጠቀም በመሆናችንና ለምሳሌ የኛ የሆነውን(ሹርባ) እንኳን መሰራትና ለምርቃትና ለሰርግ ስለምናፍርበት ይባስ ብሎም ልጆቻችን በተቋማት
ስለሚከለከሉ ነው!!

ፌክ ሹሩባውንስ ማነው የሚያመርተው እንደአፍሪቃውያን "የአፍሪቃውያን ልብስ" ውጭ የሚመረጠው "ኪንታ ኪንቴ" ጨርቅ እንደኢትዮጵያውን ሴቶች በቅርቡ ፈትሉን ትተው ወደሺፋን ከውጭ የሚመጣ ብልጭልጭ ቀሚስ እንደተሸጋገሩት?!

ጋሽ አያልነህ ጉድህን ስማ!!
አንተ እንዲህ ትለናለህ@https://youtu.be/OqeXduYmJds?feature=shared

ነገር ግን መቼም አንድ ኮሌጅም ይሁን ዩኒቨርሲቲ የሚመራው በ"ተማረ ይግደለኝ" በሚባሉ "ምሑራን" ሆኖ እንዴት የኮሌጅ ተማሪዎች ለምርቃቸው ባሕላዊ ሹርባ ተከልክለው የሞተ ሰው ፀጉር ወይም የሞተ ፈረስ ፀጉር “ሁማን ሔር" በአማካይ በግዢ 20,000.00 ብርና ለአንድ ቀን ኪራይ 5000.00 ብር እንዲገዙ ወይም እንዲከራዩ ይገደዳሉ?!
ይህስ ተመራቂ ልጆቻችንና ቤተሰብ ላይ ምን ያህል ጫና ይፈጥራል?!
ይህን ቅንጡ ምርት ለማስመጣት ዶላሩስ አንድ እራሱን ደሀ ያደረገ ያፍሪቃ ሀገር ከየት ያመጣል?!
ስንቶቻችንስ የደህነታችን ምንጭ ተረድተናል?!
ተምረው ያልተማሩና ያልነቁ "ምሑራን" ይህንን ካደረጉ እንደኔ ያለውስ ያልተማረ መደዴ ምን ያድርግ?!

4 ዓመታት ዋጋ ለከፈሉበት ለምረቃቸው ባዕድ ፀጉር እንዲያደርጉ ይገደዳሉ ለዛውም እኛ እየተነፈስንና የነቃን በህይወት እያለን?!
ምን ያህል ታመናል?!
ከእንግዲህስ ማንስ ያድነናል?!

#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#እኔም_ለጎረቤቴ_ለሀገሬ_ለአፍሪቃ
#NoMoreAID
#DEBT_Cancelation
#AfricaUnite
#PeaceAndGreeningAfrica
#Made_InEthiopiaFirst
#Made_InAfricaFirst

UBUNTU!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID-A Renewed Vision Initiative of Global Collaboration and Partnership for Humanity, African Development by Africans for Africans from Africans and Friends Foundation Under Formation Way!!
#EconomicDevelopment
#Cooperation_Allainces
#African_Security
#Interdependence
#AntiRacism_SexismColonialism
“PanAfricanisም Was and Still Is
a Civil Societies Moving Wave & Growing Worldwide!!”-PanAfricanist Thought Leader!!
Forwarded from Gashe Tamiru
ግን ምን አገባኝ?!
ይድረስ ለልጆቻችሁ
(ለልጆቻችን/ለትውልዱ) ፍቅርና "ትምሕርት" ለምትሰጡ ወላጆችና አስተማሪዎች እንዲሁም የአፍሪቃ የትምሕርት ሥርዓት ቀራጮችና አቅጣጫ ሰጭዎች/መሪዎች!!

የአስኳላው ትምህርት የራሳችንን ሀሳብ እንድናስብና እንድንፈጥር
ነው ወይስ....?!?
ዘመናዊ ትምህርት እራሳችንን ፈጣሪንና የመጣንበትን ዓላማ እንድናገለግል ወይስ...?!

Attention Parents, Educators and Policy Maker Is Modern Education Teaches Us to Be Creative, Serve Ourselves, God, Humanity, Mother Earth Or…?!
👉 Better YOU Listen to This Awakening & Reality@https://youtu.be/Mpr9QqYLfR0?si=cpS4fsQuyrd6dmiw

#ብሩሕ_ዜጋ*
#ሀስቢና_ፈጣሪ_ትውልድ
#የራሳችን_በራሳችን_ትምሕርት
#የትምሕርት_ሥርዓት
#የራስን_ሀሳብመፍጠር
#አጋዥና_እኔለኔ_የማይልትውልድ
#ባህላዊ_ግብርና
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#እኔም_ለጎረቤቴ_ለሀገሬ_ለአፍሪቃ
#NoMoreAID
#DEBT_Cancelation
#AfricaUnite
#PeaceAndGreeningAfrica
#Made_InEthiopiaFirst
#Made_InAfricaFirst

መተንፈስ ፣ ማመስገን ፣ ሰው
መሆን ፣ ለሰው ፣ ለትውልድ ፣ ለእናት ምድራችንና ለታሪክ መኖር!!
UBUNTU!!
#ADEWA_2
#Ethiopia_Africa
#Menelik2_IbrahimTraore
#Burkina_Faso_Ethiopia_Africa

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID-A Renewed Vision Initiative of Global Collaboration and Partnership for Humanity, African Development by Africans for Africans from Africans and Friends Foundation Under Formation Way!!
#EconomicDevelopment
#Cooperation_Allainces
#African_Security
#Interdependence
#AntiRacism_SexismColonialism
“PanAfricanisም Was and Still Is
a Civil Societies Moving Wave & Growing Worldwide!!”-PanAfricanist Thought Leader!!

*Mind Farming, Mind Mining and Minds Resetting International Motivational Speaker TEAM**GLIMS Plc., Ethiopia/Africa
**”Together Everyone Achieves More” PanAfricanAID Collaboration and Alliances Creation Foundation Under Formation!!
Forwarded from Gashe Tamiru
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst)
እኛ አፍሪቃውያን እያለን የሌለንና እየቻልን የማንችል በምእራባውያን ትርክት ዘር አዕምሯችን የተሰረቀ ፣
አዕምሯችንን ለአዕምሮ ሌባው ቲቪ በፈቃደኝነት ያሰረቅንና ይባስ ብሎ አሁን ደግሞ የራሳችንን ሀሳብ ማሰብ ትተን በቲክቶክ በሰዎች ሀሳብና ድራማ ቀንና ለሊት የምንጃጃል የትውልድ እዳዎች ፣
የምንሰራውንና የምንሰራራውን አናውቅምና ልዑል ፈጣሪ ፣ ታዳጊ ህፃናት ፣ ወጣቶች ፣ ትውልዱና እናት ምድራችን ይቅር በሉን!!

ይቅር በይን አፍሪቃችን የውጭ ናፋቂ ሆነናልና እራሳችንና የራሳችንን ስለምናኮስስና የምናመርተውን የማንጠቀምና የሞተ ሰውና የሞተ ፈረስ "ከሁማን ሔር" ፣ ፀጉር ማቅለሚያ(የተቸረን የተፈጥሮ ውበትና ፀጋ እያለን) ፣ አልባሳት ፣ በእጅ የተሰሩ ቦርሳዎች መጫሚያዎች ፣
መጠጦች ፣ ምግቦችና የአንገት ልብስ ሸማ ትተን በዲዛይነር ከረባት የታነቅን ባላመረትነው ምርት የምንኩራራ ፣ የምንኮፈስና እራሳችንና የራሳችንን
የምንንቅና የማንጠቀም ግራ ገብቶን ግራ የምናጋባ ማክያቶ ፣ ፒዛ ፣ ውስኪ ፣
ኮኛክና ቮድካ ቀምሰን አንዴ ኮሚኒዝም አንዴ ዴሞክራሲ የምንል የግድግዳ ሰዓት(Pendulum) ሆነን እዚህና እዚያ የምንረግጥ ተምረን ያልተማርን ምስኪኖች!!
(እንኳንም አልተማርኩ ባስኮላው ጥጉ አልደረስኩ!!)

የዛሬ 23 ዓመት ሰው ሆኛለሁ ሰው ነኝና(ኡቡንቱ*) ግን እኮ ያገባኛል ፣ ይመለከተኛል የቤተሰቤ የማሕበረሰቤ ደስታና ስኬት ደስታዬና ስኬቴ ፣ ስብራትና ውርደት ስብራቴና
ውርደቴ ፣ የብሔር ብሔረሰብ ቋንቋና ባሕል ቋንቋዬ ፣ ባሕሌ ፣ በሄድኩበት መገለጫዬ ፣ ክብሬና ኩራቴ ፣
የጥበቤ ፣ የአደዋ የአፍሪቃውያን ኩራት ኩራቴ ፣ የሀገሬ ፣ የአህጉሬና የትውልድና እናት ምድራች እዳ አለብኝ!!
አንቺስ?!
አንተስ?!
እርሶስ?!
እናንተስ?!?

ዝም ብሎ ሰው ነኝ ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ ፣
አፍሪቃዊ ነኝ ማለትስ ይበቃል ወይ ቃላችንን ካልኖርነው ፣ በየዕለቱ ካልተገበርነውና ካልኖርነው?!
እንጠንቀቅ ብዙ ዓይኖች(ካሜራዎች) ያዩናል የማናመልጣቸው የልዑል ፈጣሪ ፣ የማሕበረሰባችንና(የሰዎች ዓይኖች) ፣ የምድርና የጠፈር ካሜራዎች?!

ለማንኛውም "የተማረ ይማረኝ ፣
የተማረ ይግደለኝ
የነበረው ድሮ
የተማረ ይማረኝ
ይባል ተቀይሮ ፣
ዘንድሮ የተማረ
እንኳን ጠይቀኸው ፣
አይንህን አውጥተህ
ግደለኝ ብትለው ፣
መግደልን ብቻ ነው
ከመማር ያወቀው ፣
ስለዚህ ወገኔ የድሮ
አባባልህ አይጠቅምህምና
ተረቱን ቀይረህ
የተማረ ይማረኝ
ብለህ ደጅ ጥና::"!!
መልካሙ ፣ ዕሩሕሩሁ ፣ ቅን ሰው ፣ አካፋይ ፣ አገልጋይ ፣ ድንበርና ወሰን በጎ ፈቃደኛ ጥበበኛው አዲስ
አለማየሁ-ሰው ከአቢሲኒያ
ሥነ-ጥበብ ተቋም ሌላው አጋራችንና ምርኩዛችን የዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst) ቤተሰብ!!

እውነትም የተማረ ይማረኝ!!
#የተማረ_ይማረኝ
#ያልተማረ_ይግደለኝ
#ብሩሕ_ዜጋ*
#ሀስቢና_ፈጣሪ_ትውልድ
#የራሳችን_በራሳችን_ትምሕርት
#የትምሕርት_ሥርዓት
#የራስን_ሀሳብመፍጠር
#አጋዥና_እኔለኔ_የማይልትውልድ
#ባህላዊ_ግብርና
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#እኔም_ለጎረቤቴ_ለሀገሬ_ለአፍሪቃ
#NoMoreAID
#DEBT_Cancelation
#AfricaUnite
#PeaceAndGreeningAfrica
#Made_InEthiopiaFirst
#Made_InAfricaFirst
#ThinkDreamEatDrinkWearAfrican

መተንፈስ ፣ ማመስገን ፣ ሰው
መሆን ፣ ለሰው ፣ ለትውልድ ፣ ለእናት ምድራችንና ለታሪክ መኖር!!
UBUNTU!!
#ADEWA_2
#Ethiopia_AfricaFirst_NotAlone
#Menelik2_IbrahimTraore
#Burkina_Faso_Ethiopia_Africa

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID-A Renewed Vision Initiative of Global Collaboration and Partnership for Humanity, African Development by Africans for Africans from Africans and Friends Foundation Under Formation Way!!
#EconomicDevelopment
#Cooperation_Allainces
#African_Security
#Interdependence
#AntiRacism_SexismColonialism
“PanAfricanisም Was and Still Is
a Civil Societies Moving Wave & Growing Worldwide!!”-PanAfricanist Thought Leader!!

*Mind Farming, Mind Mining and Minds Resetting International Motivational Speaker TEAM**GLIMS Plc., Ethiopia/Africa
**”Together Everyone Achieves More” PanAfricanAID Collaboration and Alliances Creation Foundation Under Formation!!
*እኔ ሰው የሆንኩት(የተሞረድኩት በደጋጎቹ) በደገፉኝና በበደሉኝ ነውና
ህመምና ቅንቀታቸው ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ደስታቸውና ስኬታቸው ደስታዬና ስኬቴ ነው!!
አንዳችን ለአንዳችንና ለሁላችን ሁላችን ለአንዳችንና ለሁላችን!!
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
“ኑ ወደ አፍሪቃ ለመቀበር"* ሳይሆን ለማስተካከል ፣ የተጣመመውን ለማቃናት ፣ የተበረዘውን ለማጥራት ፣ የተኛውን ለማንቃት ፣ ለማገዝ ፣ ለመደገፍ ፣ ለመምከር ፣ የእውቀት ፣ የሞያ ፣ የተሞክሮና የአቅም አክሲዮን ለማዋጣት ፣
ለመስራት ፣ ለማሰራት ፣ ለመበልፀግ ፣ አፍሪቃን ለማበልፀግና እዳችሁን/ንን ለትውልድና ለእናት ምድራችን ለመክፈል!!

Fellow Africans and Friends “Come to Africa Not to Be Buried” But to Correct, Support, Raise Your Ideas, Knowledge & Experiences You Gained and Capacity to Work, Create Wealth for Yourself, Your Family, Community, Nation and Africa!!

#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#እኔም_ለጎረቤቴ_ለሀገሬ_ለአፍሪቃ
#NoMoreAID
#DEBT_Cancelation
#AfricaUnite
#PeaceAndGreeningAfrica
#Made_InEthiopiaFirst
#Made_InAfricaFirst

ጋሽ አያልነህ ሙላት እንዳለን እንዲህ ጉድ የሰራን አስኳላው ይሆን እንዴ?!
ለመሆኑ ምን ያህል እናውቃለን?!
How Much Do We Know?!
የመጣበትን የማያውቅ ህዝብ የሚሄድበትንና ያለበትን አያውቅም ይባላልና!!
Those Who Do Not Know Their Past Do Not Know Their Future or Their Present Situation!!

አሁንስ?!
ይህንን ብናወራና ብንመካከር ምን ያመጣሉ ያላቸው ምላስና ጉልበት ብቻ ስለሆነ?!
1. How About Now?! ምን እያደረግንና እየተደራረግን ነው?! What Are We Doing to Each Other and For Each Other?! እስቲ እራሳችንን በመስታወት እንይ?! Let’s See Ourselves in The Mirror!!
2. ማንና ምንድነን?! Who, What Are We and What Is Our Purpose of Breathing and Living for Nothing or No Thing?!
3. ለትውልዱና ለእናት ምድራችንስ ምን ዘር እየዘራን ነው?!
What Seeds Are We Planting for the Generation to Come and On Our Mother Earth?!
4. የምናስበው ፣ የምንበላውና የምንጠጣው ወይም የምንጠቀመው የማንን ሀሳብና የማንን ምርት ነው?! Whose Thoughts Are We Thinking and Who’s Products Are We Consuming Financing Our Own Poverty and AID for AID?!
5. ለምንስ እንደምንጣላና የጠባችን ምንጭ በማን እንደተዘራ እናውቃለንን?! Do We Know The Root Cause of Our Fights, Wars, Famine and 50 Years of African Nations Negative Zero Deficits?!
6. የምናምነው ታሪክስ የማንን ነው?! Whose Narratives Do We Trust and Follow?!
7. የምናመልከውስ ፈጣሪስ የማንን ነው?! Whose God Do We Worship The Universal, Colorless and Borderless GOD of All or Their God?!
8. የምንከተለውስ መፅሐፍ ቅዱስ ሙሉውን ወይም የጎደለውን ነው?! Which Bible Do We Read and Follow The Full Version Bible or Deliberately Deleted and Revised to Fit Their Agenda of Slavery and Controlling Africans “Their Slaves” Minds?!
9. ስንቶቻችን እግዚአብሔር ቀለም ፣ ሀይማኖት ፣ ዘርና ብሔር ሳይሆን ፍቅር እንደሆነ እናውቃለን!! How Many of Us Know That GOD IS LOVE and Not Any Race, Color, Ethnicity or Nationality!!

ኑ እስቲ እንነሳ እንማር ፣ እንማማር!!
ሁላችንም የምናውቀውን ፣ የታዘብነውንና ያየነውን እንደዚች ወጣት ከሀ እስከ ፐ እንናገር?!
አይዞን አንፍራ ወይም አንሽኮርመም?!
From A-Z!!
👉 https://youtu.be/3xgKOZDrX3M?si=31k5-R5CDsQm-VHX
https://youtu.be/3xgKOZDrX3M?si=31k5-R5CDsQm-VHX

ሰው መሆን ለሰው ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን መኖር አካፋውን አካፋ ማለት!!
(“Call a Spade a Spade”!!)

UBUNTU!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#NuNa_EthiopiaPlc.
#ኑ_ወደአፍሪቃ_ማሕበር
#መተባበር_ጥምረትና_መናበብ
#PanAfricanAID-A Renewed Vision Initiative of Global Collaboration and Partnership for Humanity, African Development by Africans for Africans from Africans and Friends Foundation Under Formation Way!!
#EconomicDevelopment
#Cooperation_Allainces
#African_Security
#Interdependence
#AntiRacism_SexismColonialism
“PanAfricanisም Was and Still Is
a Civil Societies Moving Wave & Growing Worldwide!!”-PanAfricanist Thought Leader!!

*Menelik II Captain Ibrahim Traore’ of Burkina Faso, the Other Reborn Atse Menelik of ADEWA-an African Victory Symbol-The Nightmare of Colonialism and The Scramble of Africa of The Berlin Conference Endorsed by The Catholic and Protestant Establishments and Not by the East or Oriental Orthodox Establishments, Reborn Patrice Lumumba and Thomas Sankara!!
2025/06/12 13:49:50
Back to Top
HTML Embed Code: