Telegram Group Search
Forwarded from Gashe Tamiru
ምነው ወጣት ወይም አዛውንት ሽማግሌ ወይም እንዲህ የሚያስተምረን ጠፋ?!

"ስልጡን አሽከርካሪ ህግ አክባሪ! አደባባይ ቀድመው ለገቡ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

የአእምሮን ስራ የሚያውክ ማንኛውንም ነገር ውስደው ወይም እየወሰዱ አያሽከርክሩ፤ እራስዎንና ወገንዎን ከአደጋ ይጠብቁ፡፡

የስልጡን አሽከርካሪ መለያ፤ ከማሽከርከሩ በፊት የትራፊክ ህጎችን ጠንቅቆ ማወቅ እና ማክበር ነው፡፡"-MoTL

እራስን ፣ የራስንና የሌላውን ህይወትና ማንነት አለማክበር ፣ ህግና ሥነስርዓትን መጣስ (እራስንና የራስን መናቅ) ፣ ለሌላው አሽከርካሪና እግረኛ አለማሰብና አለመጠንቀቅ ፣
ባለመኪና እግረኛን (እራስን*) መናቅና
እግረኛ(በባለመኪና*) መቅናት ፣ ከተፈቀደው ፍጥነት ከህግ በላይ ማሽከርከር ፣ ጠጥቶ መንዳትና በመኪና ጡሩንባ እንደሲኖ ትራክ ልዩ እንክብካቤ የሚሹ ልጆቻችንን ፣ እርጉዞችን ፣ አዕምሮ ህሙማንንና አካባቢን(አዕዋፋትንና እናት ምድራችንን) አሸባሪ መሆን አለመሰልጠን ፣ ሰው ሆኖ ለሰው ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን መኖርን መርሳት ፣ በጣም ኋላ ቀርነት ፣ ዝቅተኝነትና ሰገጤነት ነው!!

አሽከርካሪም እንሁን እግረኛ ፣ የተቀመጥንም እንሁን የተኛን፣ ሥራ ላይ ያለንም እንሁን የማናገለግልና ማሕበራዊና አካባቢ ፅዳትና ጥበቃ ግዴታችንን የማንወጣ ሁሌም ማሰብ ያለብን ህይወታችን(አሁንና አሁን መተንፈሳችንና) የሌሎችን ህይወት (መተንፈስና መኖርን*) በማሰብ እራሳችንን ከአደጋ መጠበቅ ነው!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#Live_In_TheNow
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID Foundation Formation!!

👉 ዋ ያች አደዋ!!
@https://youtu.be/hGBv94fDzdI
እኔ በገባኝ መጠን እንዳቅሚቲ ግዴታዬን እየተወጣሁና እዳዬን ለመክፈል ይህንን ብያለሁ!!
አንቺስ?!
አንተስ?!
እርሶስ?!
እናንተስ?!?
*"ሌሎች እኛ ነን እኛ ደግሞ እነሱ ነን"
ኡቡንቱ!!
Forwarded from Gashe Tamiru
👉 ጥያቄ?!
አፍሪቃ ለራሷ ምርትና አገልግሎት ወይስ ለማን ምርትና አገልግሎት ገበያዋንና ሞሎቿን እየተሞሸረች ነው?!
አፍሪቃ ለአፍሪቃውያን ምርትና አገልግሎት ወይስ...?(:.:)?
Made In Ethiopia, Made In Africa Or…….?(:.:)?

👉 ማሳሰቢያ!!
የምናመርተውን እንጠቀም እንዲሁም የማናመርተውን በመጠቀም ድህነታችንና በብድር ላይ ብድራችንን አናባብስ!!
የብሔር ብሐረሰብ ባሕላዊ ሹሩባ ከልክለን ተመራቂዎችን የሞተ ሰው ወይም የፈረስ ፀጉር "ሁማን ሄር" እንዲያደርጉ አናስገድድ!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
የምንሰራውንና የምንሰራራውን ከእኛም አልፈን ዛፎቻችንን(ህይወት) የሚሰጡንን ስንጨፈፈጭፍና ወንዞቻችንን(ህይወታችንን) ከዛም አልፎ ትውልዱን የራሱን ንቆ ለውጭ ባሕልና ዕምነት እንዲገዛ አዕምሮውን ስንበክልና ስንበርዝ አላወቅንምና ልዑል ፈጣሪ ፣ ትውልዱና እናት ምድራችን ይቅር በሉን!!
#EnvironmentFirst

ሁሉም ለጥቅሙ ነው!!
እነሱ ምን ያድርጉ?!
ሁሌም የሚጎዳን የሚያሴሩት ፣
ለዘመናት የተዘራብን እርኩስ መንፈስና እነሱ የሚያደርጉን ሳይሆን እኛ ለእኛ በእኛ ከእኛ የማናደርገውና እኛ የማናደርገው ፣ ትውልዱ ላይ የማንዘራው ከዘርና ብሔር ፣ ከቋንቋና ከባሕል በላይ ሰው መሆንን ፣ ለሰው ፣ ለትውልድና እናት ምድራችን መኖርን ዘር በየዕለቱ ባለመዝራታችን ፣
በጎ ፈቃደኝነትን መተግበርና ቃላችንን
በየዕለቱ ባለመዝራታችንና ቃላችንን ባለመኖራችን ለችግሮቻችን ችግሮ የምናዋጣው እኛው እራሳችን ነን!!

ዛሬም አልረፈደም ፣ አሁንም አልመሸም ኑ እንነሳ በያለንበት በማሕበራዊ ገፆችም ይሁን ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ የክፋቱንና የይሉንታ ቢሰኝነቱን ጨለማ ዓለም ሰው መሆንንና የአፍሪቃውያን ኡቡንቱ እሳቤ ፣ የኢትዮጵያን/የአፍሪቃን
የመልካምነትን ፣ የበጎነትን ፣ የዕሩህሩህነትን ፣ የትሁትነት ፣
የቅንነት ፣ በልዩነትም ውስጥ ቢሆን ለጋራ ድል የመተባበርን ፣ የመደማመጥና በጥምረት መስራትን ጥሩ ዘር ለአፍሪቃና ለዓለም በታዳጊ ህፃናት ፣ እናት ምድራችንና ሶሻል ሚድያ ላይ እንዝራ!!

👉 የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 14(June 21) ቀን የካ ተራራ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 250 የሚሆኑ የወደፊት መሪዎቻችን
K-G ታዳጊ ህፃናት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይመረቁልናል!!

ይህንንም ምርቃት ለማሳመር የፈረንጅ ኬክ(ስኳር) ቀርቶባቸው ከእናቶች ጋር በጉዝጏዝ ለተጋባዦች ሻይ ቡናና ድፎ ዳቦ አዘጋጅተንላቸውና ማስታወሻ እንዲሆናቸው በት/ቤቱ
ካሉን ታዳጊ ህፃናት የዋናው መተንፈስ ነው የፅዳት አምባሳደሮቻችን ጋር ሆነን ችግኝ እንዲተክሉ ዕቅድ ይዘናል!!

ትውልድ መቅርፅ ፣ ትውልድን ማዳን ፣
ሀገርና ባሕሌን የምትሉ ይኸው ሜዳው ይኸው ፈረሱና ለልጆቻችን የሚሆን ደብተርና እርሳስ ስጦታ አለን
የምትሉም ደውሉልን!!

የየካ ተራራ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መምሕራን ፣ ከዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst ፣ ከኤልዲና ክሊኒክ ቁ.1 እና ኤልዲና ክሊኒክ ቁ.2 እንዲሁም ቀርክሀ ችግኝ አምራች የአካባቢ ጥበቃ አጋራችን ከBamboo World Plc., ጋር በመተባበር!!

የሌለውና የማይችል የማይተነፍስ ብቻ ነው!!
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#ቀርክሀ_ወርቅነው
#ቀርክሀ_ግራር_ዝግባ_ወይራ...
#ዳማከሴ_ጤናዳም_ጦስኝ...
#Made_InEthiopiaAfricaFirst
#Collaboration_Alliances
#ኑ_ወደአፍሪቃ
#PeaceAndGreeningAfrica
#AID_DEBT_FreeAfrica
#ሰው_መሆን
#UBUNTU*
#ዓለም_ዜግነት
#Borderless_Citizenship
#BorderlessAfrica
#Borderless_Volunteerisም

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#Live_In_TheNow
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID Foundation Formation!!

👉 ዋ ያች አደዋ!!
@https://youtu.be/hGBv94fDzdI?si=YL3_NHeepAeWb9bT
እኔ በገባኝ መጠን እንዳቅሚቲ ግዴታዬን እየተወጣሁና እዳዬን ለመክፈል ይህንን ብያለሁ!!
አንቺስ?!
አንተስ?!
እርሶስ?!
እናንተስ?!?

*"ሌሎች እኛ ነን እኛ ደግሞ እነሱ ነን!!
አንዳችን ለሁላችንና ሁላችን ለአንዳችንና ለሁላችን"!!
አንዳችን ለሁላችን ጌጥና ምርኩዝ ሁላችን ለአንዳችንና ለሁላችን"
የኡቡንቱ ሰው መሆን ለሰው የመኖር እሳቤና ጥበብ!!
👉 ጥያቄ?!
አፍሪቃ ለራሷ ምርትና አገልግሎት ወይስ ለማን ምርትና አገልግሎት ነው እንዲህ ገበያዋንና ሞሎቿን እራሷን እየሞሸረች ያለችው?!
ለልጆቿ በልጆቿ ከሆነ እሰየው!!
አፍሪቃ ለአፍሪቃውያን ምርትና አገልግሎት ወይስ ለእጅ አዙር ባርነት(Neocolonialism)?!
Made In Ethiopia, Made In Kenya, Made In Ghana, Made In Burkina Faso, Made In Africa Or…….?(:.:)?

👉 ማሳሰቢያ!!
የምናመርተውን እንጠቀም እንዲሁም የማናመርተውን በመጠቀም ድህነታችንና በብድር ላይ ብድራችንን እንዲሁም የአፍሪቃውያንን ሥራ ማጣትና መሰደድ አናባብስ!!

ትውልዱን እዳ በእዳ አናድርግ!!
የብሔር ብሐረሰብ ባሕላዊና ተፈጥሯዊ ውብ ሹሩባ ከልክለን ተመራቂዎችን የሞተ ሰው ወይም የፈረስ ፀጉር "ሁማን ሄር" እንዲያደርጉ አናስገድድ!!

ጠላና አረቄ የሚጠጣውን ሰካራምና አረቂያም ብለን ተሳድበንና አሳንሰን ለፈረንጅ ውስኪ በየቦታው ሀውልት አናቋቁም!!

ለመሆኑ ሀውልት እንደተከልንላቸውና ጉዳያችንን ትተን ሌትና ቀን በአርሴማርያምና ማንቼ ገብርኤል በከፍተኛ እስፖንሰሮች የሚደገፍ መጯጯህ ዜና ትውልዱን መቅረፃችንን ጉዳችንን ቢያዩ "ጌቶቻችንና" አበዳሪዎቻችን ምን
ይሉ ይሆን?!

ምንና የማንን ሀሳብ እንደምናስብ ፣ የማንን ምግብና መጠጥ እንደምንመገብና እንደምንጠጣ ፣ የማንን ልብስ እንደምንለብስ ፣ ትውልዱ ዓዕምሮ ላይ ፣ በዓይርና አንዲት እናት ምድራችን ላይ ምን
እንደምንዘራ ፣ ምን እንደምናደርግና ምን እንደምንደራረግ እናስተውል!!

ሌላ ህይወት(ጊዜ) ፣ ሌላ ወገን ፣ ሌላ
ትውልድ ፣ ሌላ ሀገር ፣ ሌላ እናት ምድር እንደሌለን እንወቅ!!

ሁሌም መተንፈሳችንን(ህይወታችንና የሌሎችን ህይወት) እንዲሁም አለመተንፈሳችንን(ሞትና እረፍታችንን የኛንም የሁሉንም) እናስብ!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
የምንሰራውንና የምንሰራራውን ከእኛም አልፈን ዛፎቻችንን(ህይወት) የሚሰጡንን ስንጨፈፈጭፍና ወንዞቻችንን(ህይወታችንን) ከዛም አልፎ ትውልዱን የራሱን ንቆ ለውጭ ባሕልና ዕምነት እንዲገዛ አዕምሮውን ስንበክልና ስንበርዝ አላወቅንምና ልዑል ፈጣሪ ፣ ትውልዱና እናት ምድራችን ይቅር በሉን!!
#EnvironmentFirst

ሁሉም ለጥቅሙ ነው!!
እነሱ ምን ያድርጉ?!
ሁሌም የሚጎዳን እነሱ የሚያሴሩት ፣
ለዘመናት የተዘራብን እርኩስ መንፈስና እነሱ የሚያደርጉን ሳይሆን እኛ ለእኛ በእኛ ከእኛ የማናደርገውና እኛ የማናደርገው ፣ ትውልዱ ላይ የማንዘራው ከዘርና ብሔር ፣ ከቋንቋና ከባሕል በላይ ሰው መሆንን ፣ ለሰው ፣ ለትውልድና እናት ምድራችን መኖርን ዘር በየዕለቱ ባለመዝራታችን ፣
በጎ ፈቃደኝነትን መተግበርና ቃላችንን
በየዕለቱ ባለመዝራታችንና ቃላችንን ባለመኖራችን ለችግሮቻችን ችግሮ የምናዋጣው እኛው እራሳችን ነን!!

ዛሬም አልረፈደም ፣ አሁንም አልመሸም ኑ እንነሳ በያለንበት በማሕበራዊ ገፆችም ይሁን ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ የክፋቱንና የይሉንታ ቢሰኝነቱን ጨለማ ዓለምና ፈሪሐ-ዶላር ዘመነ ጥቅም ብቻና ዘመነ ጡዘትና ዘመነ ወከባ ሰው መሆንንና የአፍሪቃውያን ኡቡንቱ እሳቤ ፣ የኢትዮጵያን/የአፍሪቃን የይሉንታ ፣
የመልካምነትን ፣ የበጎነትን ፣ የዕሩህሩህነትን ፣ የትሁትነት ፣
የቅንነት ፣ በልዩነትም ውስጥ ቢሆን ለጋራ ድል የመተባበርን ፣ የመደማመጥና በጥምረት መስራትን ጥሩ ዘር ለአፍሪቃና ለዓለም በታዳጊ ህፃናት ፣ እናት ምድራችንና ሶሻል ሚድያ ላይ እንዝራ!!

👉 የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 14(June 21) ቀን የካ ተራራ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 250 የሚሆኑ የወደፊት መሪዎቻችን
K-G ታዳጊ ህፃናት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይመረቁልናል!!

ይህንንም ምርቃት ለማሳመር የፈረንጅ ኬክ(ስኳር) ቀርቶባቸው ድፎ ዳቦና ሻይ ተዘጋጅቶላቸው ፣ እናቶች ኑ ቡና ጠጡ ብለው በቄጠማ ቦታውን አሸብርቀው መቼም የማይረሱት ማስታወሻ እንዲሆናቸው ደግሞ
በት/ቤቱ ካሉን ታዳጊ ህፃናት የዋናው መተንፈስ ነው የፅዳት አምባሳደሮቻችን ጋር ሆነን ችግኝ እንዲተክሉ ዕቅድ ይዘናል!!

ትውልድን መቅርፅ ፣ ትውልድን
ማዳን ፣ ሀገርና ባሕሌን ፣ አካባቢ ፅዳትና እንክብካቤ ፣ የዕፅዋትና የቀርክሀ ችግኝ የምትሉ ይኸው ሜዳው ይኸው ፈረሱና ለልጆቻችን የሚሆን ደብተርና እርሳስ ስጦታ አለን
የምትሉም ደውሉልን!!

የየካ ተራራ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መምሕራን ፣ ከዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst ፣ ከኤልዲና ክሊኒክ ቁ.1 እና ኤልዲና ክሊኒክ ቁ.2 እንዲሁም ቀርክሀ ችግኝ አምራች የአካባቢ ጥበቃ አጋራችን ከBamboo World Plc., ጋር በመተባበር!!

የሌለውና የማይችል የማይተነፍስ ብቻ ነው!!
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#ቀርክሀ_ወርቅነው
#ቀርክሀ_ግራር_ዝግባ_ወይራ...
#ዳማከሴ_ጤናዳም_ጦስኝ...
#ፈትል_ሸማና_ሽመና
#ጀበና_ድስት_ማሰሮ_ጋን
#Made_InEthiopiaAfricaFirst
#Collaboration_Alliances
#ኑ_ወደአፍሪቃ
#PeaceAndGreeningAfrica
#AIDFree_DEBTFree_OneAfrica
#ሰው_መሆን
#UBUNTU*
#ዓለም_ዜግነት
#Universality
#Borderless_Citizenship
#BorderlessAfrica
#Borderless_Volunteerisም

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#Live_In_TheNow
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID Foundation Formation!!
👉 ዋ ያች አደዋ!!
@https://youtu.be/hGBv94fDzdI?si=YL3_NHeepAeWb9bT
እኔ በገባኝ መጠን እንዳቅሚቲ ግዴታዬን እየተወጣሁና እዳዬን ለመክፈል ይህንን ብያለሁ!!
አንትስ?!
አንቺስ?!
እርሶስ?!
እናንተስ?!?

*እነሱ እኮ እኛ ነን እኛ ደግሞ እነሱ ነን!!
አንዳችን ለሁላችንና ሁላችን ለአንዳችንና ለሁላችን"!!
አንዳችን ለሁላችን ጌጥና ምርኩዝ ሁላችን ለአንዳችንና ለሁላችን!!
ይህ የኡቡንቱ ሰው የመሆን ለሰው የመኖር እሳቤና ጥበብ ነው!!
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
2025/06/18 12:20:41
Back to Top
HTML Embed Code: